ፍራቻ (Phobia)

ፎቢያ መጠነኛ ወይም ምንም ጉዳት ለማያመጡ ነገሮች/ዕቃዎችና ከፍታ ቦታ ከመጠን ያለፈና ምክንያት የለሽ ፍራቻ ሲኖር የሚመጣ ሲሆን በዚህ የተነሳ ጭንቀትና ያንን ነገር የመሸሽ ነገር ይታያል። ፎቢያ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ፣አካላዊና ስነልቦናዊ ምላሽ ያለውና... Read more »

መጥፎ የአፍ ጠረንን ወይም ሃሊቶስስን የሚያመጣ ምንድነው?

መጥፎ የአፍ ጠረን(ሃሊቶስስ) የአፍን ንፅህና በደንብ ካለመጠበቅ የሚከሰት ችግር ቢሆንም ሌሎች የአፍና የጥርስ ንፅህና ቢጠበቅም ለህክምና አስቸጋሪ የሆኑ መንስኤዎችም አሉት። ይህ ሁኔታ ሲከሰት ከማስጨነቁም በላይ የታማሚውን ሁለንተናዊ ግንኙነት (በትዳርም ይሁን በሌሎች ግንኙነቶች፤በሥራ... Read more »

የድድ በሽታ/ ኢንፍላሜሽን/

ጅንጅቫይተስ (የድድ ኢንፍላሜሽን) ብዙ ጊዜ የሚከሰት የድድ ወይም የጥርስ ዙሪያ ላይ ህመም ሲሆን መቆጥቆጥ፣ ቅላትና እብጠት በድድዎ ላይ እንዲከሰት ያደርጋል:: ብዙውን ጊዜ ህመሙ መጠነኛ የሆነ ምልክት ስለሆነ ያለው ታማሚው ሳያስተውለው ሊያልፍ ይችላል::... Read more »

እንቅርት

 በሰውነታችን የተለያዩ እጢዎች ይገኛሉ። እነዚህ እጢዎች የተለያዩ ንጥረ ነገሮችን በማምረት በሰውነታችን ስርዓት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደርጋሉ።ከእነዚህ እጢዎች መካከል፡- ታይሮይድ የሚባለው አንደኛው ነው። ከእነዚህ እጢዎች የሚመረተው ንጥረ ነገር በሚበዛበት ወይንም በሚያንስበት ጊዜ ሰውነታችን የተለያዩ... Read more »

አንዲት ሴት ያለምንም ችግር ምን ያህል ጊዜ በኦፕራሲዮን ልትወልድ ትችላለች?

በተደጋጋሚ የሚሰራው /የሚደረገው ኦፕራሲዮን ከበፊቱ ይልቅ የሚኖረው ጉዳት ከፍ እያለ ይመጣል፡፡ ምንም እንኳ ጥናቶች አንዲት እናት ያለምንም ችግር ምን ያህል ጊዜበኦፕራሲዮን መውለድ እንደምትችል በውል ባያረጋግጡም/ባያስቀምጡም ከሶስተኛ ጊዜበኋላ የሚደረግ ኦፕራሲዮን የሚያደርሰው/ የሚያመጣው ጉዳት... Read more »

ደም ማነስ (አኒሚያ)

ጤና ይስጥልን አንባቢዎቻችን እንደምን ከረማችሁ? መንትዮቹ የዘመን ሀኪሞች ነን። ለዛሬ በአዲስ ዘመን ቅዳሜ ያዘጋጀነውን የጤና መረጃ እናካፍላችኋለን። ላለፉት ሦስት እትሞች ስለ ጤና ምንነት እና የጤና ዓይነቶች ለሦስት(3) አበይት ክፍሎች በመክፈል እያንዳንዳቸውን ምን... Read more »