የዶዶላው ቾምቤ – ከመምህርነት እስከ ትራክተር መገጣጠሚያ ፋብሪካ

በመምህርነት ሙያቸው የሚያውቋቸው በርካታ ናቸው። በከፍተኛ ትምህርት ተቋም አብረዋቸው ያስተምሩ የነበሩ ባልደረቦቻቸው ከፍተኛ የመንግሥት ስልጣን ላይ ይገኛሉ። እርሳቸው ግን ወደግል ሥራ በማተኮራቸው የንግዱን ዓለም ተቀላቅለዋል። በአብዛኛው ገጠራማው የኢትዮጵያ ክፍል የሚገኙ የእርሻ መሳሪያዎችን... Read more »

ጥምረት ከትዳር ባሻገር

ጥምረታቸው ከትዳር አጋርነትም በላይ ነው። በሥራ ቦታም አብረው ሲውሉ ያየ የሁለቱ አብሮነት ከቤት ውስጥም ያለፈ ትርፍ ያስገኘ መሆኑን ይረዳል። ጥንካሬን በተግባር ያሳዩ ባለትዳሮች መሆናቸውን ደግሞ በርካቶች የሚመሰከሩት ሐቅ ነው። የተትረፈረፈ ሀብት ባይኖራቸውም... Read more »

ኑዛዜ ነፍስ ሲዘራ

እጆቻቸው የቆዳ ምርቶችን አስውቦ ለአልባሳትነት የማዋል ጥበብን ተክነዋል። ከአገር ውስጥ አልፈው በአውሮፓ እና አፍሪካ ሀገራት በጥራታቸው የተመረጡ የቆዳ አልባሳትን አዘጋጅተው በማቅረብ ከእራሳቸው አልፈው ለበርካቶች ገቢ ፈጥረዋል። ከአባታቸው የቀሰሙት ጠንካራ የስራ ልምድና የትጋት... Read more »

ከዘመኑ ያተረፈ ወጣት

ትምህርት የዕድገት መሰረት ነው። ያለ ትምህርት ህይወትን ማሻሻል፤ ኑሮን መለወጥ አይታሰብም። ሆኖም ግን የሀገራችን ትምህርት ባለበት ዘርፈ ብዙ ችግሮች በትምህርት የታሰበውን ያህል ሀገርን ማሳደግ፤ ኑሮንም ማሻሻል አልተቻለም። ብዙዎች ተምረው ከዕለት ጉርስ ባለፈ... Read more »

ከወጥቶ አደርነት ወደ ኢንቨስተርነት

የአገር ፍቅር መገለጫው ብዙ ነው፡፡ የአገር ፍቅር ምሳሌ ሲነሳ ግን ቀድሞ የሚጠቀሰው ወታደርነት ነው፡፡ ምክንያቱም የወታደር መስዋዕትነት በገንዘብ ወይም በጉልበት ሳይሆን በሕይወት ነው፡፡ አንድ ወታደር ወደ ጦር ግንባር ሲገባ ሞቶ ጨርሷል፡፡ ሞት... Read more »

ወጥን ከእንጀራ በገበያ ያገናኙ ወይዘሮ

ውልደታቸውና እድገታቸው ደሴ ነው። ለቤተሰባቸው የመጀመሪያ ልጅ ናቸው። በቤተሳባቸው ውስጥ በተለይም አባታቸው ወደ ንግዱ ዘርፍ ማዘንበላቸው እርሳቸውንም ወደዚሁ የህይወት አቅጣጫ መርቷቸዋል። የአባታቸው በከተማ ግብርና ላይ አተኩሮ መስራት ደግሞ በምግብ ማቀነባበር ንግድ እንዲሰማሩ... Read more »

የመሬት ካሳን ለንግድ ያዋሉ ሥራ ፈጣሪ

 ከንግድ ስራቸው ባለፈ በቡራዩ አካባቢ በሀገር ሽማግሌነታቸው በእጅጉ ይታወቃሉ። አንድ አርሶ አደር ካለው መሬት ላይ የተወሰነውን ይዞ በተቀረው መሬት ላይ ባገኘው ካሳ ሰርቶ መለወጥ ይችላል የሚለውን አሳይተዋል። ከአባታቸው ከወረሱት መሬት ላይ በመዝናኛው... Read more »

መሰናክሎች ያልበገሩት ህይወት

የተለያዩ ሙያዎችን ሞክረዋል። በህይወት ዘመናቸው ከስፖርት ዘርፉ ጀምሮ እስከ ጥበቃነት የዘለቀ የሥራ መስኮች ላይ ተሰማርተዋል። አንድም ቀን ግን ተስፋ ቆርጬ አላውቅም ይላሉ። በታታሪነታቸው ለሌሎችም አርአያ መሆናቸውን የሚያው ቋቸው የሚመሰክሩት ሐቅ ነው። አሁን... Read more »

የራስ አምባዋ እመቤት

ኦሮምኛንና አማርኛ ቋንቋዎችን አቀላጥፈው ይናገራሉ። የእናትነት ስሜት ባለው የእንግዳ አቀባበላቸው ይታወቃሉ። ከግል ተቀጣሪነት ተነስተው በሚሊዮኖች ኃብት ያለው ስራ እያንቀሳቀሱ የሚገኙ ሴት ናቸው። ከሰራተኞቻቸው ጋር ያላቸው ቀረቤታ መልካም መሆኑን አብረዋቸው የሰሩ ባለሙያዎች የሚመሰክሩት... Read more »

የጋዜጠኛዋ – ከሙያ የዘለለ የስኬት ጉዞ

በፈጠሩት አዲስ የሥራ መስክ ለበርካቶችም የሥራ ዕድል ማውጣት ችለዋል። የፀጉር መሸፈኛ እና ገዋናቸውን አድርገው በየዕለቱ በመሥሪያ ቤታቸው ቅጥር ወዲያ ወዲህ እያሉ ሲሰሩ ይውላሉ። በጥራት የሚያዘጋጇቸው የታሸጉ ምግቦች ከጥራታቸው በተጨማሪ ‹‹ጣት የሚያስቆረጥሙ›› ናቸው... Read more »