ኢትዮጵያ የሚክሳት እንጂ የሚከሳት አያስፈልጋትም

ኢትዮጵያ በፀጋ የተጠበቀች፣ በፈጣሪ የተባረከችና የተመረጠች አገር ናት። ኢትዮጵያ የነካትን የምታቃጥል እሳት ናት። ኢትዮጵያዊነት ኃይል ነው። ኢትጵያዊነት ነጻነትና ኩራት ነው። ኢትዮጵያዊነት አሸናፊነት፣ አንድነት እና ትግዕስት ነው። ኢትዮጵያ ወራሪዎችንና ተስፋፊዎችን በአንድነት በመመከት አንፀባራቂ... Read more »

ከሞት የተነሳው ግድብ!

እንደ “አድዋ ድል” ሁሉ የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦችን በአንድ ጥላ ስር ማሰባሰብ የቻለ፣ የመላ ኢትዮጵያዊያንን ቀልብ የገዛና የሁሉም ዜጎች አሻራ ያረፈበት የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከኃይል ማመንጫነቱ ባሻገር ለኢትዮጵያዊያን የአንድነታቸውና የትብብራቸው ማሳያ... Read more »

“ስንቃችንን በአህያ አመላችንን በጉያ “!

” ስንቃችንን በአህያ፣ አመላችንን በጉያ” ይላል የአገሬ ምሳሌያዊ አነጋገር ፤ አዎ ይህ መሰሉ ምሳሌያዊ አነጋገር ብዙ መልዕክቶችን በአንድ ጊዜ ለማስተላለፍ አቅም ያለው ነው። በተለይም አሁን አገራችን እንዲህ ባለው “በልቶ ካጅ” የእናት ጡት... Read more »

የፈረደብን ዜጎች በኑሮ ጦርነቱ ተማርከናል

 የፈረደብህ መንግሥታችን ሆይ እባክህ ስማን!? ጦርነት የታሪክ ውርስ ብቻም ሳይሆን የዕለት ክስተት ከሆነባቸው ሀገራት መካከል የእኛዋ ያልታደለችው ኢትዮጵያ አንዷ ናት። ጦርነት ለአያቶቻችን እንግዳ፣ ለአባቶቻችንም የሩቅ ዜና አልነበረም። የገድላቸው ታሪክ ድል በድል ነው።... Read more »

“እናት ሀገሬ ወይ ሞት!!!”

እንደ ኤሮፓውያን አቆጣጠር ሴፕቴምበር 17 ቀን፣ 1787 ዓ.ም በአሜሪካ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ሥፍራ አለው ይለናል ትንታጉ ጉምቱውና ደማሙ ጋዜጠኛ ጋሽ ሙሉጌታ ሉሌ ነፍሱን ይማርና ። መቼም በዚች ምድር እንደሱ ልቅም ጥንቅቅ ያለ... Read more »

የአፍሪካ ጠላቶች የበሉት አፍሪካዊው ፈርጥ! ቶማስ ሳንካራ!

አፍሪካን ማለቱ፤ ለአህጉራዊ ችግር አህጉራዊ መፍትሄ ማስቀመጡና የአገሬን ችግር ለመፍታት የማንም ተላላኪ መሆን አያስፈልገኝም የሚል ጠንካራ አቋም መያዙ በአፍሪካ ጠላቶች ጥርስ ውስጥ አስገባው እንጂ ሌላ ምንም ወንጀል አልሰራም! ሞተር ብስክሌት ጋላቢነቱ፣ ጊታር... Read more »

የህዝብ አለኝታ !

የሰሞኑን የህወሓትን እብሪት ተከትሎ በርካታ የህዝብ ድምጾች ከዛም ከዚህም እየተሰሙ ነው። አሸባሪውን የህወሓትን ቡድን በመቃወም ከመከላከያ ጎን እንቆማለን የሚሉ የሀገር ተቆርቋሪ ድምጾች በመላው የሀገሪቱ ክፍል እያስተጋቡ ይገኛል። ኢትዮጵያዊነትን ያስቀደሙ፣ እኛነትን የተላበሱ ፍትህ... Read more »

ከማይካድራ እስከ ጋሊኮማ በንፁሃን ላይ የተደረገ ጭፍጨፋ

ማይካድራ እንደ ወትሮዋ ሞቅ ደመቅ ብላለች።የእለት ጉርሳቸውን ሸቅለው የሚያድሩ የቀን ሰራተኞችም ከተንጣለሉት ሰፋፊ እርሻዎች ውስጥ የሚቆረጠውን ይቆርጣሉ፤ የሚታረመውን ያርማሉ፤ ለገበያ የደረሱትንም በመልክ በመልካቸው እያዘጋጁ መኪና ላይ ይጭናሉ። አብዛኞቹ የማይካድራ ነዋሪዎች የአማራ ተወላጆች... Read more »

በኢትዮጵያ ቀልድ የለም

በዓለም ፖሊሲነቷ ዘመናትን ተሻግራለች። በተለይ ሁለተኛውን የዓለም ጦርነት ተከትሎ የኢኮኖሚውን ማማ ተቆጣጥራለች። ጦርነቱን ወደ ኢኮኖሚያዊ እድገት መሸጋገሪያ ድልድይ በማድረግ የነበረችበትን የምጣኔ ሀብት ደረጃ መቀየሯም ሚሊዮኖችን ከበላው ጦርነት ጋር ተያይዞ ስሟ መሬት አርፎ... Read more »

አሸባሪው ህወሓትና የከሰረው የብሄር ገበያው

አሸባሪው የህወሓት ቡድን የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች መብት የሚለውን የፖለቲካ ፅንሰ ሃሳብ ከግራ ዘመሞች የፖለቲካ ፍልስፍና ትርጓሜ አንጻር መውሰዱን ጫካ በገባ ማግስት ጀምሮ ሲያስተጋባው የነበረው ነው።ነገር ግን ከግራ ዘመሞች የወሰደው የብሄር ብሄረሰቦች... Read more »