‹‹የጉልበት ገዥዎች ትራጄዲያዊ አወዳደቅ እያሳዩን ነው። ›› አሌክሳንደር ፑሽኪን የዘንድሮ ክረምት ብዙ ተስፋ እና የሚያደናግሩ ስጋቶች ግን በትግላችን የምንቀይራቸው ተግዳሮቶችን እያሳየን ነው። አምና ሐምሌ 14 ስንመኘው የነበረውን የህዳሴ ግድባችን በጥቂት ቀናት ከአፍ... Read more »
ሰው ማለት ሰው ማለት ሰው የሆነ ነው ሰው የጠፋ ‘ለት። ገጣሚውን ባላስታውስም (የህዝብ?) ስለ ግጥሙ ግን ሳላመሰግን አላልፍም። ከማመስገንም በላይ ተገቢው ቦታ ላይ ተጠቅሜበታለሁ ብዬ አስባለሁና አርኬው ከዚህ ጉዳይ ጋር በተያያዘ... Read more »
በትግራይና በውጭ የሚገኙ ወታደራዊና ሲቭል አመራሮች በዚያ ሰሞን በሚስጥር ለስድስት ተከታታይ ቀናት በዙም ባደረጉት ስብሰባ ኢትዮጵያን የማፍረስና በፍርስራሿ ላይ ታላቋን ትግራይ እንዴት እንደምትመሠረት ስትራቴጂ ነድፈዋል። የድርጊት መርሀ ግብር በመቅረጽ ተልዕኮ ተከፋፍለዋል። ከሁሉም... Read more »
የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ከስግብግቡ የትህነግ ጁንታ ጋር ተገደን ዳግም የገባንበት ጦርነት በአውደ ግንባር ብቻ የተወሰነ አይደለም ። በእፉኝቱ ትህነግ ስፓንሰር ከሚደረገው ተልእኮና ስምሪት ከሚሰጠው ዲጂታል ወያኔ ህልቁ መሳፍርት ከሌለው የሀሰት መረጃና ሆን... Read more »
በቅርቡ ሁለቱ የሽብር ድርጅቶች በጋራ ለመስራት ተስማምተናል ሲሉ ተሰምተዋል። የህወሓት እና የሸኔ የሽብር ቡድኖች በጋራ የሽብርና የጥፋት ስራቸውን ለመፈጸም መስማማታቸው ስሰማ ወደ አዕምሮዬ የመጣው ነገር ይህ ጉዳይ ጥምረት ሳይሆን ጭንቀት መሆኑ ነው።... Read more »
ሀገሪቱ ጦርነት ላይ መሆኗን አስታውሰን እንለፍ። የጦርነቱ የፍልሚያ ሜዳ ደግሞ አረር የሚወነጨፍበት፣ ታንክ የሚርመሰመስበት፣ ጀግኖች ከጠላት ጋር ትንቅንቅ ገጠመው እያርበደበዱ ኃያል ሕዝባዊ ክንዳቸውን የሚያሳዩበት ቀጣና ብቻ አይደለም። በዚህኛው የፍልሚያ ጎራ ጀግናው የመከላከያ... Read more »
በ1967 ዓ.ም መጨረሻ በበታችነት ስሜት ደደቢት በረሃ የወረደው አሸባሪው የህወሓት ቡድን፤ ደርግ ማለት አማራ ነው፤ አማራን ማጥፋት ደርግን ማጥፋት ነው የሚል አጀንዳ በግልጽ ይዞ በትጥቅ ትግል ሲንቀሳቀስ ነበር። የኢትዮጵያን ህዝብ እንደሰም አቅልጦ... Read more »
ኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰቦች አገር ናት። ይህ ሊለወጥ የማይችል የኢትዮጵያ ተፈጥሯዊ ስሪት ነው። “ነብር ዥንጉርጉርነቱን ኢትዮጵያዊም ኢትዮጵያዊነቱን አይለውጥምና!” የብሔር ብሔረሰብ ሃገር መሆንም ችግር ሆኖብን አያውቅም፤ ብሔር ብሔረሰብ ሆነን ሦስት ሺህ ዓመታትን ኖረናልና። ሊክዱት፣... Read more »
በውጭ አገር ያለው የአሸባሪው ጁንታ ተላላኪ ጀሌ፤ አንዴ በሆዱ በመንከባለል፤ ሌላ ጊዜ ደግሞ በጀርባው በመንጋለል ያስጥሉልኛል ብሎ እምነት በጣለባቸው ኃያላኑ ቤተ መንግስት ፊት ለፊት ደጅ ከመጥናት ሰሞኑን ጋብ ያለ ይመስላል፡፡ አሁን ደግሞ... Read more »
አሸባሪው ሕወሓት ጫካ በገባ ማግስት የትግል አጋሮቼ እና የአለም ህዝብ ይወቅልኝ ባለው ማንፌስቶው በክፍል (ሀ) “የአብዮታዊው ትግል አላማ የትግራይ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ማቋቋም ይሆናል” በማለት እንቅጩን ይናገራል። ከዚህ ጋር አያይዞ የትግራይ ህዝብ የደኸየውና... Read more »