“እነሱ እየተቹ እኛ እየሰራን ፍሬ ስናመጣ የነሱ ልጆች ለኛ ዘብ ይቆማሉ” -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

በትናንት ክፍል ሁለት እትማችን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የለውጡ ጉዞ ያለበትን ደረጃና ፈተናዎቹን ፤ ስለ ሰላማዊ ሰልፍ መከልከል፤በሽግግር መንግስትና ሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ለተነሱ ጥያቄዎች የሰጡትን ማብራሪያ ማስነበባችን ይታወሳል። በዛሬም ክፍል ሶስት እትማችን ደግሞ... Read more »

“እኛን በዘር ለመውቀስ የምታስቡ ሰዎች መጀመሪያ እስኪ አንድ ሁኑ” ወደ ገጽ 14 ዞሯል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ

 (የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የምክር ቤት ማብራሪያ ክፍል ሁለት) በትናንት እትማችን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የጸጥታና የደህንነት ጉዳዮችን ጨምሮ ሀገሪቱ እንደ ሀገር እያጋጠሟት ባሉ ፈተናዎች ዙሪያ ከምክር ቤት አባላቱ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡትን... Read more »

“ ሀገራዊ ምክክር … ! ?”

 እውነቱን ለመናገር በዚህ ቀውጢ ሰዓት ይቺ ሀገር ከምንም ነገር በላይ ሀገራዊ ምክክር ፣ እርቅንና ሰላምን የሚያስቀድም ፖለቲካዊ ቁርጠኝነት ያለው አመራር ያስፈልጋታል። እንደመታደል ሆነ ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ አንደበት ብሔራዊ ምክክር፣እርቅ፣ሰላም፣ ይቅርባይነት ፣ ፍቅር፣... Read more »

የኢትዮ-ሱዳንን ታሪካዊ ግንኙነት ለማስቀጠል

የዘመናችንን ቅድመ መደበኛ ትምህርት ጨርሰን (ሀ…ሁ እና ኤ.ቢ.ሲ.ዲ ቆጥረን)፣ አንደኛ ክፍል ተብለን የመጀመሪያ ደረጃ መደበኛ አስኳላ ትምህርታችንን “ሀ” ብለን በጀመርንበት የልጅነት ጊዜያችን “ልጅነቴ ልጅነቴ ማርና ወተቴ” ከሚለው የመዝሙርና ሙዚቃ ክፍለ ጊዜ ትምህርታችን... Read more »

«መንግሥት 24 ሰዓት የዜጎቹን ሕይወት ለመታደግ ከፍተኛ ጥረት ያደርጋል» – ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ

 ክፍል አንድ የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባውን ሰኔ 30ቀን 2014 አካሂዷል። በእለቱም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በምክር ቤቱ ተገኝተው ከአባላቱ ለተነሱላቸው ወቅታዊ ጥያቄዎች ማብራሪያና... Read more »

የምሽት ወንበዴዎች

አቶ ያዛቸው ያየህ እና ወይዘሮ አዲሴ ጥላሁን ስራ ወዳድ ነጋዴዎች ናቸው። የወርቅ እና የብር ጌጣጌጥ በመሸጥ ላይ የተሰማሩ፤ ታታሪ ሆነው በመስራታቸው በሃብት ላይ ሃብት ደራርበው፤ የተትረፈረፈ ንብረት ባለቤት ለመሆን ችለዋል። ቤታቸውን አሳምረው... Read more »

“ሀገር ስጡን!?

 የኑሮ እንቆቅልሽ ለመንደርደሪያነት የምንጠቅሰው የልጅነታችንን ወራት የእንቆቅልሽ ጨዋታ ነው። ጠያቂ፡- “እንቆቅልህ?” መላሽ፡- “ምን አውቅልህ!” – “ሲሄድ ውሎ ሲሄድ የሚያድር?” – “መልሱን አላውቀውም!” – “እንግዲያውስ ሀገር ስጠኝ?” – “ኢትዮጵያን ሰጠሁህ!” – “ኢትዮጵያን አግኝቼ... Read more »

“አብዛኛው ማኅበረሰብ አሁንም ልክ እንደጥንቱ በጋራ ተስማምቶና ተቻችሎ በደስታ እና በኀዘኑ ይደጋገፋል፣ ይረዳዳል” – አቶ ቡርሃን አህመድ አህመዲን

ነዋሪነታቸው በአሜሪካ ቨርጂኒያ ግዛት ነው። ተወልደው ያደጉት እዚሁ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሲሆን የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን መድኃኒዓለም ትምህርት ቤት ተከታትለዋል። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እንዳጠናቀቁ ወደ ሱዳን በመሄድ አፍሪካ በተባለ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ... Read more »

ኢትዮጵያን ከወጥመዶች ለመታደግ

ባለፉት አራት ዓመታት በኢትዮጵያ እየታየ ያለው ነገር በታሪኳ ያልሆነና ሊታሰብ የሚችል አይደለም። የዜጎች ህይወት ባልተገባ መልኩ ለህልፈት ሲዳረግ በአደባባይ እየታየ ነው። በሰሜኑ ክፍል የእርስ በርስ ጦርነት ተደርጎ በአጠቃላይ የበርካቶች ህይወት አልፏል። ጦርነቱም... Read more »

«ጥላቻን ይዞ የተወለደ የለም… »

ከምዕራብ ወለጋውና ከጋምቤላው የንጹሐን ጭፍጨፋ በቅጡ ሳናገግም በቄለም ወለጋ አሸባሪው ሸኔ ተመሳሳይ ጭፍጨፋ መፈጸሙን ተረዳን። ያሳዝናል። መንግሥት የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥና አሸባሪዎችን ለመደምሰስ ከሚያደርገው ዘመቻ ጎን ለጎን ከዚህ አዙሪት በዘላቂነት ሰብሮ ለመውጣት የሚያስችሉ... Read more »