የብዙዎችን መጫሚያ ያመረተች እንስት

እጆቿ ገና ሰርተው አልደከሙም። በስሯ በርካታ ሰራተኞች ቢኖሯትም ሽርጧን አድርጋ ምርቶችን ማዘጋጀቱን የየዕለት ተዕለት ተግባሯ አድርጋዋለች። በአንድ እጇ ማስቲሽ በሌላ እጇ በወጉ የተዘጋጁ የቆዳ ቁራጮችን ይዛ ላያት አሰሪ ሳትሆን ተቀጣሪ ናት ብሎ... Read more »

ከህክምና መሳሪያዎች ጋር የተዛመዱት የንግድ ሰው

አብረዋቸው ይሰሩ የነበሩ ሰዎች አዲስ ሥራ ለመጀመር በሚያስቡበት ወቅት በቀና መንገድ ተመልክተው ድጋፍ እንደሚያደርጉ በርካቶች ይናገራሉ። የተረጋጋው ስብዕናቸው ለተሻለ ስኬት እንዳደረሳቸው ደግሞ የሚያው ቋቸው ይመሰክራሉ። በዱቤ እቃዎችን ተረክቦ ከማከፋፈል የተነሳው የንግድ ህይወታቸውን... Read more »

የበረሃውን መርከብ ለገበያ ያቀረበ የንግድ ህይወት

በቡና ፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ምርት 287 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዶላር ተገኘ በበጀት ዓመቱ አራት ወራት 104ሺህ 666 ነጥብ 51 ቶን የቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ምርት በመላክ 349 ነጥብ 3 ሚሊየን የአሜሪካን... Read more »

የወላይታው ሰው በግንፍሌ -ከመንግሥት ኃላፊነት እስከ ልዩ ክሊኒክ ምስረታ

ግዙፍ ተክለ ሰውነታቸው ግርማ ሞገስን አላብሷቸዋል። የሁለት ልጆች አባት እና የ74 ዓመት እድሜ ባለጸጋ ቢሆኑም መጦርን ሳይሆን አቅሜ እስከፈቀደ ድረስ ሰርቼ አሰራለሁ በሚል መንፈስ ለበርካቶች የሥራ እድል ፈጥረዋል። ረጋ ያለው ሰብዕናቸው በርካታ... Read more »

መድህን ዲኮር እና ዘርፈ ብዙው ሰው አቶ ዳዊት

የበርካቶችን ሠርግ በዲኮር ሥራቸው አድምቀዋል። በሺዎች የሚቆጠሩ የመድረክ እና የአዳራሽ ዝግጅቶች ለዓይን ማራኪ እንዲሆኑ ለዓመታት ሠርተዋል። ከድግስ ዕቃዎች ጀምሮ የቡና ቤት እና የሆቴል ቤት ዕቃዎችን በማቅረብ ንግዳቸውን ያሳደጉ ብልህ ሰው ናቸው። ባለታሪኩ... Read more »

ከታይፒስትነት ወደ ሬስቶራንት ባለቤት

በቀይ ደመ ግቡ መልካቸው ላይ ትህትናቸው ታክሎበት ሳቢ ገጽታን ተላብሰዋል። ሬስቶራንታቸውን አፄ ኃይለስላሴ ብለው ከመሰየማቸው ጋር ተያይዞ አንዳንዶች መልካቸው የንጉሱን ይመስላል በሚል የልጅ ልጅ ወይንም የቤተሰብ ዝምድና እንዳላቸው ይጠይቋቸዋል። እርሳቸው ግን ምንም... Read more »

ከ112 ብር ደመወዝተኝነት ወደ ኢንቨስተርነት

አቶ ተስፋዬ አለና ውልደታቸው ወላይታ ውስጥ ሁንቦ ወረዳ ቦሳ ዋንቼ የተባለች መንደር ውስጥ ነው። በ1957 ዓ.ም የተወለዱት እንግዳችን ለቤተሰባቸው አራተኛ ልጅ ናቸው። እናም ከብቶችን በማገድ እና ቤተሰባቸውን በማገዝ ነበር የልጅነት ጊዜያቸውን በአብዛኛው... Read more »

ከኤሌክትሮኒክሱ ጓዳ መክሊቱን ያገኘ ወጣት

ይህ አምድ በዋናነት በማይክሮ ደረጃ ያሉ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች የሚስተናገዱበት ይሆናል፤ ትልልቅና አነጋጋሪ ሰበር ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች፣ ንግድና አጠቃላይ የቢዝነስ ዘገባዎች ይስተናገዱበታል። ከትንንሽ ስራዎች ተነስተው በትክክለኛው መንገድ ሰርተው ትልቅ ደረጃ የደረሱ ሰዎች ተሞክሯቸውን ያካፍሉበታል።... Read more »

ኢትዮጵያዊው ቺዝ አምራች – ኤፍሬም ስዩም

ዕድሜው ገና በሰላሳዎቹ መጀመሪያ ላይ ነው የሚገኘው። በጠይም ፊቱ ላይ ጥቅጥቅ ያለው ሪዙ ልዩ መለያው ነው። ስራ ወዳድ እና ትሁት የንግድ ሰው መሆኑ ደግሞ ከአርሶ አደሩም ከባለሀብቱም ጋር በተሻለ ሁኔታ ተግባብቶ ስራውን... Read more »

የሐረርጌዋ ጥበበኛ

እንስቷ በሐረርጌ ባህላዊ ልብስ እና ጌጣጌጦች ተውበው ታዳሚውን እያስተናገዱ ነው። ከፊት ለፊታቸው ከቦረና የመጡ ወጣቶች የአካባቢያቸውን ባህል የሚያንጸባርቁ ምርቶችን ለታዳሚው ያስጎበኛሉ። ሌሎች ደግሞ ከቀንድ የተሰሩ መጠጫዎችን እና የተለያዩ አልባሳትን ይዘው ቀርበዋል። ይህ... Read more »