ብቸኝነትን እንዴት ማሸነፍ ይቻላል?

ደስ የሚል ቀን ነው። ሆኖም በዚህ ሰዓት ልታደረገው ያሰብከው ምንም ነገር የለም። ጓደኞችህ ግን ጊዜያቸውን የሚያሳልፉበት ፕሮግራም አላቸው። ሁሉም ወጣ ብለው እየተዝናኑ ነው። ዛሬም ግን አንተን አልጠሩህም። ይህ በራሱ የሚያስከፋ ነገር ነው።... Read more »

አብዝቶ ማሰብና መጨነቅን ማቆም

አብዝቶ ማሰብና መጨነቅ የብዙ ሰው ችግር ነው:: እድሜህ 13 ዓመት ሆኖህ የሕይወት ጥያቄ መጠየቅ ከጀመርክ ጀምሮ እስክትሞት ድረስ እንደጥላ የሚከተልህ ፀባይ ነው:: ማሰብ! ፤መጨነቅ! በጣም አብዝተን የምንጠቀምባቸው ፀባያት ናቸው:: መጠኑ ይለያይ እንጂ... Read more »

 ትርጉም ያለው ግንኙነት ለመገንባት

ፈጣን በሆነው በ21ኛው ክፍለ ዘመን ትርጉም ያለው ግንኙነት መገንባት ከመቼውም ጊዜ ይበልጥ አስፈላጊ ነው። መልካም ግንኙነት ለሕይወታችን፣ ዓላማችን ግብ መምታት፣ ለደስታ እና አስፈላጊውን ድጋፍ ለማግኘት እድል ይሰጣል። በቤተሰብ አባላት መካከል ያለው ትስስር፣... Read more »

 ከስሜት በላይ የመሆን ጥበብ

ለውጥ ከምቾት መውጣትን ይጠይቃል። ሕልምን ማሳካት ከስሜት በላይ መሆንን ይፈልጋል። መጨከን ይጠይቃል። መተኛት እያማረህ ተነስተህ የምታነበው፣ ተነስተህ ስራ የምትሰራው፣ ዝቅ ብለህ ስፖርት የምትሰራው፣ ቀዝቃዛ ሻወር የምትወስደው፣ ማድረግ የሚገባህን ሁሉ የምታደርገው አዕምሯዊ ጥንካሬ... Read more »

 በፍጥነት ማሰብ!

አስተውላችሁ ከሆነ ሀገራት ከባድ ሩጫ ላይ ናቸው። የኢንተርኔት ፍጥነትን ለማሳደግ ‹‹ፎር ጂ›› እና ‹‹ፋይፍ ጂ›› ይላሉ፡፡ ለምን ይመስላችኋል? የኢንተርኔት ፍጥነት በጨመረ ቁጥር መረጃዎችን በፍጥነት ለመቀያየር ስለሚያስችላቸው ነው፡፡ መረጃዎች በፍጥነት በተቀያየሩ ቁጥር ደግሞ... Read more »

 እንደ አዲስ መጀመር!

በሕይወታችን ውስጥ ቆራጥነት እንዳለ ሆኖ ለውጥ እንዳንጀምር የያዘንን የሆነ ነገር መቀየር፣ ማስተካከል እንዳለብን ውስጣችን ያውቃል። አዕምሯችን ተከፍቶ ቢታይ በየደቂቃው ሃሳባችን እንደሰከረ ዝንጀሮ ከአንዱ ዛፍ ወደ ሌላው በፍጥነት እየዘለለ ነው። የሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲው ፍሬድ... Read more »

የተረጋጋ ሰው የመሆን ጥበብ

መረጋጋት ተወዳጅ ፀባይ ነው። አስተውላችሁ ከሆነ በተለምዶ ሴቶች በጣም የተረጋጋ ወንድ ይወዳሉ። ወንዶች ደግሞ ስክን ያለች፣ ቁጥብ የሆነችና የተረጋጋች ሴት ይወዳሉ ሲባል እንሰማለን። በጣም የምናደንቃቸውና ምናከብራቸው ሰዎች ራሱ የተረጋጉ ናቸው። ግርማ ሞገሳቸው፣... Read more »

በከባድ ሁኔታ ውስጥ ራስን መቀየር

አንድ ዶላር በሁለት ዲጂት ከመመንዘር አልፎ ወደ ሶስት ዲጂት አድጓል:: ይህ ማለት የዛሬ አምስት ዓመት በ27 ብር ይመነዘር የነበረው ዶላር አሁን 105 ብር ደርሷል:: አራት እጥፍ ማለት ነው:: ይህም የምንገዛቸው እቃዎች በሙሉ... Read more »

 ደስተኛ ለመሆን የሚያግዙ ልማዶች

በዓለም አቀፍ ደረጃ በዓመት 700 ሺህ ሰዎች ራሳቸውን እንዲሚያጠፉ ድብርት፣ ተስፋ መቁረጥ፣ ሀዘን እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ቀዳሚ ምክንያቶች እንደሆኑ ይነገራል። በዓለም አቀፍ ደረጃ 40 በመቶ የሚሆኑ በአዋቂ እድሜ ላይ የሚገኙ ሰዎች ደስተኛ... Read more »

 የማዳመጥ ሃይል

“ብዙ ከማውራት ብዙ መስማት” የሚል ጥሩ አባባል አለ። ይህ አባባል ያለምክንያት አልተነገረም። ብዙ ማውራት ትርፉ አድማጭን ከማሰልቸት ውጪ ብዙ ትርፍ ስለማይገኝበት ነው። ብዙ ማውራት ቁም ነገር ከማስጨበጥ ይልቅ ፍሬከርስኪ ወሬ ብቻ የሚደሰኮርበት... Read more »