“የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ሀብት የሚፈስበት ብቻ ሳይሆን የሚታፈስበትም ይሆናል” ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል የሥራና ክህሎት ሚኒስትር

ከሁለት ሺህ የሚልቁ ተቋማት የተፈጠሩለት ዘርፍ ነው። ከ100 በላይ የሚሆኑቱ ደግሞ በፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ደረጃ ዘምነዋል። ሦስት ሚሊዮን የሚጠጉ ሠልጣኞች በተቋማቱ ውስጥ በተለያዩ ደረጃ ሥልጠና ላይ ናቸው። ዘርፉ ከፍተኛ ሀብት የሚፈስበት ሆኗል። የነገዋ... Read more »

የሙዚቃው ጦስ

ልጅነቱ የሚያጓጓ ለግላጋ ወጣት ነው። የ25ቱ ዓመቱ ወጣት ማቲያስ ተፈራ በቀጣዮቹ 18 ዓመታት የጉልምስና ዕድሜውን በእስር ቤት ያሳልፋል ብሎ የገመተ ማንም አልነበረም። ሰውን ሆን ብሎ ያጠቃል ብሎ ለማሰብ ያዳግታል። ቅልስልስ እና ተለማማጭ... Read more »

“ሌሎች ሀገራትን በመለመንና ርዳታ በመጠየቅ መኖር ኢትዮጵያን አይመጥናትም” – ቄስ ቶሎሳ ጉዲና(ዶ/ር) በአትላንታ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን ዋና መጋቢ

የትውልድ ሥፍራቸው ምዕራብ ወለጋ ዞን ኢናንጎ ወረዳ ደንጎሮ ዲሲ ከተማ ሲሆን፣ እድገታቸው ደግሞ ባቦ ጮንጌ ቀበሌ (በድሮ አወሣሰን) ውስጥ ነው – የዛሬው የዘመን እንግዳችን ቄስ ቶሎሳ ጉዲና (ዶ/ር)፡፡ ቄስ ቶሎሳ፣ የመጀመሪያ ደረጃ... Read more »

ግዛትና ደስታ፤ ግዞትና ዋይታ

ግዛት እና ግዞት በአፋዊ (ድምፁ) ቃሉ እና በፊደሉ አብዛኛው ተመሳሳይ ቢሆኑም ቅሉ የተወሰኑ የሚያለያዩዋቸው ፍቺዎች አሉ :: ያው የተወሰኑ የሚያመሳስሏቸው ፊደሎቻቸውና ድምጾቻቸው ትርጓሜዎቻቸው ጭምር መሆኑ ሳይዘነጋ:: ግዛትና ግዞት በዘመናቸው ሁነኛ ቃላት እንዳልነበሩ... Read more »

 “ለውጡ ለሲዳማ ሕዝብ ከፍተኛ ትሩፋት ይዞለት መጥቷል” አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እና ሕዝብ ከለውጡ በፊት ከሌሎች ብሔር፣ ብሔረሰቦች ጋር ተጨፍልቆ ማንነቱ ተደብቆና ራስን በራስ የማስተዳደር መብቱን ተነፍጎ ኖሯል፡፡ ይህ በመሆኑም ሲዳማ ተገቢው ትኩረት ተነፍጎት፣ ሰላምና መረጋጋት እርቆት፣ ልማት ጠምቶት... Read more »

‹‹በቡና ግብይት በላኪውና በአቅራቢው መካከል የሚፈጠሩ ችግሮች እንዲፈቱ እንሰራለን›› -ዶክተር አዱኛ ደበላ የቡና እና ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር

ቡና በሀገር ኢኮኖሚ ላይ እየተጫወተ ያለው ሚና በእጅጉ ከፍተኛ ነው፡፡ የውጭ ምንዛሬ በማስገኘት ከሚታወቁ የሀገር ውስጥ ምርቶች ቀዳሚውን ስፍራ ይዟል፡፡ 50 በመቶ የሚሆነውንም የሀገር ኢኮኖሚ የሚሸፍን ምርት ነው፡፡ ታዲያ ይህ የውጭ ምንዛሬ... Read more »

 ሰላማችንን እንዴት እናጽና ?

ሰላም አንድ ወጥ ብያኔ እንደሌለው የዘርፉ ምሁራን ይጠቁማሉ። ሰላም ሰፊ ትርጉም ያለው ቃል ሲሆን፤ መንፈሳዊ እና ስጋዊ ትርጉም እንዳለውም ይነገርለታል። ከመንፈሳዊ ብያኔ አንፃር በመፅሃፍ ቅዱስ እና በቅዱስ ቁርዓን ላይ ሰላም በተደጋጋሚ ከመጠቀሱ... Read more »

«ክልሉ የፖለቲካ ተሳትፎ ፍትሃዊነትን ለማረጋገጥ በሚያስችል መንገድ ተመሥርቷል»- አቶ ጥላሁን ከበደ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

ባለፉት ዓመታት የለውጡ መንግሥት ስር የሰደዱ ችግሮችን ለመፍታትና የተረጋጋ ዘላቂ ሰላም ለመፍጠር አልሞ ሲሠራ ቆይቷል፡፡ በተለይ በቀድሞ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ይነሱ የነበሩ በክልልነት እንደራጅ ጥያቄዎች በዴሞክራሲያዊ መንገድ ምላሽ ማግኘታቸው ይታወሳል፡፡... Read more »

 ዘመኑን የማይመጥኑ አሰራሮች የኮሪደር ልማት ይሰራባቸው

ተሰማ መንግስቴ በሚያየው ነገር ተደንቋል። ከሰው የስራ ትጋት ባሻገር የስራው ፍጥነትና ጥራት አስደምሞታል። በአይኑ በብረቱ አይቶ የታዘበውን እና ውስጡ እርካታ የፈጠረበትን የኮሪደር ልማት ለጓደኞቹ በዝርዝር ለማስረዳት ተቻኩሏል። እናም ማምሻ ጉሮ ሰሪ ለመድረስ... Read more »

“የውስጥ ችግሮቻችንን በውይይት ፈትተን ሙሉ አቅማችንን ለልማት ካዋልን ከበለፀጉት ሀገራት መካከል ለመሆን እንችላለን” ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ርዕሰመስተዳድር

ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል እራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄው በሕዝበውሳኔ ምላሽ አግኝቶ 11ኛው ክልል ሆኖ ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ከገባ ሁለት ዓመት ተኩል ጊዜ ተቆጠረ። ክልሉ በዚህ አጭር ጊዜ በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ የተከናወኑትን... Read more »