የልጅ አባትነት ጉዳይ

ምህረት ሞገስ  ጎረቤታሞች ናቸው። አብሮ መብላት እና መጠጣት፤ ገንዘብ መበደር እና መመለስን ጨምሮ በጎረቤታሞች መካከል የሚኖሩ መስተጋብሮች ሁሉ በእማሆይ ገብረእየሱስ እና በአቶ ዘውዱ መርሻ መካከልም አለ። በብዙ ኢትዮጵያውያን መካከል እንደተለመደው ሁሉ እነርሱም... Read more »

በፈረሱት ቤቶች መሃል …

መልካምስራ አፈወርቅ የድሀ ልጅ ነው። የልጅነት ህይወቱን በፈተና አሳልፏል። ወላጆቹ እሱን አስተምሮ ቁምነገር ላይ ለማድረስ የአቅማቸውን ያህል ሞክረዋል። እንዳሰቡት ሆኖ ቀለም እንዲቆጥር ከትምህርት የላኩት በጠዋቱ ነበር። በቀለ እንደ ዕድሜ እኩዮቹ ትምህርት ቤት... Read more »

የአሉባልታው ክፍያ…

መልካምስራ አፈወርቅ  ደቡብ ክልል ቱለማ ቀበሌ ያፈራት ጨቅላ ከፍ እስክትል በወላጆችዋ እንክብካቤ አደገች። እድሜዋ ሲጨምር እንደ እኩዮቿ ትምህርት ቤት መሄድ ነበረባት። ቤተሰቦቿ የትምህርት ፍላጎቷን አይተው የሚያስፈልገውን አሟሉላት። ቀለም መቁጠር የጀመረችው ልጅ የልቧ... Read more »

የእህል ውሃው ፍጻሜ

መልካምስራ አፈወርቅ ባልና ሚስቱ በትዳር ዘመናቸው መልካም የሚባል ጊዜን አሳልፈዋል፡፡ በመተሳሰብና በፍቅር የገፉት ጊዜም ለብዙዎች ምሳሌ ሆኖ ቆይቷል፡፡ በአዳማ ከተማ ሲኖሩ በጋራ ባፈሩት ሀብትና ንብረት ሲተዳደሩ ቆይተዋል፡፡ አቶ ዓለማየሁ ወይዘሮ አዜብን ከማግባታቸው... Read more »

ከጣራው ሥር

መልካምስራ አፈወርቅ ቅድመ –ታሪክ ጥንዶቹ በርካታ ዓመታትን በቆጠሩበት ትዳር ክፉን ከደግ አይተዋል፤ ልጆች ወልደው የልጅ ልጆች አፍርተዋል፤ ንብረት ይዘው ሀብት ገንዘብ ቆጥረዋል:: እነዚህ ዓመታት ለባልና ሚስቱ ቁጥሮች ብቻ አልነበሩም:: ትዳራቸውን ለማፅናት እድሜያቸውን... Read more »

አባትዬው …

መልካምስራ አፈወርቅ የሁለቱ ቅርበት ከወትሮው ለየት ብሏል። በተገናኙ ቁጥር ቁምነገር ማውራት ይዘዋል። ውስጠታቸውን ያዬ ጥቂቶች ሁኔታቸውን የጠረጠሩ ይመስላል። ከሚያደርጉት ተነስተው የራሳቸውን ግምት እየሰጡ ነው። ሰዎቹ ሁሌም ስለሁለቱ ጉዳይ አበክረው ያወራሉ። ምንአልባት የጥንዶቹ... Read more »

የመንገደኛው ባትሪ

ቅድመ- ታሪክ … ከስልጤ ሜዳማ ስፍራዎች በአንዱ ሲቦርቅ ያደገው ሁሴን መሀመድ ልጅነቱን ያጣጣመው ከመንደር እኩዮቹ ጋር ነበር። በወቅቱ ከእሱ መሰል ባልንጀሮቹ ጋር ትምህርትቤት ገብቶ ፊደልን ቆጥሯል።ስድስተኛ ክፍል ሲደርስ ግን ሁኔታዎች ተለወጡ።ወላጆቹ መኖሪያቸውን... Read more »

ስካር የፈታው ጓደኝነት

 ቅድመ- ታሪክ ልጅነቱን በቡረቃ አሳልፎ ፊደል በቆጠረባት ደብረማርቆስ እስከ አስረኛ ክፍል ተምሯል። አስረኛ ክፍል ሲደርስ ወደቃጣዩ ደረጃ መሻገር አልቻለም፤ የነበረበት ዕድሜ አፍላ ነበርና ገንዘብ ማግኘትና ራስን መቻል አማረው። ያለማሰለስ ሥራ ማፈላለግ ያዘ።... Read more »

ከፈረንጁ ጀርባ …

ቅድመ-ታሪክ… የጥንዶቹ ሰላም ማጣት እያደር ብሶበታል። ጠዋት ማታ በጭቅጭቅ የዘለቀው ኑሮ ተስፋ ያለው አይመስልም። ባልና ሚስቱ ለመለያየት ወስነው ፍቺን ካሰቡ ቆይተዋል። በትዳር ሲኖሩ ያፈሩት ወንድ ልጃቸው አፉን በወጉ አልፈታም፣ እግሮቹ ጸንተው አልቆሙም።... Read more »

ደባሎቹ

ቅድመ-ታሪክ ሰሜን ሸዋ ኤፍራታና ግድም ያፈራችው ዘነበ ልጅነቱን እንደ እኩዮች ሲቦርቅ አሳልፏል:: ከቀዬው ባልንጀሮቹ ጋር መልካም የሚባል ጊዜ ነበረው::ሜዳ እየዋለ፣የከብቶች ጭራን እየተከተለ ክረምት ከበጋን ገፍቷል :: ከፍ ሲል ወላጅ እናቱ አዲስ አበባ... Read more »