ከትናንት ዛሬ ከዛሬ ነገ ሰው እየሆኑ መሄድ የሚቻለው ዛሬ ላይ ቆሞ ትናንትን ቃኝቶ ነገን ማየት ሲችል ነው።ሐገሬ እንደ ሐገር ያለፈችባቸው መንገዶች አለማየት ዛሬን በቅጡ እንዳልገነዘብ ከትናንትም በቅጡ መማር እንዳልችል ያደርገኛልና ከትናንታችን የምንማረው... Read more »

የዛሬ አስር ዓመት ገደማ ፣ የነበረኝን እድሜና የነበርኩበትን ቦታ በዙሪያዬ ያሉ ሰዎች ያውቁታል። ትምህርት አምልኮ እና ንባብ ገንዘቤ ነበሩ። መልካም ነው፤ ምክንያቱም ዛሬን እንድቆም ያኔም እንድፈራ አድርገውኝ ነበረና ። ፍርሃት ለምን ይጠቅማል፣መድፈር... Read more »

በዘመን መካከል ሌላ ዘመን አለ፤ ያልተጠቀሙበት፤ ያ ያለፈ ለታ፤ እጅግ የሚያዝኑበት፡፡ የሚል ስለዘመን የተጻፈ ግጥም አስታውሳለሁ።ዛሬን መኖር የምንጀምረው በዛሬው ገጻችን ነው።ነገን ደግሞ ለራሱ ለነገ ትተን ነው፤ የምንቆመው።ነገ የራሱ ክፋት ይበቃዋል፤ እንዲል ትልቁ... Read more »
ጽሑፌን የምጀምረው ፤ ድሮ በማውቃት ሐገር በቀል ቀልድ መሰል ወግ ነው። መቼም የቆሎ ተማሪ በድሮ ጊዜ ስልቻውን ይዞ ከቤት ቤት እየዞረ ከለመነ በኋላ አኩፋዳውን (ስልቻውን) ባገኛት እህልም ጥሬም ሞልቶ ነው ወደ መማሪያ... Read more »

ዋና ብለን የምንጠራው ብዙ ነገር በቤታችን ፣ በደጃችን ፣ በጎረቤት በመኖሪያ አካባቢያችንና በሐገር ደረጃ አለን ። ለመሆኑ ዋናው አጀንዳችን ምንድነው? እርሱንስ ከየት እናገኘዋለን? ለአብዛኞቻችን ዋናው አጀንዳችን ምግብ፣ መጠለያ፣ ልብስና አለፍም ሲል መጓጓዣ... Read more »

አኗኗራችን ሙሉ በሙሉ የሚመስለው እኛን ነው። ሌላው ቀርቶ ቤታችን ፣ የቤት እቃችን ፣ ብዕራችን፣ ልብሳችን፣ የኑሯችን ነጸብራቅ ነው። ይህም ሁሉ ሆኖ ግን፣ እኛ ራሳችን ራሳችንን የማንመስልበት ብዙ ጊዜ አለ። ያኔ ነው ታዲያ... Read more »

ይህች ኑሯችን ብዙ አሳይታናለች። በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥም አሳልፋናለች። አንዳንዱ ሰው፣ አፈር ባፍ ባፍንጫው እስኪሰፈር ድረስ በእንቢታዬ እዘልቃለሁ ብሎ የማለ ነው።አንዳንዱ ደግሞ በነገር ሁሉ እሽታውን የኑሮው ዘዬ ያደረገ ነው።እኒህን መሰል ሰዎች ጠርዝ... Read more »

የእናት አምሳያ፣ የማይበርድ ፍቅር ማኖሪያ ፣ የኑሮ ወንዝ ማጥለያ፣ ውብ የታሪክ ርስት፣ አኩሪ ውርስ መልክዓ-መሬት ናት እናት ፤ ኢትዮጵያ!! የኢትዮጵያ ፍቅር ገጽ በገጽ የማይታይ፤ ስውር ስፌት ነው። ከደማችን ጋር የተሳሰረ፣ ደም የሚያስከፍልና... Read more »

በነገራችን ላይ ቃሉን በማጥበቅና በማላላት የትርጉም ለውጥ መፍጠር ከሚችሉ ቋንቋዎች አንዱ አማርኛ ነውና ፣ በርዕሱ የገለጽኩላችሁን አባባል ትርጉም እንዲሰጥ አንዱን አላልታችሁ ሌላውን አጥብቃችሁ በማንበብ ትርጉም ሰጪና ድርጊት አሻጋሪ ማድረግ ይቻላል። አንዱ ራስን... Read more »

ነገርና ቃል፤ አባባልም እንዲሁ እንዳመጣጡ ነው የሚተረጎመው። የቃል ፍች በአውደ-ቃል ይወሰናል ይላሉ ፤ የቋንቋ ሊቃውንት። ለዛሬ የመረጥኩላችሁ ርእስ ግን ትርጓሜ በእኔው የአረዳድ መጠን የተፍታታ ነውና ፤ አብረን እናዝግም። በዘመናችን በርካታ የቋንቋው አዋቂዎች፣... Read more »