ክፉና ደጉን መለየት በማንችልበት የሕጻንነት እድሜ ላይ እያለን ለወላጆቻችን እንደ ጌጥ የምንታይ ነን። መሮጥ፣ መቦረቅ፣ መጫወት … የዘወትር ተግባራችን ናቸው። ትንሽ ከፍ ስንል ደግሞ ወላጆቻችን ፊደል እንድንቆጥር ትምህርት ቤት ያስገቡናል። በዚህ ወቅትም... Read more »
አሸባሪው የሕወሓት ቡድን በከፈተው ወረራ ገፈት ቀማሽ ከሆኑት ውስጥ አንዱ ነው። በዚህ ወረራ ቤት ንብረቱን አጥቷል። የንግድ ቤቱን ተዘርፏል። ግፍና መከራም ተፈራርቆበታል። የዛሬውን አያድረገውና ከዛሬ ሀያ ሶስት አመታት በፊት በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ወቅት... Read more »
ኀዘን ሰው በሕይወት ጉዞው ውስጥ ከሚያጋጥሙት ክስተቶች መካከል አንዱ ነው። በተለይም እንደ ኢትዮጵያ ባለ ባህል ውስጥ ትልቅ ክብደት የሚሰጠውና ሕይወትን የሚቀማ ጭምር ሊሆን ይችላል። በቁምም ብዙ ዋጋ የሚከፈልበት እንደሆነ በብዙ መልኩ ይታያል።... Read more »
ዓለማችን በተቃራኒ ነገሮች የተሞላች ነች። ዛሬ ብታስደስተን ነገ ታሳዝነናለች። እነዚህን ተቃራኒ ነገሮች መሰረት ያደረገው ኑሮም መቼም ቢሆን ጎዶሎ አያጣም። ዛሬ ቢሞላ ነገ መጉደሉ አይቀርም። በመሆኑም በራሱ የሰው ልጅ ፈተና ነው። ህመም ሲታከልበትም... Read more »
በሁላችንም ዘንድ እንደሚታወቀው፣ ሁላችንም የአብ ልጆች ነን። (ዮሐንስ 1፡12-13) አንድ በጉዳዩ ላይ እየሰሩና ቀጥለን ከምንነጋገርበት ታሪክ ጋር ተያያዥነት ባለው ጉዳይ ዙሪያ በብሎጋቸው (“አስተምህሮ ዘተዋህዶ” ይሰኛል) በሚያሰራጯቸው መጣጥፎች ላይ እንዳሰፈሩት “አባቶች የሚባሉት እነማን... Read more »
በምንም ያልተበገረ፣ ለምንም ያልተንበረከከ ማንነት ጦርነት፣ ስደትና መሰል ማህበራዊ ቀውሶች ሲፈጠሩ የበለጠ ተጎጂ ከሚሆኑት የህብረተሰብ ክፍሎች መካከል ሴቶች፣ አቅመ ደካሞች፣ ህጻናትና አካል ጉዳተኞች ቀዳሚዎች ናቸው። ከቅርብ ዓመታት ወዲህ አሸባሪው የሕወሓት ቡድን በፈጠረው... Read more »
ሕይወት ወጥ የሆነ መስመር የላትም፤ በፈተና መንገድ ታጅባ ላይና ታች ትዋዥቃለች፤ ግራና ቀኝ ትዋልላለች፤ ፊትና ኋላ ትመላለሳለች። ከስኬታችንም ይሁን ከውድቀታችን በፊት በርካታ ውጣ ውረዶችን ታስቃኘናለች። ሩቅ አሳቢ ሆነን ቅርብ አዳሪ ወይም ቅርብ... Read more »
የዓይን ብርሃኑን ያጣው ገና በልጅነቱ ነው። እንደብዙዎቹ ታዳጊዎች ቦርቆ ለመጫወት አልታደለም፡፡ የትምህርት ሕይወቱም በቤተ- ክህነት እንጂ በዓለማዊው የቀለም ትምህርት አልተጀመረም። ዘግይቶም ቢሆን ግን የቀለም ትምህርቱን በጎንደርና በአዲስ አበባ እስከ አስራ ሁለተኛ ክፍል... Read more »
.በርበሬ ቀንጣሹ አካል ጉዳተኛ ከረፋዱ አምስት ሰዓት አካባቢ ነው። በአጋጣሚ መርካቶ በርበሬ በረንዳ ተገኝቻለሁ። የበርበሬው ግብይት መድራት ጀምሯል። ሻጭና ገዢ ዛላውን በእጃቸው እያገለባበጡ ዋጋ ይነጋገራሉ። ጭንቅላታቸው ላይ የሰሌን ኮፊያ ያደረጉ ሴቶች መተላለፊያ... Read more »
አለም አስር ሞልታ አታውቅም እንላለን ብዙ ነገሮች ቢሟሉልንም:: ሁልጊዜ ዓለም ዘጠኝ ናትም ዘፈናችን ነው:: ሕይወት ከአምስት በታች የሆነባቸው ስንቶች እንደሆኑ ብናነሳ ቤት ይቁጠረው ከማለት ውጪ ምላሽ አይኖረንም:: በተለይም እናት ለሆኑ ሴቶች ጎዶሎነት... Read more »