
የተወለዱባት ቀዬ እጅግ ነፋሻማ በተፈጥሮ የተዋበች መንደር ነበረች። በተራሮች የተከበበችው መንደር ብዙም ሰፊ የሚባል የእርሻ መሬት ባይኖርም ባለቻቸው መሬት ጥሩ ምርትን የሚያገኙ ገበሬ ቤተሰቦች መካከል ነበር ያደጉት። በቀየዋ በየቦታው የፈለቁት ምንጮች የአካባቢዋን... Read more »

እኛ ኢትዮጵያውያን የመሬትና የድንበር ጉዳይን የሕልውና ጥያቄ አድርገን እንወስደዋለን። ለነገሩ አያት ቅድመ አያቶቻችን እፍኝ አፈር ተዘግና ከሀገራችን እንዳትወጣ ሲሉ አይደል ከፍተኛ ተጋድሎ ያደረጉት። ይህ ጉዳይ ወደ ግለሰቦችም ወርዶ ደም አቃብቷል፡፡ ጎረቤታሞቹ በፍቅር... Read more »

የዓለማችን ራስ ምታት እየሆነ የመጣው ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር “ዘመናዊ ባርነት” እየተባለ ይጠራል። ድርጊቱን ለመከላከል የዓለም መንግሥታት ድንበራቸውን ከመዝጋት አንስቶ የተለያዩ አዋጆችን፣ ደንቦችንና ስትራቴጂዎችን በማውጣት ቢንቀሳቀሱም ውጤት ለማስመዝገብ እንደተሳናቸው በተለያዩ አጋጣሚዎች ሲነገር ሰምተናል።... Read more »

ሠርቶ ማግኘት አግኝቶ የተሻለ ሕይወት መኖር የብዙ ሰዎች ሕልም ነው። ሰዎች መኖር ለሚፈልጉት የምቾት ኑሮ ሲሉ ያዋጣኛል ያሉትን መንገድ በሙሉ ይከተላሉ። ገሚሱ ጥሮ ግሮ በላቡ ያፈራውን ሀብት ለመጠቀም ሲነሳ ገሚሱ ደግሞ ያለፋበትን... Read more »

እናት እና ልጅ በአንድ ቤት ውስጥ መኖር ከጀመሩ ከሦስት አስርት ዓመታት በላይ ተቆጠሩ። ልጅ ምንም እንኳ ፊደል ቆጥሮ፤ ሥራ ይዞ፤ ኑሮ መስርቶ ከእናቱ ቤት ወጥቶ ቤተሰብ መመሥረት ቢኖርበትም፤ ያ አልሆነም፡፡ አዲስ አስራት... Read more »

አስገድዶ መድፈር የፆታዊ ጥቃት ዓይነት ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ አንድ ወይም ከዚያ በላይ ሰዎች ከሌላ ሰው ፈቃድ ውጪ የግብረ ሥጋ ግንኙነትን የሚያካትት ነው። አስገድዶ መድፈር የሚፈጽሙ ሰዎች የተጎጂውን አቅም ማጣት (የንቃተ ኅሊና ማጣት፣... Read more »

ጥርት ባለው የጥር ሰማይ ላይ ጨረቃ ባትኖርም ከዋክብት ግን ሞልተውታል። ሌሊቱን ለማድመቅ ሽሚያ ላይ ያሉ የሚመስሉት ከዋክብት ለመሬት እንዳላቸው ቅርበት ደመቅና ደብዘዝ ብለው ይታያሉ። ጥር 14 ቀን 2013 ዓ.ም በግምት ከሌሊቱ 9፡30... Read more »

በግምት ከምሽቱ ሁለት ሰዓት አካባቢ ነው። የጨረቃ ብርሃን አይታይም፤ ድቅድቅ ጨለማ ነበር። ጨለማውን ለማሸነፍ ትንቅንቅ ከገጠሙት የመንገድ መብራቶች ስር አንዲት ቪትዝ መኪና ቆማ ትታያለች። የቪትዟ መኪና ሾፌር በመጋቢት 26 ቀን 2014 ዓ.ም... Read more »

ገዳም ሰፈር በአዲስ አበባ ከተማ በመሃል አራዳ ውስጥ የሚገኝ ጥንታዊ ሰፈር ነው። ገዳም ሰፈር ስያሜውንም ያገኘው ከቅዱስ ጊዮርጊስ ታቦት ጋር በመጡ ቄሳውስት ነው። ምንም እንኳን ሰያሜው የተረጋጋና ፀጥታ የሞላበተ ሰፈር እንደሆነ ቢያመላክተንም... Read more »

የተሻለ ሥራ፣ ትምህርት፣ ኑሮ፣ ህክምና፣ … ወዘተ ፍለጋ በአራቱም አቅጣጫ ወደ መዲናዋ ሰዎች ይጎርፋሉ። በዚህ የተነሳ በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ክፉና ደጉን በውል ያልለዩ ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ ታዳጊዎችን ጭምር በከተማዋ ጎዳናዎች ማየት... Read more »