አባቶቻችን ከፍ ያሉ እውቀቶችን የተሸከሙና ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገሩ ተረትና ምሳሌዎችን አስቀምጠውልን አልፈዋል ። እነዚህ ተረትና ምሳሌዎች ሀሳብን በቀላሉና በአጭር ከማስተላለፍ ባለፈ ከአንባቢ ጋር በቀላሉ ለመግባባት አቅም ያላቸው ናቸው ። ይህንን ለማለት... Read more »
በዓለም አቀፍ ደረጃ በብልፅግና የሚታወቁ አገራት ለከፍታቸው ምክንያት የሆኑ አበይት ምክንያቶችን እንደሚጠቅሱ ሁሉ፣ ከድህነት መላቀቅ የተሳናቸውም ለዝቅታቸው በርካታ ሰበቦችን ይደረድራሉ። መልከአ ምድራዊ አቀማመጣቸው ምቹ አለመሆኑና በተፈጥሮ ሀብት አለመታደላቸው ደግሞ ከሰበቦቻቸው መካከል ጎልቶ... Read more »
«እለ ከርሦሙ አምለኮሙ ( እነሆድ አምላኩ) ፤ ያሰባችሁት እኛን የመከፋፈል ሴራ ሳይሳካ ቀረ» እያለ ዋርካው ስር ከሚገኘው ድንጋይ ላይ ቆሞ ወፈፌው ይልቃል አዲሴ መጮህ ሲጀምር፤ በሰፈራችን የሚኖር ከትንሽ እስከ ትልቅ የሚገኝ አንድም... Read more »
ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ድል ያጣጣመችበት፤በሌላ መልኩ ደግሞ በሰላም እጦት የተፈተነችበት ነበር ። በገጠማት ከባድ ፈተና የማንባቷን ያህል ለዜጎቿ የተስፋ ብርሀን የሚፈነጥቁ ተግባራትን ለማከናወንም ደፋ ቀና ስትልም ከርማለች። በእነዚህና በሌሎችም ሀገራዊና ወቅታዊ... Read more »
(የፕሬዚዳንት ፑቲን የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ማዘዣ ትንሿ ሳምሶናይት፤) ከዚህ በቀደመው መጣጥፌ ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ስለማይለየው የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ማዘዣ ሳምሶናይት “ፉት ቦል” አስነብቤ ነበር ዛሬ ደግሞ ከራሽያው ፕሬዚዳንት ፑቲን አጠገብ ስለማትጠፋው የኒውክሌር ጦር... Read more »
ኢትዮጵያውያን አገር ወዳድ መሆናችንን ከሚያመላክቱ ማረጋገጫዎች መካከል ጠላት ኢትዮጵያን ለማጥቃት ሲነሳ አገር ለማስከበር ቀፎ እንደተነካ ንብ ግር ብሎ ስለ አገራቸው መትመማቸው አንደኛው ነው። ሌላኛው ደግሞ ለአገር ሲሉ እልህ አስጨራሽ ትግል በማድረግ በውድድር... Read more »
በዛሬው የ‹‹ተጠየቅ›› አምዳችን በአማራ ክልል ሕግ ለማስከበር የተሠራውን ሥራ፤ ስለ ክልሉ ሰላምና ደህንነት እንዲሁም አሁናዊ ሁኔታ በተጨማሪ ያሉ ቀጣይ ስጋቶችንና አማራጮች ፤ በተጨማሪም አማራ ክልል ከአጎራባች ክልሎችና ከፌደራል መንግሥት ጋር በጥምረት እየተገበሩት... Read more »
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጋራ መኖሪያ ቤት የዕጣ ዕድለኞችን ከሰው ንክኪ ነጻ በሆነ የዕጣ አወጣጥ ይፋ ካደረገ ማግሥት ጀምሮ በየማኅበራዊ ድረ ገጹ በዕጣ አወጣጡ ላይ የዕጣው ኢ-ፍትሐዊነት ሲገለጽና በከተማ አስተዳደሩ ላይ ስድብ... Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ሰኔ 30/2014 በህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ለቀረቡላቸው በርካታ ጥያቄዎች በየፈርጁ ምላሽ እና ማብራሪያ መስጠታቸው ይታወሳል። በተለይም በአሁኑ ወቅት በሀገሪቱ ስለሚስተዋለው የሠላም ሁኔታ በርካታ ምሳሌዎችን በማጣቀስ ማብራሪያ ሰጥተዋል።... Read more »
መቼም አሸባሪው ሕወሓት ነፍሱ አይማርም ባለፉት አራት ዓመታት ጊዜዬን ፣ አእምሮዬንና ጉልበቴን እሱ ላይ እንዳፈስ አስገድዶኛል ። ነገሬን ሁሉ ከእጄ አስጥሎ ስለ እርሱ ብቻ እንድጽፍ አስገድዶኛል ። አሁንም እግዜሩ ይይለትና ነፍሱም አይማርና... Read more »