የኢትዮጵያ ባህርሃይል ታሪክ የሚጀምረው ከ 3 ሺ ዓመታት በፊት መሆኑን የተለያዩ የታሪክ ድርሳናት ላይ ተጽፎ ይገኛል። ይህም ቢሆን ግን ባህርሃይል በኢትዮጵያ በዘመናዊ መልክ የተቋቋመው እኤአ በ1956 በአጼ ሃይለስላሴ ዘመነመንግስት በምጽዋ ወደብ ላይ... Read more »
በዓልን አስታኮ ለሁለት ቀን የተንበሸበሽንበት ውሃ መምጣት ካቆመ አንድ ወር አለፈው። ለህይወት መሰረት የሆነው ውሃ እንኳን ለወር ለአንድ ቀንም ሲታጣ ነፍስ ያስጨንቃል። የሚጠጣ ብቻ ሳይሆን የሚበላው ምግብ የሚሰራው፣ የሚለበሰው ልብስ እና የሚበላበት... Read more »
በዓለም አቀፍም ይሁን በሃገር አቀፍ ሕግጋት እውቅና ተሰጥቷቸው ጥበቃ ከሚደረግላቸው መብቶች አንዱ የግል ነጻነት መብት ነው:: የግል ነጻነት መብት ሲባል በግለሰቦች ንብረት ወይም የይዞታ መብት ላይ የሚደረግን አግባብነት የሌለው ጣልቃ ገብነት ለማስከበር... Read more »
ኢትዮጵያዊያን ከጥንት ጀምሮ አስከአሁን በአንድነት ባደረጉት ተጋድሎ የአገራቸውን ሉዓላዊነት ሳያስደፍሩ ቆይተዋል። የአገር ደንበር ጥሶ የመጣውን የውጭ ወራሪ ኃይልም መክተውና አሳፍራው መልሰዋል። በአገኙት አኩሪ ድልም የኢትዮጵያን አንድነትና ነፃነት አስጠብቀው ቆይተዋል። ኢትዮጵያ በአፍሪካ በቀኝ... Read more »
በህዝብ እንደራሴዎች አሸባሪ ተብሎ የተፈረጀውን ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ለመታደግ በማሰብ በአሁኑ ወቅት አሜሪካ ኢትዮጵያ ላይ የጣለችው ማዕቀብ በምሥራቅ አፍሪካ ያላትን ጥቅም የሚሳጣት ስለመሆኑ ይናገራሉ። ኢትዮጵያን ሳትይዝ በቀይ ባህር አካባቢ ስኬታማ... Read more »
ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም እንዲካሄድ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ቀን ቆርጦለታል፡፡ በዚህ ዓመት መጨረሻዎቹ ወራት ውስጥ ሊካሄዱ የታሰቡና ኢትዮጵያ ቀነ ቀጠሮ ከያዘችላቸው ጉዳዮች መካከል ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ... Read more »
የዲፕሎማሲ አንዱ ሥራ ከአገራት ጋር ስትራቴጂካዊ ግንኙነትን መገንባት ነው። ከኢትዮጵያ አንፃር ሲታይም በሌሎች አገሮች መካከል ያለውን ግንኙነት ማጠናከርና ማዳበር ነው። የሻከሩ ነገሮችም ካሉ ማለስለስን ያካትታል። ሌላው የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ዋነኛ የትኩረት አቅጣጫ ከሆኑት... Read more »
በምስራቅ ጎጃም በሞጣ ከተማ በኢንቨስትመንት መስክ የሚሳተፉ ባለሃብቶች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ በሚፈጠረው የስራ እድል ተጠቃሚ ለመሆን የሚጠባበቁ ወጣቶች በርካቶች ናቸው:: ይሁን እንጂ ኢንቨስት ለማደርግ የሚፈልጉ ባለሃብቶች በከተማ አስተዳደሩ የፈለጉትን የመሬት አቅርቦት... Read more »
በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ፊታቸውን እንዲመልሱ ካደረጓቸው ሀገራዊ ጉዳዮች መካከል ዋነኛው የህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ነው። የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የተስፋ... Read more »
በአገሪቱ የምግብ ዋስትናን በቤተሰብ ደረጃ ለማረጋገጥና ጥራቱን የጠበቀ ምርት በማምረት ለውጭ ገበያ ለማቅረብ ከተቀየሱት ስትራቴጂዎች አንዱ የበቆሎን ምርትና ምርታማነት በአጭር ጊዜ ውስጥ ማሳደግ ነው። መንግሥትም የአርሶ አደሩን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ የተለያዩ የበቆሎ... Read more »