ሌብነት ላይ የተመዘዘው ሰይፍ እንዳይመለስ

ሰሞኑን በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን የሰማነው የሙስና ቅሌት ጆሮን ‹‹ጭው›› የሚያደርግ ነው። በእርግጥ ከዚህ ቀደም በተለያየ ጊዜ ከአሁኑ የባሰም የሙስና ቅሌት በዚህች ድሃ አገር እንደተፈጸመ እናስታውሳለን። ይህኛውን የተለየ፣ ከባድ እና እጅግ አስደንጋጭ ያደረገው... Read more »

‹‹ እኛ ወደ ተለያዩ አገራት እንደምናየው ሁሉ ሌሎቹ አገሮች እኛን እንዴት ያዩናል ብሎ መጠየቅ ተገቢ ነው ›› ዶክተር ደሳለኝ አምባው የውጭ ጉዳዮች ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በተለያዩ የኃላፊነት ቦታ አገልግለዋል። በፌደራል ደረጃም በሚኒስትር ዴኤታነት ከአንድም ሁለት መስሪያ ቤቶችን መርተዋል። በቅርቡ ደግሞ የውጭ ጉዳዮች ኢንስቲትዩትን የመምራት ኃላፊነት ተረክበዋል – የዛሬው የአዲስ ዘመን የ‹‹ወቅታዊ ›› እንግዳ... Read more »

እየሆንለት ያለው ሁሉ ይገባዋል

 (ክፍል ፪) ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ የነገሮቻችን ሁሉ ወሳኝ መታጠፊያ/critical juncture/፤ የአህጉራችንን የጂኦ -ፖለቲክስ ሚዛን ፍጹም የሚቀይር ፤ ኢኮኖሚውን ይዞ የመነሳት አቅም ያለው ፤ አገራዊ አንድነት ለመፍጠር የማይተካ ሚና የሚጫወት ስለሆነ በክፍል... Read more »

ከሃይማኖቶች አስተምህሮ ያስወጣ ያልሰለጠነ ፖለቲከኛነት

ያልሰለጠነ ፖለቲካ በበሃሪው የእኔ…የእኔ ማለትን ስለሚወድ በሀሳብ ልእልና ሳይሆን በጉልበት አሸንፎ መውጣትን፤ በሴራ ጠልፎ የመጣልን መንገድ ይከተላል። ፖለቲከኞች መተዳደሪያቸው ሕገእግዚአብሄር ሳይሆን ሕገመንግሥት ነው። በመሆኑም ላይተዳደሩበት ሕግ ያረቅቃሉ፣ ሕግያሻሽላሉ፣ መልሰው ራሳቸው ያወጡትን ሕግያፈርሳሉ።... Read more »

ታታሪዋን እማወራ ለመግደል ያልሳሳው አባወራ

ታታሪ ናት፤ ደከመኝ ማለትን አታውቅም። በዚህ ጥንካሬዋ የማይወዳት የለም።ገና በልጅነቷ በሰሜን ጎንደር ከቤተሰቦቿ ጋር ስትኖር ከማጀት ወጥታ እየሠራች ቤተሰቧን ለማስተዳደር የምትባዝነዋ ታታሪ ሴት ለትዳር የማይፈልጋት አልነበረም።ከፈላጊዎቿ መካከል ዕድል ቀንቶት ጎሹ አከላት ፈቃድ... Read more »

«ጭጋግና ጠል»

የክረምቱ አገባብ አስደስቶናል፤ ከብዶናልም፡፡ ደስታው ፈጣሪ ራርቶልን በቂ “ሰማያዊ ጠል” አግኝተን ተፈጥሮና ፍጡራን በጋራ መፈንደቃችን ሲሆን፤ በርካታ አካባቢዎች በጭጋግ ተሸፍነው እስከ እኩለ ቀን ድረስ መዋላቸው ደግሞ ክረምቱን ትንሽ ጠነን ሳያደርግብን እንዳልቀረ በብርዱ... Read more »

«ሠላምን በአገር ላይ መልሶ ለማምጣት ብቸኛውና አስተማማኝ መንገድ ፖለቲካዊ ምክክር ነው» በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሪሾ

ኢትዮጵያ አንድ ክፍለ ዘመን በላይ ታሪካዊ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ካላቸው የአውሮፓ አገራት መካከል ፈረንሳይ በግንባር ቀደም ትጠቀሳለች። አገራቱ በተለይም ካለፉት 125 ዓመታት ጀምሮ በፖለቲካና በኢኮኖሚ ብሎም በህዝብ ለህዝብ ትስስር ጠንካራ የሚባል ግንኙነት ያላቸው... Read more »

ሆድ ለባሰው…

በብዙ የተከፋ ሰው በሆነው ባልሆነው ሆድ ይብሰዋል። ለበጎ ያሉት እንኳ ለክፋት ይመስለውና ይበልጡኑ ይከፋል። ከብዙ መከፋትና መገፋት በኋላ የሚመጣው ሆድ መባስ ደግሞ ነጭናጫና ፍጹም ተጠራጣሪ ያደርጋል። “የተከፋ ተደፋ “ እንዲሉ ታድያ ዛሬ... Read more »

’’በትናንት መኖር‘

ከሰሞኑ በአንደኛው ቴሌቪዥን ጣቢያ ኪነ ጥበባት ላይ ባተኮረ ፕሮግራም ላይ አንድ ታዋቂ አርቲስት ይቀርባል:: እንደተለመደው ሕይወትና ሥራዎቹ ያተኮሩ ጉዳዮች እየተነሱ ቃለ መጠይቁ ይካሄዳል:: ታዲያ የነገ ተስፋው ምን እንደሆነ ሲጠየቅ የመለሰው መልስ ግን... Read more »

ሁለቱም ገጾች የእኛው መልኮች ናቸው

 ሁለቱም የእኛው ሆነው ሳለ ጥሎብን መልካም የሆኑ ታሪካችን የኔ፤ የጎደፈው የአንተ መባባል ተላምደናል። እስኪ የእኔ ታሪክ እጅጉን ከሌላው የተለየና ድንቅ ፈፅሞም ጠልቶ የማያውቅ የፍካት ብቻ ነው የሚል ወገን የት ይሆን የሚገኘው? የትኛውም... Read more »