እውነቱን ለመናገር ዕለቱን ‹‹ደስ የሚል ቀን ›› ብሎ መጀመር ቀናችንን እጅግ አስደሳች ያደርገዋል። ቀደምቶቹ ወላጆቻችንም ብሩህ ቀን እንዲሆንላቸው በማሰብ ይመስለኛል‹‹ በቀኝ አውለኝ›› ሲሉ በጸሎት የሚማጸኑት። ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል ይባል የለ። መቼም... Read more »
ኢትዮጵያ የኃይል አቅርቦቷን በአስተማማኝ መንገድ ለመገንባት፤ ብሎም ለቀጠናው ሁነኛ የኃይል አማራጭ ለመሆን በአባይ ወንዝ ላይ ግድብ መገንባት ከጀመረች ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ አስቆጥራለች። የዓባይን ውሃ ጥቅም ላይ የማዋሉ ጉዳይ ምንም እንኳን ዘመናትን... Read more »
(ክፍል ፩) በለውጡ ማግስት የኢትዮጵያ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ገጥሞት ከነበር ውስብስበ ሙስናና ብልሹ አሰራር ተላቆ ከክሽፈት መዳኑ ሲረጋገጥ ግብጽ ያለ የሌለ ሀይሏን አቀናጅታና አሟጣ አገራችን ላይ የዲፕሎማ፣ የሚዲያና እንደ አሸባሪው ሕወሓትና ኦነግ... Read more »
ክረምቱ አይሏል፤ ቅቃዜው ብሷል። መልካም ዜናዎች ርቀውናል። ጆሯችን ክፉ ወሬን ለምዷል። ስለአገራችን የምንሰማው አንጀት ያቆስላል፤ ልብ ያርዳል። የምናየው የሚፈጸመው ሁሉ በእኛ እድሜ ሊሆን ቀርቶ ልናስበው የማንችለው ሆኖብናል። እውነት መንምኗል፤ ውሸት ገኗል። በዚህ... Read more »
እንደ ማዋዣ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ የምርጫ ካርዱን እንደ “ክብር መረማመጃ ቀይ ምንጣፍ በመደልደል” የአገሩን አደራ በጫንቃቸው ላይ አሸክሞ ለፓርላማ ወንበር ያበቃቸው “እንደራሴዎቹ” የሦስት ሩብ ወራት የተግባር ክራሞታቸውን አጠናቀው ከመንበራቸው ወደ “ጓዳቸው” ለመትመም ተሰነባብተዋል።... Read more »
የዛሬው የ‹‹ፍረዱኝ›› አምድ ዝግጅታችን በመዲናችን አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 በሚገኙት ሁለት የአጸደ ህጻናት ትምህርት ቤቶችን ይመለከታል። አጸደ ህጻናቱ ህጻን ዓለም አጸደ ህጻናት እና አምስት ኪሎ አጸደ ህጻናት... Read more »
ነገሮች ማነፀሪያ እና ዋጋ ከሌላቸው ዓለም ከንቱ ናት። ይህን ለማወቅ ጊዜ እና ሁኔታን ማገናዘብ ተገቢ ነው። ይህን መግቢያ ሐሳብ ያጠናክርልኝ ዘንድ ይህን ተረት ልጠቀም ተገደድኩኝ። ከዕለታት ባንዱ ቀን አንድ ታዳጊ አባቱን ‹‹የህይወት... Read more »
ክፍል አራት እና የመጨረሻው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ሰሞኑን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱላቸው ወቅታዊ አገራዊ ጥያቄዎች ሰፊ ማብራሪያና ምላሽ ሰጥተዋል። ይህንኑ ምላሽና ማብራሪያ በተከታታይ ማስነበባችን ይታወሳል።... Read more »
መስጠትና መቀበል በሁለት እና ከዚያ በላይ በሆኑ አካላት መካከል የሚደረግ ግንኙነት ነው። ይህም ያለው ለሌለው በመስጠት። የሌለው ካለው በመቀበል እንዲሁም እርስ በእርስ የመመጋገብ ሂደት ነው።በመሆኑም ሁላችንም በዚህ የህይወት መንገድ ውስጥ እናልፋለን።እንሰጣለን እንቀበላለን።አስበነውም... Read more »
ማጭድ ይሆነን ዘንድ ምንሽር ቀለጠ ዳሩ ብረት እንጂ ልብ አልተለወጠ ለሳር ያልነው ስለት እልፍ አንገት ቆረጠ። ሰሞኑን በመገናኛ ብዙኃን የማያቸው ነገሮች ናቸው ይህን የበዕውቀቱ ሥዩም ግጥም ያስታወሱኝ። ባለፈው ሐሙስ ማታ ኢትዮጵያ ቴሌቭዥን... Read more »