ጥናቶች ይጠኑ

በብዙ የሬዲዮና ቴሌቪዥን ፕሮግራሞች ላይ ‹‹ጥናቶች እንደሚጠቁሙት›› የሚል መረጃ መስማት የተለመደ ነው:: ጋዜጦችና መጽሔቶች ላይ የሚጻፉ የግለሰብ አስተያየቶች ሀሳባቸውን ለማጠናከር ‹‹ጥናቶች እንደሚጠቁሙት›› ይላሉ:: ሀሳባቸውን ታማኝነት ያለው ለማድረግ ነው:: ‹‹ጥናቶች…›› ተብለው የሚጠቀሱት ደግሞ... Read more »

ሰኔ መጣ በጀት ይውጣ?!

 የመንግስት ተቋማት የበጀት አጠቃቀም ሁሌም ከወቀሳ ድኖ አያውቅም። ይህ ወቀሳ ግን በብዛት በጀታቸውን አላግባብ ከመጠቀም ወይም ከማባከን ጋር የተያያዘ ነው። ይህንን በተመለከተ የፌዴራል ኦዲት መስሪያ ቤት ከቅርብ አመታት ወዲህ ጥብቅ ቁጥጥር እያደረገ... Read more »

የቤታቸው ኑሮ እንዴት ይሆን?

በዚሁ በትዝብት ዓምድ ደጋግሜ እንዳልኩት በሰለጠኑ አገሮች መኖርን የምመኘው በመሰረተ ልማቱ ወይም ባላቸው የረቀቀ ቴክኖሎጂ አይደለም፤ በሰዎች ጭንቅላት ነው። በሰዎች የሰከነ፣ የተረጋጋና የሰለጠነ አመለካከት ነው። ትልቁ ሥልጣኔያቸው ለህግና ደንብ ተገዢ መሆን ነው።... Read more »

ክፍያ የትምህርት ቤቶችና ወላጆች መፎካከሪያ

ሰሞኑን ከማህበራዊ ገጾች እና በአቅራቢያዬ ካሉ ወላጆች የግል ትምህርት ቤቶች ዋጋ ለመጨመር ከወላጆች ጋር እየተወያዩ እንደነበር አስተዋልኩ:: አንዳንዶቹም ‹‹ትምህርት ቤቱን ወደ ኮሌጅ ልናሳድግ ነውና….›› በማለት ወላጆች ዋጋ መጨመር እንዳለባቸው የሚናገሩ አሉ:: ይሄ... Read more »

አንድ ወደፊት – አሥር ወደ ኋላ

ነዋሪው ዓመታትን በጥያቄ የተጋበት ጉዳይ ዘንድሮ ዕልባት ማግኘቱ አስደስቶታል። አብዛኛው በወጣ በገባ ቁጥር ዓይኑን ከመንገዱ አይነቅልም። በየቀኑ የግንባታውን ለውጥ በአትኩሮት ይቃኛል። የታከለውን አዲስ ነገር እያስተዋለ ቀጣዩን በጎነት ይመኛል። ማልደው በስፍራው የሚደርሱ ሠራተኞች... Read more »

 ትምህርት ሸቀጥ ወይስ ማኅበራዊ ኃላፊነት?

የትምህርት ጉዳይ ከአንድ ማኅበረሰብ አልፎ ለአገር ያለውን ጥቅም ማብራራት ለቀባሪው የማርዳት ያህል ነው። የትምህርት ጉዳይ በተለይም በዚህ ዘመን የእያንዳንዱን ቤት የሚያንኳኳ እንደመሆኑ ማንም በቀላሉ የሚመለከተው አይደለም። በዚህ ዘመን ተፈጥሮ ፊደል አለመቁጠር ወይም... Read more »

 ዛሬ የሚለምኑ ሕጻናት ነገ ምን ይሆናሉ?

በምንም አይነት መንገድ ይሁን በአገራችን ሰላም መስፈን አለበት፤ አለበት ብቻ ሳይሆን በጣም የግድ ነው። አለበለዚያ የትውልድ ክፍተት ይፈጠራል። አሁን የምናየው ሁኔታ ከዚህ በላይ ከቀጠለ የማይተዋወቅ ትውልድ ይፈጠራል፤ ከአንድ ትውልድ በኋላ የሚኖረው ማህበረሰብ... Read more »

አከራይም ነፃነት ይፈልጋል!

 በአከራይና ተከራይ ዙሪያ ብዙ ተብሏል፤ እኔን ጨምሮ በዚሁ በትዝብት ዓምድ እንኳን ብዙ ተብሏል። በየመገናኛ ብዙኃኑ የሚሰጠው የአከራይና ተከራይ ትዝብት ግን የአከራዮች ክፋትና ጭካኔ ላይ የሚያተኩር ነው። በአከራዮች በኩል ያለው ችግር ብዙ ስለተባለበት... Read more »

የሀገር ምርትን የመጠቀም ችግር የግንዛቤ ወይስ…..?

ኢትዮጵያ ለውጭ ገበያ ከምታቀርበው ምርት ይልቅ ከውጭ ገበያ የምትሸምተው እንደሚልቅ ይታወቃል። ይህ በዋናነት የሆነው የሀገር ውስጥ ምርት አቅርቦት ከተጠቃሚው ፍላጎት ጋር ባለመጣጣሙ ይሁን እንጂ፣ ዜጎች የአገራቸውን ምርት የመጠቀም ዝቅተኛ ልምድ ያላቸው መሆኑም... Read more »

ዕውቀት ለምን ወደ ሥልጣኔ አልወሰደንም?

 በትምህርት ሂደት ውስጥ የሚጠቀሱ ሦስት ደረጃዎች አሉ። ዕውቀት፣ ክህሎት እና አስተዋይነት(attitude)። ሦስተኛውን ደረጃ(attitude) በትክክል ሊገልጸው የሚችል የአማርኛ አቻ ቸገረኝ፤ ብዙም ሲባልበትም አንሰማም። ጥቅል ትርጉሙ ግን ከዕውቀት(knowledge) እና ክህሎት(Skill) በኋላ የሚገኝ አስተዋይነት፣ ሥልጡንነት፣... Read more »