የጮቄ ተራራ ውስጥ ያሉት የዱር እንስሳት፣ የዕፅዋት እና የማዕድን አይነቶችን ለመግለፅ ያዳግታል:: ይህንን ተዘርዝሮ የማያልቅ ሀብት ለመውሰድ የማይቋምጥ የውጭ አካል የለም:: ከጥንት እስከ ዛሬ የጮቄ ተራራ ታሪክ የሚያመላክተው ይህንን ሃቅ ነው:: “ለዝሆን... Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ግንቦት 29 ቀን 2013 ዓ.ም የጣና በለስ ቁጥር አንድ የስኳር ፋብሪካን መርቀው በይፋ ሥራ ባስጀመሩበት ዕለት ባደረጉት ንግግር ውስጥ በርካታ አገራዊ ስኬቶችንና ተግዳሮቶችን መጠቃቀሳቸው ይታወሳል:: በተለይም ዛሬ የተጋረጡብንን... Read more »
እንደምን ሰነበታችሁ ውድ የአዲስ ዘመን ቤተሰቦች፤ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት «ዐሻራ» በሚል ርዕስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ባለፉት ሦስት ዓመታት ያደረጉትን ንግግር በመጽሐፍ መልክ በማጠናቀር ለህትመት አብቅቷል።የመጽሐፉ የምረቃ ሥነሥርዓት ላይም ጠቅላይ ሚኒስትር... Read more »
‹‹ኢትዮጵያውያንን ከሀገራቸው ታስወጣቸው ይሆን እንጂ ሀገራቸውን ከልባቸው ማስወጣት አትችልም›› የሚለው አባባል እውነት እንደሆነ እየተመለከትን ነው:: ኢትዮጵያ የተጋረጠባትን ችግር በመጋፈጥ ለሀገራቸው አለኝታ የሆኑት በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዛሬ በየትኛውም አለም ድምጻቸው... Read more »
አሜሪካ ወደ 35 ዓመት ያህል ኖረዋል። በቆይታቸውም በመጀመርያ ተማሪ፤ ቀጥሎ አስተማሪ ሆነው አገልግለዋል። ዋና ጥናት ያደረጉት በኢትዮጵያ ፊደል ላይ ሲሆን፣ ሦስተኛ ዲግሪያቸውን የሠሩት የአርሜኒያ ፊደል ከኢትዮጵያ ተወሰደ ወይስ አልተወሰደም በሚል ርዕስ ላይ... Read more »
ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ብዙ ሂደቶችን አልፎ ሰኔ 14 ድምጽ የሚወሰንበት ቀን እንዲሆነ ቀን ተቆርጧል። በዚህ ሂደት ውስጥ የአካል ጉዳተኞች ተሳትፎና ተመራጭነት ምን ይመስላል፤ የተገቡ ህጋዊ መስመሮችስ በምን መልኩ እየተጓዙ ነው። እንዲሁም ወቅታዊ... Read more »
በቅድሚያ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ 80ኛ ዓመት እንኳን አደረሳችሁ!!!በዓሉ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት (ኢፕድ)፣የድርጅቱ የህትመት ውጤቶች አንባቢያንና ከህትመት እስከ ስርጭት ሂደት የሚሳተፉ አካላትና አባላት ብቻም ሳይሆን የመላው ኢትዮጵያውያን እንደሆነም ስለማምን እንኳን አደረሰን!!! እላለሁ። በአንባቢነቴ... Read more »
የተወለዱት ከዛሬ 75 ዓመታት በፊት በቀድሞ አጠራር ኤርትራ ክፍለሃገር ልዩ ስሙ አዲሞገቴ በሚባል አካባቢ ነው፡፡ አንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን መንደፈራ በሚባል እና አስመራ በሚገኘው ቤተ -ጊዮርጊስ ትምህርት ቤት ተከታትለዋል፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ... Read more »
የፖለቲካ ታሪካችን ያወረሰን “ከእንቆቆ” የከፋና የመረረ “ቅርስ” ነው። “ፖለቲካ” የሚለውን ጽንሰ ሃሳብ የተረዳነውና እየኖርንበት ያለው አንድም በፍርሃት፣ አንድም በጥርጣሬ፣ አንድም በስቅቅ፣ አንድም ባለመተማመን፣ አንድም በራስ ጥቅም ዕይታ፣ አንድም… አንድም… ብዙ አንዶችን መዘርዘር... Read more »
(ክፍል ሁለት) በክፍል አንድ መጣጥፍ በጠቀስሁት “ WELCOME Back To Kissenger’s World” በሚል ርዕስ በፎሪን ፓሊሲ መጽሔት ባስነበበን ማለፊያ መጣጥፍ ፤ ደግነቱ ይላል ማይክል ሒሽ በ2ኛው የዓለም ጦርነት ማግስት የተመሠረተው ነጻው ዓለምአቀፍ... Read more »