አልማዝ ባለጭራ(Herpes Zoster)

በግማሽ የሰውነት ክፍል ላይ በድንገት የሚወጣ ሽፍታ ሲሆን በአገራችን አባባሉ ሳይንሳዊ መሰረት ባይኖረውም አልማዝ ባለጭራ እየተባለ ይጠራል፤ ሽፍታው ውኃ ቋጥሮ በጣም የሚያም ነው፤ አብዛኛውን ጊዜ በጀርባ፣ በማጅራት፣ በደረት ወይም በፊት ላይ ይወጣል።ሽፍታው... Read more »

ሄፕታይተስ ኤ በተለምዶ የወፍ በሽታ

ሄፕታይተስ ለብዙ የቫይረስ ልክፍት የተሰጠ ስም ነው። እንደ ሄፐታይተስ ኤ፣ ሄፐታ ይተስ ቢ፣ ሄፐታይተስ ሲ ያሉ ጉበትን የሚያጠቁ በሽታዎች ማለት ነው። በሀገራችን በተለምዶ የወፍ በሽታ ተብሎ የሚጠራው ሄፐታይተስ ኤ ሲሆን ይህ ስያሜ... Read more »

ጋንግሪን

ጋንግሪን በጣም አደገኛ የሆነ የቁስል መመርቀዝን የሚያስከትል በሽታ ነው። አብዛኛውን ጊዜ የሚያጋጥመው በእግርና በእጅ እንዲሁም በእግርና በእጅ ጣቶች ላይ ቢሆንም በማንኛውም የአካል ክፍል ላይ ሊከሰትም ይችላል።ከቁስሉም የሚከረፋ ግራጫ ወይም ቡናማ ዓይነት ፈሳሽ... Read more »

የሪሕ በሽታ( Gout)

በአማርኛ ሪሕ ተብሎ የሚጠ ራው በሽታ በአንጓ ወይም በመገጣጠሚያዎች ላይ ብርቱ የሆነ ሕመም የሚፈጥርና ምቾት የሚነሳ በሽታ ነው። ይህ በሽታ አዲስ ሳይሆን ከጥንት ጀምሮ የነበረ ነው። የዚህ በሽታ አመጣጥ ከምግብ ጋር የተያያዘ... Read more »

የጨጓራ ባክቴሪያ፤ ከየት ያገኘናል? ምልክቶቹና ሕክምናውስ ምንድነው?

የጨጓራ ባክቴሪያ ወይም ሄሊኮባክተር ፓይሎሪ( Helicobacter pylori (H. pylori)) የባክቴሪያ አባል ሲሆን ወደ ሰውነታችን በመግባት በምግብ ጉዞ መንገድና ጨጓራ ውስጥ መኖር የሚችል ነው:: እነኝህ ባክቴሪያዎች መላ ሳይባሉ ለብዙ ዓመት ከቆዩ አልሰር የተባለ... Read more »

የኩላሊት ጠጠር

 የኩላሊት ጠጠር የሚባለው በኩላሊት ውስጥ የጠጣር ነገሮች መጋገር ወይም መሰብሰብ ሲሆን የጠጣር ነገሮቹም ምንጭ በሽንት ውስጥ የሚገኙ የምግብ ንጥረ ነገሮች ናቸው:: የኩላሊት ጠጠሮች በተለያየ መልኩ ሊከፈሉ ይችላሉ፤ ከነዚህም ውስጥ በሚገኙበት ቦታ ማለትም... Read more »

ሾተላይ

 እንደሚታወቀው ማንኛውም ሰው ሲያገባ የመጀመሪያው ትኩረት ፍቅር እና ስምምነት መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡ ይሁን እንጂ አንዳንድ አስፈላጊ የሆኑ ምርምሮች በተለይም የኤችአይቪ ምርመራ አስፈላጊነት ግዴታ ነው፡፡ የደም ወገን (ምድብ) ምርመራ አድርጎ የሚያገባ ሰው የለም፤... Read more »

እኛ የረሳነው እሱ ግን ያልረሳን -ኤች አይ ቪ ቫይረስ

ስለ ኤች አይ ቪ ቫይረስ ግንዛቤ የሌላቸው እጅግ ጥቂት ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ፤ ነገር ግን በጭራሽ ስለዚህ ቫይረስ ምንም መረጃ አልሰማሁም የሚል ሰው አለ ለማለት ይከብዳል:: ነገር ግን ማንኛውም ሰው ምንም ያክል ስለዚህ... Read more »

የሄፕታይተስ ቢ ቫይረስ

 ጉበት ከደም ውስጥ መርዛማ ነገሮችን የሚያጣራና ቢያንስ ቢያንስ 500 የሚሆኑ ሌሎች አስፈላጊ ተግባራትን የሚያከናውን ሥራ ብዙ አባለ አካል እንደሆነ ይታወቃል። ሄፕታይተስ ወይም የጉበት ብግነት በሽታ የአንድን ሰው ጤንነት በእጅጉ ሊጎዳ የሚችለው እነዚህ... Read more »

የደም አንጎል ውስጥ መፍሰስ እና መርጋት በሽታ

ስትሮክ የሚባለው በሽታ ከልብ ህመም ቀጥሎ የሰው ልጅን ህይወት በመቅጠፍ በ2ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ እና የሰውን አካል ጉዳተኛ በማድረግ ደግሞ 1ኛደረጃ ላይ ይገኛል። በአገራችን ውስጥ የበሽታው ስርጭት ምን ያህል እንደሆነ እምብዛም ባይታወቅም... Read more »