የአስተሳሰባቸው እስረኞች

ማሰላሰያ፤ በኢትዮጵያ ውስጥ ምን ያህል ሕጋዊ የማረሚያ ቤቶች እንዳሉና የታራሚዎች ቁጥርም ምን ያህል እንደሆነ የሚመለከተው መንግሥታዊ ተቋም በቂ መረጃ እንዳለው ተስፋ እናደርጋለን። ቀደም ሲል በነበረው ሥርዓት በሹክሹክታና አንዳንዴም ጮክ በሚሉ የሚዲያ ድምጾች... Read more »

በጽናት የመቻል ተምሳሌትነት – ከኳታር

ከዓለም አቀፍ ስፖርታዊ ውድድሮች ሁሉ በተወዳጅነት ቀዳሚው የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ስለመሆኑ አያጠራጥርም። እግር ኳስ የዓለም ቋንቋ ነው የሚባለውም ቢሊዮኖች ሃገራቸው በውድድሩ ብትሳተፍም ባትሳተፍም በአካልና በቴሌቪዥን መስኮቶች ስለሚከታተሉት ነው። የብዙዎች የልጅነት ትዝታ... Read more »

አወዛጋቢው ምናባዊ ገንዘብ(ክሪፕቶ ከረንሲ)፤

 (ክፍል ሁለት) በመጀመሪያው ክፍል ለንባብ በበቃው መጣጥፌ በምናባዊ ገንዘብ ወይም በክሪፕቶ ከረንሲ ኢንዱስትሪው በ3ኛ ደረጃ የሚገኘው ግዙፉ FTX EXCHANGE እንዴት እንደተነሳና እንደተንኮታኮተ አውስቻለሁ ። ዛሬ ደግሞ የዚህን ግዙፍ ኩባንያ ብልሹ አሰራር ፍንጭ... Read more »

ሌብነትን የሚጠየፍ ትውልድ ለማፍራት

ባለፉት ጊዜያት በሀገራችን ሰላምና መረጋጋት ጠፍቶ ፈተናዎቿ አይለው በውስጥ ሆነ በውጭ ኃይሎች ሲደርስባት የነበረው ጫና በርትቶ ቆይቷል። አሁን ላይ ሰላምን ለማስፈን እየተደረጉ ያሉ ጥረቶች ተስፋ የሚፈነጥቁ ቢሆንም በሌላ በኩል ደግሞ የሀገር እድገት... Read more »

 ‹‹ግርግር ለሌባ ይመቻል!›› በተጨባጭ !

የሰሜን እዝ ጥቃትን ተከትሎ በሕወሓትና በፌደራል መንግስት መካከል የተደረገው ደም አፋሳሽ ጦርነት ሁለት አመት ዘልቆ በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ በተደረገ የሰላም ስምምነት ወደ ፍፃሜው እየሄደ ነው ።በዚህ ጦርነት በርካቶች ለሞት፣ ለአካል፣ ጉዳት እና... Read more »

አገርን እና ህዝቡን የሰረቀ የሚጣልበት ቅጣት ልክ በምን ይሰላል …

የአውሮፓ ቅኝ ገዥ ኢፔሪያሊስቶችን በከፍተኛ ተጋድሎ ከአህጉረ አፍሪካ ያስወጡት አፍሪካዊያን ዛሬም ላይ አይለፍላችሁ ተብለው የተረገሙ ይመስላል። አፍሪካዊያን የአውሮፓ ኢፔሪያሊስቶችን ከአህጉራቸው ያስወጡ እንጂ ሰርተው ከማደግ ይልቅ በአቋራጭ ዘርፈው መክበርን በሚሹ የአፍሪካ ባለስልጣናት፣ ደላሎች... Read more »

የሰላሙ ሻማ እንዳይጠፋ ሁሉም …

የዛሬዋ የዓለም የዴሞክራሲ ተምሳሌት የምትባለው አሜሪካ እ.ኤ.አ በ1850ዎቹ መባቻ ልጆቿ ለሁለት ጎራ ተከፍለው እርስ በእርስ የለየለት ጦርነት ውስጥ ገብተው ነበር። ያኔ በደቡባዊ ክፍል ያሉ ዜጎቿ ከግብርና መር ኢንዱስትሪ አልተላቀቁም ነበር። ስለዚህ ማሳቸውን... Read more »

የሀገራዊ ተስፋችን ሙላት

ተስፋ ማለት… ከዓመታት በፊት ያነበብኩትን አንድ ጥቅስ በሚገባ ቃል በቃል አስታውሰዋለሁ። እንዲህ ነበር የሚለው፤ “የሰው ልጅ ያለ ምግብ አርባ ቀናት፣ ያለ ውሃ ሦስት ቀናት፣ ያለ አየር ስምንት ደቂቃ መቆየት ይችላል። ያለ ተስፋ... Read more »

«ኮብራ ኢፌክት» እንዳይከሰት

 ሆርስት ሲበርት በአለም አቀፍ ደረጃ ስመጥር የኢኮኖሚ ምሁር ነው።ስለ ኢኮኖሚ ሲነሳ‹‹ኮብራ ኢፌክት፣Cobra effect››በሚለው እሳቤው ይበልጡን ይታወቃል።በጀርመናዊ ሰው እሳቤ‹‹ኮብራ ኢፌክት››ለአንድ ችግር በምንሰጠው መፍትሄና መፍትሄው ላስከተለው ችግር የምንሰነዝረው ምላሽ የከፋ ችግር ሲፈጥር እንደማለት ነው።... Read more »

በኅዳሩ ጭስ ችግር መከራችን ይራቅ

እ.ኤ.አ ከ 1914 እስከ 1918 ዓ.ም ድረስ የዘለቀውና የ15 ሚሊዮን ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው ጦርነት በታሪክ የመጀመሪያው የዓለም ጦርነት ተብሎ ይታወቃል። የጦርነቱ ማብቃት ሊታወጅ ጥቂት ሲቀረውና ዕልቂቱ ቆመ ሲባል ግን የዓለም ሕዝብ ሌላ... Read more »