ማንም እንደሚያውቀው፣ አገር አገር ሆና እዚህ የደረሰችው በልጆቿ ነው። ኢትዮጵያም አገር ነችና ይህ ፍፁም እውነት ለእሷም ይሰራል። በተለይ ከጥንታዊት አገርነቷ አኳያ ያላለፈችበት መንገድ፣ ያልተራመደችው መሰናክል የለምና ከማንም በላይ አንድ አገር በልጆቿ እዚህ... Read more »
እንደምናውቀው የዛሬው እኛ መሰረቱ የጥንት እናት አባቶቻችን ናቸው። ከዛ ከእሩቁ ጊዜ ጀምሮ ደግሞ ትውልዶች ተፈራርቀዋል። ሁሉም የየድርሻውን እየተወጣ (ቅብብሎሽ) እዚህ የዛሬዎቹ እኛ ላይ ደርሷል። “እኛስ ምን እያደረግን ይሆን?” የሚለውን ሌላ ጸሐፊ ሊቀጥልበት... Read more »
በዚህ በ21ኛው ክፍለ ዘመን በዘር፣ ቀለም፣ ሀይማኖት፣ ፆታ፣ አካል ጉዳተኛነት፣ ጤነኛነት ወዘተ ላይ ልዩነት የማያደርጉ ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ … ጉዳዮች ብዙ ናቸው። እነዚህ መሰረታዊ ጉዳዮች ተግባር ላይ መዋላቸው ተገቢ ነው። ይሁንና በአሉታዊ... Read more »
የሥራ ጉዳይ የህልውና ጉዳይ መሆኑ እርግጥ ነው። ይሁን እንጂ ገንዘብ ማግኛ ብቻ ሳይሆን ገንዘብ መቆጠቢያ፤ የጤና መጠበቂያም ነው። ሥራ በመዋልና አለመዋል መካከል ያለው የወጪ መጠን የትና የት ልዩነት እንዳለው ሁሉም የሚያውቀው ሲሆን... Read more »
ዛሬ ዛሬ አለማችንን ቀስፈው ከያዟት ተግዳሮቶች መካከል አንዱ የስራ እድል ጉዳይ ሲሆን፣ የዚህ እድል ያለመኖር የፈጠረው የስራ አጥ ቁጥር በብርሀን ፍጥነት እያደገ መሄዱ ነው። ይህ ከህዝብ ቁጥር እድገት ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው... Read more »
ዛሬ ስለ “ሎሚ ተራ ተራ …” ለማውራት አቅደን አይደለም ጉዳዩን በርእሳችን ያነሳነው። ያነሳነው የሚገጥም ነገር ስላጋጠመን ነው። በአዲስ አበባ ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ እንቅስቃሴ ከሚታወቁት መካከል ዋናው ንግድ ነው። ንግድ ደግሞ ገበያ ይፈልጋልና... Read more »
ክረምትና በጋ ፣ ቆላና ደጋ የየራሳቸው ተፈጥሯዊ ባህሪ አላቸው:: ሰው ኑሮውን ለማሸነፍ ሲል ወቅቱ ወይም አካባቢው የሚፈልገውን ስራ እየሰራ ይኖራል:: በቆላማው የአየር ንብረት የሚፈለግ አንድ ነገር በደጋማው የአየር ንብረት ላይፈለግ ይችላል:: የምግብ... Read more »
ሙሉጌታ አጥናፍ የተወለደው በአማራ ክልል ሀዊ ዞን ቲሊሊ ወረዳ አደጋጓሽታ ቀበሌ ነው። ለቤተሰቡ ሁለተኛ ልጅ ሲሆን በልጅነት እድሜው በጣም ፈጣን መሆኑን ቤተሰቦቹ ይነግሩት እንደነበር ይገልጻል። እርሱም እንደሚስታውሰው በልጅነቱ ክብት በመጠበቅ የዳጉሳ ገለባ... Read more »
ከምሽቱ 4፡30 ነው። ለወትሮው በሞቃታማ አየር ፀባይዋ የምትታወቀው የአዳማ ከተማ የሐምሌው ጭጋግ አጨፍግጓት ቀዝቃዛ አየር ትተነፍሳለች ። ከተማዋ የቀን ገጽታዋ ተቀይሮ ሌላ ድባብ ይታይባታል ። ከሰዓታት በፊት ከወዲህ ወዲያ ሲከንፉ የነበሩ ተሽከርካሪዎች... Read more »
ስለሀገራቸው ፍቅር አውርተው አይጠግቡም። ክፉዋን ማየት ሳይሆን መስማት አይፈልጉም። እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ በጉያዋ እቅፍ ውስጥ ሆነው ከግቷ እየጠቡ ማደጋቸውን ይናገራሉ። የእናትነት እና የልጅነት ፍቅራቸው ጽኑ ነው። በእርሷ መኖር እርሳቸው ኖረዋል፤ በእርሳቸው መኖርም እርሷ... Read more »