‹‹በጊምቢ በንጹሓን ዜጎች ላይ የተፈፀመው ዘግናኝ ድርጊት የኢትዮጵያን ሕዝብ ያሳዘነ ነው፤ ድርጊቱ በትክክል ተጣርቶ በአጥፊዎች ላይ ተገቢው እርምጃ መወሰድ አለበት›› የቀድሞ ሠራዊት ብርጋዴር ጄኔራል ዋስይሁን ንጋቱ

ብርጋዴር ጄኔራል ዋሲሁን ንጋቱ የተወለዱት በቀድሞ የወለጋ ጠቅላይ ግዛት በሆሮ ጉዱሩ አውራጃ በ1933 ዓ.ም.ነበር። የአንደኛ እና የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸው በትውልድ አካባቢያቸው በወለጋ አጠናቅቀዋል። በ1953 ዓ.ም. የሆለታ ገነት የጦር ትምህርት ቤትን ተቀላቅለው... Read more »

በሜጋ ፕሮጀክቶች አካባቢ አሁን የሚታየውን የፀረ ሙስና ትግል ለማስቀጠል

ኢሕአዴግ በትረ መንግሥቱን ከጨበጠ ቆየት ብሎ የፌዴራል ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ተቋቋመ፡፡ ስሙም እንደሚናገረው ኮሚሽኑ የተቋቋመበት ዓላማ ሙስና ለማጥፋት(ማጥፋት እንኳን አይቻልም) ሙስናን ለመከላከል ነው፡፡ ይሁን እንጂ ውጤቱ በተቃራኒው ሆኖ አረፈው፡፡ ሙስና ለማስፋፋት የተቋቋመ እስኪመስል... Read more »

የአገር ጉዶች፤ የንጹሐን ደም ባለ እዳዎች

ወደ ጸባኦት ያስተጋበው የደም ጩኸት፤ የአገሬ የኤሎሄ የጣር ጩኸት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየበረታ ሄዶ የጸባኦትን ደጃፍ ወደ ማስከፈት ደረጃ ላይ የደረሰበት ወቅት ይመስላል። ምክንያቱ ደግሞ ግልጽ ነው። በደም የሰከሩ፣ ለግፍ የበረቱ ጨካኝ... Read more »

‹‹የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች የተፈጠረውን ችግር በመቀራረብ እንጂ በመለያየት አይፈቱትም›› ዶክተር ዳባ ጩፋ የሕግ አማካሪና ጠበቃ

በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ግንደበረት ወረዳ ነው ተወልደው ያደጉት። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ጊጥሬ በተባለ ትምህርት ቤት የተማሩ ሲሆን ሁለተኛ ደረጃ ግንደበረት እና የቀድሞው አምቦ መስከረም ሁለት ትምህርት ቤቶች ተከታትለዋል። አምቦ እርሻ... Read more »

የትግራይ ሕዝብ አሸባሪውን ሕወሓት በቃ ለማለት የደረሰበት መከራ በቂና ከበቂ በላይ ነው!

በጣም ግርም ስላለኝ አንድ መረጃ ሳነብ ካየሁት ልነሳ ፤ አሸባሪው ሕወሓት ከዛሬ 40 ዓመት በፊት የትግራይን ሕዝብ ብሎም ኢትዮጵያን ነጻ አወጣለሁ፤ በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካ እንዲሁም በማኅበራዊ መስክ ታይቶ የማይታወቅ እመርታን አስመዘግባለሁ ብሎ ጫካ... Read more »

ርቀት ያልገደበው የዲያስፖራው ድጋፍ!

ዲያስፖራ ማለት ከአንድ መነሻ ሀገር ወይም አካባቢ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ተበታትኖ የሚኖር ሕዝብ ማለት ነው። ዛሬ ላይ በመላው ዓለም እስከ ሦስት ሚሊዮን የሚጠጉ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ አባላት እንደሚገኙ መረጃዎች ያመለክታሉ። መንግሥት ወደ ሃገር... Read more »

እጅን በንጹሓን ደም በማጨማለቅ የሚገኝ የፖለቲካ ግብ የለም እጅን በንጹሓን ደም በማጨማለቅ የሚገኝ የፖለቲካ ግብ የለም

ንጹሕ ልብ ባላቸው አርሶ አደሮቿ በምታመርታቸው ጣፋጭና ወዛማ ቡናዎቿ የአረንጓዴ ወርቅ ምድር ትሰኝ ነበር። ወርቅን አስቀደምኩት እንጂ ወለጋ ሰሊጥ በስፋት የሚመረትባትና ከአፍ የወደቀ ጥሬ ማንም አበ ከና ሳይለው በቅሎ ፍሬ የሚያፈራባት ለም... Read more »

‹‹የ60 ቀናት ዕቅድ አውጥተን ሰው ተኮር ተግባራትን እያከናወንን ነው››- አቶ ዘመኑ ደሳለኝ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የዘጠኝ ወር አፈፃፀም ሪፖርት ባዳመጡበት ወቅት የሰጡት የሥራ መመሪያ ነበር። በወቅቱ ሁሉም የሥራ ኃላፊዎች እታች ድረስ በመውረድ የነዋሪውን ችግር በቅርበት በመረዳት መፍትሄ መስጠት... Read more »

አረንጓዴ አሻራ ለትውልዶች

ወደ ተነሳሁበት ርዕሰ ጉዳይ ከመግባቴ በፊት ሰሞኑን በኦሮሚያና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች በንጹሐን ወገኖቻችን ላይ በተፈጸመ ዘግናኝ ጭፍጨፋ የተሰማኝን መሪርና ጥልቅ ኀዘን እየገለጽሁ ለተጎጂ ወገኖቼም መጽናናትን እመኛለሁ። ወንጀለኞችም ታድነው ለሕግ እንዲቀርቡ እንደ አንድ... Read more »

የመጥፋት አደጋ የተጋረጠበት የመከባበርና የመደጋገፍ እሴታችን …

ሁሉም ነገር ድሮ ቀረ የሚለውን አባባል ከሚጠሉ ሰዎች አንዷ ነኝ።ምክንያቴ ደግሞ ሁሉም ነገር በጊዜው መታየት አልያም መዳኘት አለበት ብዬ ስለማምን ነው።ሆኖም አሁን አሁን ይህንን እውነታ አምኜ ከመቀበል ባለፈ ከነጭራሹ ሁሉም ነገር እየጠፋ... Read more »