ተወልዶ ያደገው በአዲስ አበባ ልዩ ስሙ ጃንሜዳ በሚባለው አካባቢ ነው። 12 ልጆች ባሉበት ቤተሰብ ውስጥ ያደገው የዛሬው ስራ ፈጣሪ እንግዳችን አቶ ክብረት አበበ አሁን ለደረሰበት ደረጃ ለመድረስ በርካታ ውጣ ውረዶችን አልፏል። በተለይም... Read more »
አዝማሪ ወታደር ነው። አዝማሪ ሽማግሌ ነው። አዝማሪ መካሪ ነው፤ አዝማሪ ጠብ አጫሪ ነው። አዝማሪ ነብይ ነው። በኢትዮጵያ ውስጥ አዝማሪ ይሄን ሁሉ ነበር። ነበር የምንልበት ምክንያት አሁን ላይ እንኳን ይሄን ሁሉ አንዱንም ስላልሆነ... Read more »
የጽሐፉ ስም፡- ማዕደ ልሳናት የቋንቋዎች ገበታ የግእዝ-አማርኛ-እንግሊዝኛ መዝገበ ቃላት ደራሲ፡- እርጥባን ደመወዝ ሞላ የገጽ ብዛት፡- 366 የመጽሐፉ ዋጋ፡- 110 ብር «ማዕደ ልሳናት የቋንቋዎች ገበታ የግእዝ- አማርኛ-እንግሊዝኛ መዝገበ ቃላት» በሚል ርእስ የታተመ መጽሐፍ... Read more »
የመጽሐፉ ስም፡- ጦቢያ ደራሲ፡- አፈወርቅ ገብረኢየሱስ የህትመት ዘመን፡- 1900 ዓ.ም የገጽ ብዛት፡- 80 ዋጋ፡- 100 ብር የሥነ ጽሑፍ ሰዎች በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በአፍሪካም የመጀመሪያዋና በራስ ቋንቋ የተጻፈች ረጅም ልቦለድ መጽሐፍ እንደሆነች ነው... Read more »
‹‹ነብይ በአገሩ አይከበርም›› የሚለውን አባባል የፈጠረው ይሄው ነብይን የማያከብረው ህዝብ ነው። ሲቀጥልም ‹‹የቅርብ ጠበል ልጥ ይራስበታል›› ይላል። ይሄ አባባል ብዙም ሲባል ስለማልሰማው ትንሽ ላብራራው መሰለኝ። በአንድ አካባቢ የፈውስ ጠበል ቢመነጭ የአካባቢው ሰው... Read more »
ክፍል ሁለትና የመጨረሻ ባለፈው ሳምንት በነበረን ቆይታ ደራሲ ሀዲስ አለማየሁ በፍቅር እስከመቃብር መጽሐፋቸው አስቀምጠውታል ስለተባለው ትንቢት የሥነ ሕይወት መምህሩ ገብረሀና ዘለቀ ያቀረቡትን ጥናት ማቅረባችን የሚታወስ ነው። እነሆ ዛሬም ቀሪውን የባለጥናቱን ዳሰሳዎችና በጥናቱ... Read more »
ባሳለፍነው ሳምንት በደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ የሀዲስ አለማየሁ የባህል ጥናት ተቋም ሰባተኛውን አገር አቀፍ አውደ ጥናት አካሂዷል። አውደ ጥናቱ «የጋራ ባህላዊ እሴት ለጠንካራ አገራዊ አንድነት»የሚል መርህ ነበረው። በወቅቱም የተለያዩ ጥናታዊ ጽሁፎች ቀርበው በርካታ ሀሳቦች... Read more »
ርዕስ፡- ነቅዐ መጻሕፍት ደራሲ፡- ቀሲስ ዶክተር አምሳሉ ተፈራ የህትመት ዘመን፡- 2011 ዓ.ም የገጽ ብዛት፡- 365 የመጽሐፉ ዋጋ፡- 220 ብር ፈረንሳይ ውስጥ በዚሁ ወር በተነበበ አንድ ዜና እንጀምር። ‹‹በፈረንሳይ 230 ዓመታትን ያስቆጠረ የድንጋይ... Read more »
ተረት ሀሳብ ነው፣ ፍልስፍና ነው፣ ጥበብ ነው፣ ምርምር ነው ፡፡ ዳሩ ግን ተረት ይህን ያህል ጥልቅ ሀሳብ አይመስለንም፤ እንዲያው ዝም ብሎ እንቶፈንቶ ነገር ይመስለናል ፡፡ እርግጥ ነው ተረት ፈጠራ ነው፤ በፈጠራው ውስጥ... Read more »
የደራሲው አስተዋይነት ከዚህ ይጀምራል። እንደልቡ ይናገር ዘንድ ገጸ ባህሪውን የአዕምሮ ህመምተኛ አደረገው። የአዕምሮ ህመምተኛ የሆኑ ሰዎች እንዴት እንደሚናገሩ አይተናል። እስኪ አዲስ አበባ ውስጥ ጎዳና ላይ ወጥተው ብቻቸውን የሚያወሩ ሰዎችን አስተውሉ፤ የሚናገሯቸው ነገሮች... Read more »