የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በሕግ ትምህርት ከዲላ ዩኒቨርሲቲ ተመርቀዋል:: ከዚያም በተለያዩ አካባቢዎች ተመድበው ኃላፊነታቸውን ተወጥተዋል:: በተለይም ግጭቶች ሲከሰቱ በነበሩባቸው አካባቢዎች ሁኔታዎችን ተመልክተው በሕግ ዓይን እልባት እንዲያገኙ ሠርተዋል:: በኦሮሚያ ክልል ቡድኖ በደሌ ዞን ቦርቻ ወረዳ... Read more »
በስፋት ሲነሱ ከነበሩ እና መገናኛ ብዙኃኑን አጨናንቀው ከከረሙ ጉዳዮች መካከል የሕዝብ የውይይት መድረክ ላይ ይነሱ የነበሩ አቤቱታዎች ተጠቃሾች ናቸው:: በሕዝቡ የተነሱ አቤቱታዎችን በማዳመጥ እየተወሰዱ ያሉ ርምጃዎች ካሉ ለመጠየቅ እና አሁንም ድረስ እየቀረቡ... Read more »
ኢትዮጵያ ውስጥ ከዕለት ወደ ዕለት ኑሮ እየተወደደ፤ምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ የተለያዩ ሸቀጦች ዋጋ በእጅጉ እየጨመረ መጥቷል:: ትናንት የተገዛ ዛሬ፣ጧት የገዛነው ከሰዓት ዋጋው መጨመሩም በርካቶች የሚያስጨንቅ ጉዳይ ከሆነም ዋል አደር ብሏል:: ቸርቻሪው ስለ... Read more »
ዌኒስተን ቸርቺል እንደሚሉት፤ የማይቀየር ወዳጅም ሆነ የማይቀየር ጠላት የሚባል ነገር የለም፤ ምን ጊዜም የማይቀየረው የሰው ፍላጎት ብቻ ነው። ይሄንን ብሂል ብዙ ሰዎች ሲደጋግሙት እንሰማለን። ኮምጣጣው ያገሬ ሰው ግን ይህን አይቀበለውም፤ ይልቁንም፡- “ጠላትማ... Read more »
ኤች አር 6600ም ሆነ የኤስ 3199 ረቂቅ ህጎች በምክር ቤት ጸድቀው ተግባራዊ የሚሆኑ ከሆነ የሚኖራቸው ተጽዕኖ ምንድን ነው? ጉዳታቸው ምንያህል ነው? ከእዚህ ለመውጣት ምን መደረግ አለበት? የራሺያና የዩክሬን ጦርነት በኢትዮጵያ ላይ የሚፈጥረውን... Read more »
አርሲ ዞን ጭላሎ ወረዳ ቀበሌ 01 ማሪያም ሰፈር አካባቢ በመሮጥ ላይ የሚገኘው አትሌት የተጋደመ አስከሬን የያል። ኅዳር 14 ቀን 2004 ዓ.ም በዛ ቦታ ላይ የተገኘው አስከሬን መልኩን በውል ለመለየት የሚስቸግር ነበር። አስከሬኑ... Read more »
የተወለዱትና ያደጉት አዲስ አበባ ከተማ ልዩ ስሙ መሳለሚያ በሚባለው አካባቢ ነው፡፡ ቤተሰቦቻቸው ሙስሊሞች ቢሆኑም ቄስ ትምህርት ቤት አስገብተዋቸው ፊደል ቆጥረዋል፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በዝብዝ ካሳ፣ ኢኑሪትማን፣ ብላታ አየለ፣ ሸኖ እና የካቲት... Read more »
<<በቁጠባ መጠቀም የማንችል ከሆነ በቀጣይ ነዳጅ በኮታ ልንሰጥ የምንችልበት ሁኔታ ሊፈጠር ይችላል>> -አቶ ገብረመስቀል ጫላ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር
ስድስተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አንደኛ የሥራ ዘመን አምስተኛ መደበኛ ስብሰባውን ከትናንት በስቲያ ሲያደርግ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴርን የስምንት ወራቅ ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት አቅርቧል። በወቅቱ በርካታ የምክር ቤት አባላት የኑሮ ውድነቱን የሚያባብሱ... Read more »
በሰሜን ኢትዮጵያ በ2013 ዓ.ም ጥቅምት ወር መጨረሻ ላይ ተቀስቅሶ ወደ አማራ እና አፋር ክልሎች በተስፋፋው ጦርነት ምክንያት ከፍተኛ ሰብአዊ እና ቁሳዊ ጉዳት ደርሷል፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችም ለተለያዩ ችግሮች ተዳርገዋል። በተለይ ከትግራይ ክልል... Read more »
ኢትዮጵያ በታሪኳ ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረች ስትሆን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቷም እንዲሁ ማንም ቅራኔ የሚያስገባበት አልነበረም። ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ ምንም ዓይነት ዲፕሎማሲያዊ ጫና በሌሎች አገራት ላይ ፈጥራ አለማወቋ ነው። ሌሎች አገራት ግን በተለይም ምዕራባውያን በተለያየ... Read more »