ሰበር ችሎቶቹን ያከራከረው የሰዓት ማርፈድ ጉዳይ

ባለጉዳዮች የሰነድ መለያ ቁጥር 94511 ላይ መስከረም 30 ቀን 2007 ዓ.ም አምስት ዳኞች ተሰይመው ከችሎቱ ለፍርድ ተቀምጠዋል፡፡ አመልካቾች ወይዘሮ ብዙ ሰንበታ እና ወይዘሮ ባይሴ ሰንበታ ቀርበዋል፡፡ ተጠሪ አቶ ታደሰ ሰንበታ መብታቸው ታልፏል፡፡... Read more »

ሰበር ሰሚ ችሎት ድረስ የዘለቀ የመጋዘን ኪራይ ክርክር

ባለጉዳዮች የካቲት 11 ቀን 2005 ዓ.ም የሰነድ መለያ ቁጥር 81163 አምስት ዳኞች በተሰየሙት ችሎት አመልካች አቶ ሲሳይ ረታ ጠበቃ አቶ መዝገቡ ወልዴ ከችሎቱ ፊት ቀርበዋል፡፡ ተጠሪው ደግሞ የኢትዮጵያ እህል ንግድ ድርጅት ሲሆን፤... Read more »

ከ24 ዓመታት በኋላ ፍርድ

የየካቲት ወር ተጋምሷል። ፀሃይዋ እንዲህ እንደዛሬው ያለቅጥ የምታሳርር ሆናለች። በተለይ በየካቲት 26 ቀን 1982 ዓ.ም ቀትር ሰባት ሰዓት ላይ የፀሃይዋ መክረር በፈጣሪ ሳይሆን በሰው የታዘዘች እስኪመስል ድረስ ጭካኔዋ በርትቷል። በአማራ ክልል ሰሜን... Read more »

የቅናት ዓይኖች…

የሐምሌ ወር ከተጋመሰ ጥቂት ቀናት አልፈዋል። ወቅቱን የጠበቀው ከባድ ዝናብ ቀኑን ሙሉ ሲያውርደው ውሏል። አካባቢው ጭቃና ድጥ ሆኖ እግረኞችን ለመራመድ እየፈተነ ነው። በስሱ ብልጭ የምትለው ጸሀይ አፍታ ሳትቆይ በቀን ጨለማ ትዋጣለች። ዝናቡን... Read more »

የተዘጋው ቤት ሲከፈት

የባልና ሚስቱ ትዳር ሰላም ከራቀው ቆይቷል። ጥንዶቹ ጠዋት ማታ ይጨቃጨቃሉ። በየቀኑ ይጣላሉ። ዓመታትን በተሻገረው አብሮነት የተገኙት ሁለት ልጆች በእናት አባታቸው ጠብ መሸማቀቅ ልምዳቸው ሆኗል። ወይዘሮዋ አሁን ላይ እየቆረጠች ነው። በየቀኑ ከመጣላትና ከመጨቃጨቅ... Read more »

የክፉ ሽታ ምስጢር

ሰሞኑን ሰፈሩ በተለየ ሽታ ታውኳል።በመጠኑ ሽው ሲል የቆየው ጠረን አሁን ላይ እየባሰበት ነው። እንግዳው ጉዳይ ለአፍንጫቸው የሚደርስ ሁሉ ፈጥነው አፋቸውን ይሸፍናሉ።ከአቅማቸው በላይ የሆነ አንዳንዶች ጥቂት እንኳን መታገስ አልቻሉም።ለውስጣቸው የሚደርሰው እንግዳ ነገር እየተናነቀ... Read more »

ተስፋን ያጨለሙ እጆች

ቤንች ማጂ ዞን ሚዛን አማን ከተማ። ዕለቱን በየጉዳያቸው ሲሮጡ የዋሉ ነዋሪዎች ምሽቱን ወደቤት መመለስ ይዘዋል። የነሐሴ ወር መጨረሻ ነው። ዝናቡ ‹‹መጣሁ›› እያለ ያስፈራራል። ጭቃው ለጉዞ አዳግቶ እግርን እየያዘ ነው። ዝናብ ሲያርሳቸው የከረሙ... Read more »

ሰበር ችሎት የደረሰው የእርሻ መሬት ክርክር እና ውሳኔው

መግቢያ ጉዳዩ በንብረት የጦፈ ክርክር የተደረገበት ሲሆን በሰነድ መለያ ቁጥር 108335 ነው። ታዲያ ጉዳዩ ከታችኛው መዋቅር ጀምሮ እስከ ሰበር ችሎት ደርሶ የካቲት 4 ቀን 2008 ዓ.ም አምስት ዳኞች ተሰይመው ውሳኔ የሰጡበት የሁለት... Read more »

የብረት ከዘራው…

ማልዶ ከቤት የወጣው ልጅ አሁንም አልተመለሰም። ከበር ቆመው አሻግረው የሚቃኙት እናት ተስፋ አልቆረጡም። መምጣቱን ናፍቀው ድምጹን ጠበቁ። መድረሱን እያሰቡ የወጣበትን ጊዜ አሰሉት። እንደዛሬው ቆይቶ አያውቅም። ተጨነቁ። አንጀታቸው ሲንሰፈሰፍ ልባቸው ሲመታ ተሰማቸው። የነሐሴ... Read more »

ከፍትሐ ብሔር እስከ ወንጀል የዘለቀው ክስና አነጋጋሪው ውሳኔ

በዛሬ ዕትም በሰነድ መለያ ቁጥር 78470 ሚያዝያ 7ቀን 2005 ዓ.ም አምስት ዳኞች በተሰየሙበት እስከ ፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሎት ደርሶ ውሳኔ የተሰጠበትን የወንጀል ሁኔታ ያስቃኛል። በዕለቱ አመልካቾች አቶ ታሪኩ ጫኔ እንዲሁም ተጠሪ የፌዴራል... Read more »