የኢትዮጵያ ታሪክ በብሄርና በጎሳ ቁርሾ ተጀምሮ ያቆመበት ጊዜ ላይ ነን። የኢትዮጵያ ታሪክ ፖለቲካ ወለድ በሆነ ጦርነትና አለመግባባት ተጀምሮ የቆመ ነው። የኢትዮጵያ ታሪክ ፍቅርና አንድነት በማጣት ያደፈበት ጊዜ ላይ ነን። የኢትዮጵያ ታሪክ የአንድነት... Read more »
ካለፉት ሁለት ዓመታት ወዲህ እንደ ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ስራ የበዛበት በዓለም ስለመኖሩ አፍን ሞልቶ መናገር አይቻልም። ይህ ሰራዊት በዚህች ጥቂት ዓመት በብዙ ተግዳሮቶች ውስትጥ አልፏል፣ በከሃዲዎች ጀርባውን ተወግቷል፣ በራሱ ወገን ግፍ... Read more »
ቸገር ያለ ጊዜ ሲያጋጥም ሀሳብም አብሮ ቸገር ማለቱ የግድ ነው። በመሆኑም፣ ቸገር ያለ ጉዳይ ሲያጋጥም ደግሞ የባሰውኑ ሁሉም ነገር ቸገርገር ይልና ነገር አለሙ ሁሉ ድብልቅልቅ ይላል። ያኔ ወደ ኋላ መለስ ብሎ ማሰብ... Read more »
‹‹አቤት ዝናቡ ሀምሌን መስሎ የለ እንዴ?። ዘንድሮ ደግሞ ለየት ያለ ነው ፤ ገና ከአመጣጡ ያስፈራል። ኧረ ! ጎርፉ የህጻናትን ህይወት እየቀጠፈ ነው፤ አደጋው በዝቷል… ›› ይላሉ በምንጓዝበት ታክሲ ውስጥ ከጎኔ የተቀመጡት አዛውንት።... Read more »
ባለፈው ሰሞን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት እኔን እና ሌሎች ጥቂት ሰዎችን የጸጥታ ተቋማትን እንድንጎበኝ ጋብዞን ነበር። ተጋባዦቹ ከሁሉም የሙያ ዘርፎች የተጋበዝን ነን ማለት እንችላለን። ከኪነ ጥበብ ሰዎች ፋንቱ ማንዶዬ እና ደበሽ ተመስገን ፤... Read more »
የምንኖርበት አለም ብዙ ነገሮች የተለመደ ቅርጻቸውን የሚቀይሩበት ወይም የቀየሩበት አለም ነው።ቅርጻቸውን ከቀየሩ ነገሮች መሀከል አንዱ ደግሞ ጦርነት ነው። ዘመናዊው ጦርነት ከጥንቱ በብዙ ነገር ይለያል። በዋነኝነት ከሚለይባቸው ነገሮች መሀከል አንዱ ደግሞ የጦርነቱ አላማ... Read more »
ኢትዮጵያዊ አብሮ መኖሩ፣ አንተ ትብስ አንተ ብሎ ተቻችሎ፣ አንዱ ላንዱ ክንዱ እንጂ ደመኛው ሳይሆን፤ በቤተሰብ መካከል አልያም በጎረቤት ችግር ሲፈጠር አንተም ተው አንተ ተው ተባብሎ በሽማግሌ ሰላም የሚያወርድ፤ የተፈጠረውን ችግር ሁሉ ረስቶ... Read more »
የአገር ህልውና በዋናነት ከአገረ መንግስት ጋር የሚተሳሰር ሲሆን፤ በሥሩ የመንግስት ድንበር ማስጠበቅን ጨምሮ የአገር ሰላም እና መረጋጋት እንዲሁም የኢኮኖሚ ዕድገትን ይመለከታል።ነጋድራስ ባይከዳኝ በ1909 ዓ.ም በታተመው ‹‹የመንግስት እና የሕዝብ አስተዳደር›› በተሰኘው መፅሃፋቸው ‹‹ኢትዮጵያ... Read more »
የሰኔ ወር እንደ አሁኑ የበጀት መዝጊያ ከመሆኑ አስቀድሞ አባቶቻችን እና እናቶቻችን ወሩ ምን አዲስ ነገር ያመጣልን ወይም ያመጣብን ይሆን ብለው በማሰብ “ምን ያመጣ ሰኔ ?” እያሉ ሲተርቱ ይሰማል። በተለይ ሰኔ እና ሰኞ... Read more »
የመኽሩ ወራት የአገራችን አርሶ አደሮች ዘገር የሚጨብጡበት ሳይሆን እርፍ ጨብጠው የዓመት ጉርሳቸውን ለማምረት ደፋ ቀና የሚሉበት ነው። በተለይም የትግራይ አርሶ አደሮች የእርዳታ ስንዴ ጥገኛ ላለመሆን የመኽሩን ወቅት በሥራ የሚያሳልፉበት ሊሆን በተገባ ነበር።... Read more »