አርሶ አደሮችን ለውጤት ያበቃ ዩኒየን

 አስናቀ ፀጋዬ በኢትዮጵያ 22 ነጥብ 6 ሚሊዮን አባላት ያሏቸው 92 ሺ የህብረት ስራ ማህበራት እንዳሉና የማህበራቱ አጠቃላይ ካፒታልም 28 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ስለመድረሱ ከፌዴራል ህብረት ስራ ኤጀንሲ የወጡ መረጃዎች ያሳያሉ። በነዚሁ... Read more »

በጥንካሬ ወደፊት የመገስገስ ተምሳሌት -የሂልማር ጋርመንት

አስናቀ ፀጋዬ  እረፍት የሚባል ነገር አያውቁም። ዘወትር ማለዳ ተነስተው በሥራ ገበታቸው ላይ በመገኘት ሙሉ ጊዜያቸውን በሥራቸው ቀጥረው ከሚያሰሯቸው ሠራተኞቻቸው ጋር በሥራ ያሳልፋሉ። ያሰቡትን ሳይፈፅሙ ከዋሉም እንቅልፍ አይተኙም። የተማሩት ትምህርትም አሁን ካሉበት የሙያ... Read more »

ሰፊ የገበያ ዕድልን በትንሽ ካፒታል

አስናቀ ፀጋዬ  ለረጅም አመታት በበጎ ፍቃድ አገልግሎት ተሳትፈዋል:: ከጓደኞቻቸው ጋር በመሆንም መፅሄት አዘጋጅተው በማሳተም ለገበያ በማቅረብ ጥረት አድርገዋል፡፡ የመፅሄት ስራው አላዋጣ ሲላቸው ደግሞ ከሁለት ጓደኞቻቸው ጋር በመሆን ወደ ማስታወቂያና ህትመት ስራ ገብተው... Read more »

ውጤት አምጥታ ለውጤት የምትተጋ ወጣት

አስናቀ ፀጋዬ  አብዛኛዎቹ ወጣቶች ከአካባቢያቸው ችግርና ክፍተት ተነስተው አዳዲስ የቢዝነስ ሃሳቦችን በመፍጠርና ወደ ተግባር በመቀየር ራሳቸውን ለመለወጥ የሚያደርጉት ጥረት እምብዛም አይደለም። ብዙዎቹም የራሳቸውን የቢዝነስ ሃሳብ ከመፍጠር ይልቅ ተቀጥሮ መሥራትን እንደመጨረሻ አማራጭ ይወስዳሉ።... Read more »

በጥረቱ ለውጤት የበቃ ወጣት

 አስናቀ ፀጋዬ  ወጣት ነው፤ ገና የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ እያለ የልብስ ስፌት ሙያን ተምሮ ሰርቷል። የኮሌጅ መሰናዶ መግቢያ ውጤት ባይመጣለትም ሰርቶ ለመለወጥ ካለው ፍላጎት የተነሳ የመንጃ ፍቃድ አውጥቶ በከባድ መኪና አሽከርካሪነት ስራ ላይ... Read more »

ነገን ለማትረፍ ዛሬ የሚተጉ – የወልዲያ አካባቢ ወጣቶች

አስናቀ ፀጋዬ  የልዩ ልዩ የተፈጥሮ ማዕድን ሃብቶች ባለፀጋ ከሆኑ የኢትዮጵያ ክልሎች ውስጥ አንዱ የአማራ ክልል ነው። በክልሉ በርካታ የከበሩ፣ ለግንባታ፣ ኢንዱስትሪና ጌጣ ጌጥ ስራ ግብአት የሚውሉና የኢነርጂ ጥቅም የሚሰጡ ማዕድናት እንደሚገኙም በተለያዩ... Read more »

‹‹የተሳካ ህይወት ለመኖር የሚያስፈልገው እምነት፣ ድፍረትና ጥበብ ነው›› አቶ አሸናፊ ሙሴ

አስናቀ ፀጋዬ አረብ ሀገር ተሰደው ከቀን ስራ እስከ መኪና እጥበት ፈታኝ የሆኑ የጉልበት ስራዎችን ሰርተዋል። ከስደት ወደሃገራቸው ከተመለሱም በኋላ ስራን ሳይንቁ በሆቴል፣ ጋራዥና በንግድ ቤቶች ውስጥ ተቀጥረው አገልግለዋል፤ አልፎ አልፎም የራሳቸውን ተባራሪ... Read more »

ስራን በማክበርና በብድር ራሳቸውን የለወጡ መምህርት

አስናቀ ፀጋዬ  በተለያዩ የግልና የመንግስት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከአምስት አመታት በላይ በመምህርነት አገልግለዋል። በህዝብ ትምህርት ቤቶችም በሙያቸው የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ሰጥተዋል። መምህርነትን ተቀጥረው ቢሰሩም የራሳቸውን ትምህርት ቤት መክፈት የሁልጊዜም ምኞታቸው ነበር።... Read more »

የአባላትን ፍላጎት ለውጤት ያበቃ ዩኒየን

አስናቀ ፀጋዬ  በኢትዮጵያ 22 ነጥብ 6 ሚሊዮን አባላት ያሏቸው 92 ሺ የህብረት ሥራ ማህበራት እንዳሉና የማህበራቱ አጠቃላይ ካፒታልም 28 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር መድረሱን ከፌዴራል ህብረት ሥራ ኤጀንሲ የወጡ መረጃዎች ያሳያሉ። በእነዚሁ... Read more »

በቀን ሥራ የተጀመረ የሥራ ተቋራጭ

አስናቀ ፀጋዬ  ሰዎች በተሰጣቸው ፀጋ፤ አልያም ከህይወት ልምዳቸው ተነስተው ወይ ደግሞ ተምረው በተሰማሩበት የሥራ መስክ ውጤታማ ለመሆን የየራሳቸውን ጥረት ያደርጋሉ፡፡ አንዳንድ የሥራ መስኮች መማርንም እውቀትንም የሚጠይቁ ቢሆኑም ብዙ ሰዎች ግን ጥቂት እውቀት... Read more »