ምክክራችን እንዲሰምርልን

 የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን፣‹‹የአስተሳሰብ ልዩነት ፣ፉክክርና የሚጋጭ ፍላጎት (Conficting Interest) ባለባቸው አገራት ውስጥ ችግሮች በአንድ ፓርቲ ፣በአንድ ቡድን ወይንም በጥቂት ሰዎች አይፈቱም።ጥቂቶች በር ዘግተው ቢጨነቁና ቢጠበቡም መፍትሄ ሊሆኑና ሊያመጡም ፈፅሞ አይቻላቸውም። በመሆኑም ልዩነቶችን... Read more »

እኔ ትውልዱን ሸሽቼዋለሁ … እናንተም ሽሹት

ለሚመለከተው ሁሉ… እንሆ ግለሰባዊ አቋም… እኔ ከዚህ ትውልድ አይደለሁም ከዚያኛው ከአባቶቼ ትውልድ ነኝ። ከዛኛው አብሮ እየበላ፣ አብሮ እየጠጣ ኢትዮጵያዊነትን በፍቅር ቀለም ከቀለመው አብራክ ነኝ። ከዛኛው..በጨዋነት አገር ካቆመው፣ በፍቅር ጥልን ከገደለው፣ በአንድነቱ ታሪክ... Read more »

ሕወሓት በፈጠረው ችግር የትግራይ ሕዝብ መበደልም ሆነ መጎዳት የለበትም ፤ የትኛውም ማህበረሰብ ሰላሙ ሊከበርለት እና ሊጠበቅለት ይገባል»ዶክተር መብራቱ ዓለሙ የፖለቲካ ፓርቲዎች ማህበር ፕሬዚዳንት

የለውጡ መንግሥት ወደ መሪነት ከመጣ በኋላ በአገሪቱ የሥልጣን መንበር ላይ ቁንጮ የነበረው ሕወሓት ከፌዴራል መንግሥቱ ጋር የነበረው ግንኙነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሻከረ ሄዶ ጦርነት እስከ መክፈት ደርሷል። ቀድሞም ሕወሓት እየሄደበት ያለው መንገድ... Read more »

መንግሥታት ሲለዋወጡ በበትራቸው የሚቆስለው ተቋም የመጀመሪያው ስህተት፤ የኋለኛው እብደት!

የሀገሬ የመንግሥታት ሽግግር ዋና መለያው ነባር ተቋማትን አፈራርሶና አጥፍቶ “አዲስ” በሚሰኙ መዋቅሮች ማውገርገር ስለመሆኑ ታሪካችን የሚመሰክርልን “እያነባ” ጭምር ነው። የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት እጅግ ደክሞበትና ዋጋ ከፍሎበት ያቋቋማቸውን መንግሥታዊ መሥሪያ ቤቶች... Read more »

‹‹የኃይል መቆራረጥ አለ፤ነገር ግን በእኛም በኩል ችግሩን ለማቃለል እየሠራን ነው››አቶ በቀለ ክፍሌ የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኮሙኒኬሽን ሥራ አስኪያጅ

ክረምትን ተከትለው በአዲስ አበባ ከሚከሰቱ ተደጋጋሚ አጋጣሚዎች መካከል የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ዋነኛው ነው። ዝናብ ጠብ ባለ ቁጥር የሚቋረጠው የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰኔ ግም ማለቱን ተከትሎ በየአካባቢው የነበረ ተለምዶውን እያስቀጠለ ነው። በኤሌክትሪክ መቆራረጥ በተደጋጋሚ... Read more »

በከተማ ግብርና የዋጋ ንረትን እንዋጋ

የከተማ ግብርና በበርካታ ሀገራት የሚተገበር ሲሆን የአደጉ ሀገሮች አብዛኛውን የከተማ የምግብ ፍጆታቸውን የሚሸፈኑት በከተማ ግብርና ነው።በዓለማችን 125 ሚሊዮን የሚጠጉ ነዋሪዎች በከተማ ግብርና ተሳታፊ እንደሆኑ ሰነዶች ያሳያሉ።ብዙ ዩኒቨርሲቲዎች በዲግሪ እና በሰርተፍኬት መርሃ ግብራቸው... Read more »

ለዘላቂ ሰላም ፊታችንን ወደ ምስራቅ በማዞር ተገቢውን ተሞክሮ እንቅሰም

የጋዜጠኛ ዘላለም መሉ የመጀመሪያ ስራ የሆነውን “ብር አዳዩ መሪ” መጽሐፍን በድጋሚ እያነበብኩ ነበር። መጽሐፉን አንብቤ ስጨርስ አዕምሮዬ አንድ ሃሳብ ማውጣት ማውረድ ጀመረ። ሐምሌ 27 ቀን 2010ዓ.ም ጂግጂጋ ከተማ ላይ የነበረውን ጭንቅ ተመልሼ... Read more »

የጥላቻ ንግግርና ሐሰተኛ መረጃዎች የሀገር ሕልውና ስጋቶች

የጥላቻ ንግግርና ሐሰተኛ መረጃ በሀገር ሕልውና እና በሕዝቡ ደህንነት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ነው። በሚሰራጩ ሐሰተኛ ዘገባዎች ሰዎች በማንነታቸው እንዲሁም በሚከተሉት እምነታቸው ጥቃት እየደረሰባቸው ይገኛል። በመሆኑም የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት... Read more »

የሴቶች ጉዳይ- የሁሉም ጉዳይ የሴቶች ጉዳይ- የሁሉም ጉዳይ

ይህንን ጉዳይ ለማንሳት ያስገደደኝን አጋጣሚ ላስቀድም። ሴት እንደመሆኔ መጠን ወርሐዊ ግዴታዬ ላይ ነበርኩኝና የሴት ንጽሕና መጠበቂያ አዘውትሬ ወደ ምገዛበት ሱቅ ሄድኩኝ ። ኢቭ ሞዴስ ስጠኝ ብዬ መቶ ብር ሰጠሁት እሱም የንጽሕና መጠበቂያውንና... Read more »

‹‹በስተጀርባ ያለው ኃይል እየተዳከመ ከመጣ አሸባሪው ሸኔ ቦታ አይኖረውም›› ዶክተር ዲማ ነገዎ

ዶክተር ዲማ ነገዎ የተወለዱት ኢሉአባቦራ ውስጥ ከጎሬ ከተማ ወደ 18 ኪሎሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ጉማሮ በተባለች ስፍራ ነው። የልጅነት ጊዜያቸውን ከቤተሰብ ጋር አሳልፈዋል። ቤተሰባቸው በግብርና ሙያ ላይ ኑሯቸውን ያደረጉ ናቸው። በልጅነታቸው በጣም... Read more »