«ቢያንስ የእኔ መከራ በልጆቼ አይደገም…..»

መልክና ቁመናዋን ላስተዋለ ኑሮ አብዝቶ የፈተናት መሆኑ በግልጽ ያስታውቃል። ገጽታዋ ለቅሶና ሃዘን የበዛበት ይመስላል፤ ጠይሙ ፊቷ ብዙ ይናገራል፡፡ ጥቂት ላሰበ በወይዘሮዋ ውስጥ የተዳፈነ ችግር ስለመኖሩ መገመት አያስቸግርም፡፡ በየአፍታው በዓይኖቿ የሚመነጨው ዕንባ በሕይወቷ... Read more »

ባላለፈው ችግር- ነገን ለመሻገር

መልክና ቁመናዋን ላስተዋለ እንኳን አልቅሳ ተከፍታ የምታውቅ አትመስልም። በአትኩሮት ላያት ግን ጠይሙ ፊቷ ብዙ የሚናገር ይመስላል። ጥቂት ላሰበ በወይዘሮዋ እርጋታ ውስጥ የተደበቀ ማንነት እንዳለ መገመት አይቸግርም። በየአፍታው በዓይኖቿ የሚመነጨው ትኩሰ ዕንባ በህይወቷ... Read more »

 በአዲስ ዓመት – ቤት ለእምቦሳ

ጠዋት ማታ በጭንቀት ስትብሰለሰል የከረመችው ወይዘሮ አሁንም ማሰብ መተከዟ አልቀረም። ካረፈችበት መጠለያ እንደመሰሎቿ ተኝታ መነሳትን ለምዳለች። ይህ ብቻ ግን እፎይታ ሰጥቷት አያውቅም። ሁሌም ከዛሬ ባሻገር የሚመጣው ነገ ሕልም መስሎ ይታያታል። በየቀኑ ልቧ... Read more »

መከራ ቢበዛም በአዲስ ተስፋ ይኖራል

 ወላጅ እናቷ በኪራይ ቤት ኑሮ ቆሎ እየሸጡ ሲያሳድጓት እንዲከፋት አድርገው አልነበረም። ሁልጊዜ ደስተኛ ሆና እንድታድግላቸው ሲጥሩ ኖረዋል። ተምራ ከቁምነገር እንድትደርሰም የቻሉትን ሁሉ አድርገዋል። ይህ ሁሉ ግን ለእርሷ ሰቀቀኗ ነበር። ‹‹መቼ ነው ከዚህ... Read more »

ካልሻረው ጦርነት ጠባሳ ስር …

 የልጅነት ሕይወታቸው ብዙም ፈተና የለበትም::ይህ አጋጣሚ ታዲያ ያን ጊዜ በመልካምነቱ ብቻ እንዲያስቡት አድርጓል::የቤተሰቦቻቸው ሕይወት ግብርና ላይ ያረፈ በመሆኑ ያሻቸውን ከእፍታው እያገኙ አድገዋል::በተለይ የእረኝነት ውሏቸው ለእሳቸው ሥራ ብቻ አልነበረም::ይህ ዘመን ከሚያግዷቸው ላሞች ጡት... Read more »

መልካም ሚስት – የባሏ ዘውድ

 ‹‹መልካም ሴት ለባሏ ዘውድ ናት ››ይባላል፡፡አዎ! እንዲህ አይነቱን ቃል መስማት የብዙዎችን ልብ ያሞቃል።የአባባሉ ትርጉምና ውጤት ድንቅ ነውና ለሰውልጆች የህይወት ተምሳሌት ቢሆን እሠዬው ነው። በርካቶቻችን ሚስቶች ለባሎቻቸው ዘውድ የመሆናቸውን እውነት ደጋግመን ሰምተነዋል። ይህን... Read more »

ጎዳናን ከመለመኛነት ወደ ስራ ማከናወኛነት እየለወጡ ያሉ ባለሙያ

“ፍቅር ፍቅር አሉት ስሙን አሳንሰው …” እንደተባለው ሁሉ ሕይወትንም ስሙን አሳጥረን “ሕይወት” አልነው እንጂ እንደ ስያሜውና አጠራሩ ቀላል አይደለም። በኑሮ ይገለፅ ከተባለም አልጋ ባልጋ ሆኖ አያውቅም። ሕይወት ባለ ሕይወቱን የማያደርገው የለም። ያወጣዋል፣... Read more »

ኑሮ – አምናን በተሻገረ ዘንድሮ

የልጅነት ህይወታቸው በፈተና እንደተሞላ አልፏል። ሰውዬውን የቤተሰቦቻቸው ድህነት ከቤት ያስወጣቸው ገና ህጻን ሳሉ ነበር። ይህ ዕድሜ ለሁሴን ረዲን ከቤት ተቀምጠው የሚጫወቱበት፣ ብስኩት በወተት የሚገምጡበት አልሆነም። ችግር ይሉት እውነት ከእሳቸው የደረሰው አፋቸውን በወጉ... Read more »

ህይወትን – በማምሻ ዕድሜ

 ከአፋቸው አንድ ቃል ለማውጣት ሲታገሉ እንባቸው ኮለል ብሎ ይወርዳል። ተረጋግተው ለማውራት ይጀምራሉ። መልሶ ውስጣዊ ሀዘን ያሸንፋቸዋል። የፊታቸው ገጽታ መከፋታቸውን እያሳበቀ ነው። የሚተናነቃቸውን እንባ ለማገድ እየዋጡ ቃላት ከአንደበታቸው ለማውጣት ይሞክራሉ። ብሶታቸውን ሸሽገው የውስጣቸውን... Read more »

በሠርግ ዋዜማ የመጣው ዱብዕዳ

ወልዶ መሳም ዘርቶ መቃም የሰው ልጆች ሁሉ ምኞት ነው። በተለይ ሦስት ጉልቻ መስርቶ ጎጆ ቀልሶ ኑሮዬ ላለ ሰው ይህ ምኞት ተገቢም አስፈላጊም ነው። ወልዶ መሳምም ይሁን ዘርቶ መቃም ብሎም ሦስት ጉልቻ መስርቶ... Read more »