ከቀናት በፊት የኢትዮጵያውያን አይኖች በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በጉባ ወረዳ ካለው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ እንደነበሩ ይታወቃል፡፡ በአሁኑ ወቅት ግድብ ግንባታ ሥራ ወደ 83 ነጥብ 3 በመቶ መድረስ የቻለ ሲሆን፣ ሶስተኛው ዙር... Read more »
የሐሙስ ምሽት ነሐሴ 5 ቀን 2014 ዓ.ም ፋና 90 ዜና ከወትሮው በተለይ በጋሸ አበራ ሞላ /አርቲስት ስለሽ ደምሴ ዘመን ተሻጋሪ የትውልድ ዜማ “አባቱ ደጀን…፣”ን ከፊት በማስቀደም ነው የጀመረው ። ዕለቱን የዋጀ ስልት... Read more »
ስኬት የበርካታ ትግል ፍሬ ነው፤ ስኬት ለላቀ ለውጥና ከፍታ እንደ መስፈንጠሪያ አንጓም ነው፤ ስኬት የትናንት ልፋት፣ የዛሬ እረፍት እና የነገ የተሻለ ሕልም የተጋመዱበት ህያው የሰው ልጆች የከፍታ ማማ ነው:: በተለይ ደግሞ የስኬት... Read more »
ጋብቻ ማለት በስነ ልቦና፣ በስነ አእምሮ እና አካላዊ ጥምረት ቤተሰብ ለማስተዳደር ወይም ለመምራት አንድ ወንድ እና አንድ ሴት ባልና ሚስት ሆነው ወደውና ፈቅደው በፍቅር የሚጣመሩበት ትልቅ የቤተሰብ መመስረቻ ነው። በሂደቱም ያዳበሯቸውን ማህበራዊ... Read more »
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ፣ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሦስተኛው ዙር ውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቅን አስመልክቶ ትናንት ያስተላለፉት የእንኳን ደስ አለን መልዕክት! ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ እንዲሁም በዚህ ስፍራ በዚህ ታሪካዊ ፕሮጀክት... Read more »
የዛሬው የዘመን እንግዳችን በፖሊስ ተቋም ውስጥ በርካታ ስትራቴጂክ ዲዛይን በመስራትና በመቆጣጠር ከፌደራል እስከ ክልሎች ድረስ ስራዎች ያበረከቱ የምህንድስና ባለሙያ ናቸው:: በቀድሞ አጠራር በሸዋ ክፍለ አገር ደቡብ ሸዋ ከምባታ አውራጃ አንጋጫ ወረዳ ዋሰራ... Read more »
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሦስተኛ ዙር ሙሌት በስኬት መጠናቀቅን ተከትሎ ትናንት ያስተላለፉት መልዕክት የዛሬው ቀን ለሁላችንም ልዩ ቀን ነው:: ለዚህ ልዩ ቀን ለመድረስ... Read more »
የአማርኛው መዝገበ ቃላት አባይን ዋና አባት ሲል ይገልጸዋል። ከዚህ እውነት በመነሳት አባይ ማለት ዋና ማለት እንደሆነና አባት ማለት እንደሆነ እንደርስበታለን። ይህ ስም የስሞች ሁሉ በኩር፣ የክብሮች ሁሉ ቁንጮ ነው። ይህ ስም የእኛ... Read more »
ክብርት ፕሬዚዳንት ፣ ክቡር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የተከበራችሁ ሚኒስትሮች ፣ ከሁሉ በላይ በዚህ ታላቅ ፕሮጀክት ላይ የተሳተፋችሁ ሰራተኞች እና መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በዛሬው ዕለት በምናስጀምረው ሁለተኛው ዩኒት እና አጠቃላይ ግድቡ የስራ ውጤት... Read more »
የአማርኛው መዝገበ ቃላት ዓባይን ዋና፣ አባት ሲል ይገልጸዋል። ከዚህ እውነት በመነሳት ዓባይ ማለት ዋና ማለት እንደሆነና አባት ማለት እንደሆነ እንደርስበታለን። ይህ ስም የስሞች ሁሉ በኩር፣ የክብሮች ሁሉ ቁንጮ ነው። ይህ ስም የእኛ... Read more »