የካሳሁን እናት አዲስ አበባ ጳውሎስ ሆስፒታል ጀርባ የተወለደው ብላቴና ኑሮና ሕይወቱ ምቹ አልነበረም፡፡ በብቸኝነት የሚያሳድጉት እናቱ ስለእሱ ብዙ ዋጋ ከፍለዋል። እናት በቂ መተዳዳሪያ የላቸውም፡፡ ለእሳቸውና ለትንሹ ልጅ ጉሮሮ ሁሌም ሮጠው ያድራሉ፡፡ ወይዘሮዋ... Read more »
ዕትብቷ የተቀበረው ከአባ ጅፋር ሀገር ከጅማ ምድር ነው፡፡ ተወልዳ ባደገችበት ከተማ ተምራ፣ ትዳር ይዛ ወግ ማዕረግ ማየት አልታደለችም። ድንገት ከ ቤተሰብ ጋ ር የ ተነሳ ግ ጭት ሰላሟን ነሳት፡፡ ይህ እውነት ለቀጣይ... Read more »
ልጅነት ማርና ወተት … ልጅነቷ እንደ እኩዮቿ ነው፡፡ ከሜዳ ከመስኩ፣ ስትሮጥ ትውላለች፡፡ በትንሽ ነገር ደስ ይላታል፡፡ ዕንባና ሳቅ አይለያትም፡፡ በየሰበቡ ታለቅሳለች፡፡ ይህ የሕጻንነቷ ጊዜ ለእሷ የተለየ ነው፡፡ ወላጆቿ በስስት ያይዋታል፡፡ ባልንጀሮቿ ለጨዋታ... Read more »
እናትና ልጅ… ብቸኛዋ ሴት ስለ መኖር ያልሆኑት የለም። ለዓመታት ትንሹን ልጅ ይዘው ተንከራተዋል። ያለ አባት የሚያድገው ሕጻን ከእናቱ ሌላ ዘመድ አያውቅም፡፡ በእሳቸው ጉያ በላባቸው ወዝ ያድራል፡፡ በሚከፍሉት የጉልበት ዋጋ እንደነገሩ ይኖራል፡፡ ለእሱ... Read more »
እንደመነሻ … ወጣቶቹ በፍቅር ዓመታትን ቆጥረዋል፡፡ በእነዚህ ጊዚያት ሀዘን ደስታን አይተዋል፡፡ ክፉ ደጉን ተጋርተዋል ፡፡ ሁለቱም የአንድ ወንዝ ልጆች ናቸው። አፈር ፈጭተው፣ ውሀ ተራጭተው ያደጉበት ቀዬ ባሕልና ወግ አይለያቸውም፡፡ ልብ ለልብ ተናበው... Read more »
የተነጠቀ ልጅነት … የወታደር ልጅ ነች:: አባቷን በሞት ያጣችው የአስራ አንድ ዓመት ህጻን ሳለች ነበር:: አባወራው ከሞቱ በኋላ በቤቱ ችግር ሆነ:: ግዳጅ የቀሩት ወታደር ጎጆን ድህነት ዳበሰው:: የባላቸውን እጅ ሲጠብቁ የኖሩት እማወራ... Read more »
የመርካቶዋ ጭምት የመሀል መርካቶ ልጅ ናት። ውክቢያ ግርግር ከበዛበት፣ የሰዎች አጀብ ከሚታይበት ደማቅ ሰፈር አድጋለች። መርካቶ የበርካቶች መገኛ፣ የብዙኃን ንግድ መናኸሪያ ነው። የአካባቢው ጎዳና ጭርታን አያውቅም። ሁሉም በግፊያና ትግል ሲሮጥበት ይውልበታል። ፍቅርተ... Read more »
ፋጡማ ዓሊ ስለነገ ብዙ ታልማለች። የአንድ ልጇ ዓለም፣ የባለቤቷ ነገ የተሰራው በዛሬው ማንነቷ ነው። ይህ ህልሟ ዕውን እንዲሆን አታስበው የለም። ጠንክራ ብትሰራ፣ ጉልበቷን ብትከፍል ያቀደችውን አታጣም። ነገ ለእሷ የዛሬው ላብ ድካሟ ነው።... Read more »
ደብረሲና በመልካም ትዳር የታነጸው ጎጆ ደስተኛ ቤተሰቦች አፍርቶ ዓመታትን ዘልቋል። ጥንዶቹ ልጆቻቸውን ለማሳደግ ጠዋት ማታ ይተጋሉ። መምህሩ አባወራ ስለልጆቻው ነገ ሃሳባቸው ብዙ ነው። ዕውቀት አጋርተው ቀ ለም ለ ማስረጽ ዓ ይኖቻቸው ከ... Read more »
ልጅነት… ልጅነቷን ተወልዳ ባደገችበት የእናት አባቷ ቤት አሳልፋለች። የዛኔ ሕይወት ለእሷ መልካም የሚባል ነበር። ይህ ዕድሜ ከእኩዮቿ የቦረቀችበት በደስታ ተጫውታ ያለፈችበት ነው። ዛሬ ላይ ቆማ ትናንትን ስታስብ ያለፈው ታሪክ በነበር ይታያታል። ልጅነት... Read more »