በዕድሜው ሶስት አስርት ዓመታትን የደፈነው ሰይድ ይመር በ1983 ዓ.ም መሀል ኮምቦልቻ ተወለደ። ዕድሜው ከፍ እንዳለ ወላጆቹ ትምህርት ቤት አስገቡት። ቀለም በመቁጠር እምብዛም አልገፋም። ጥቂት ጊዜያትን ዘልቆ ትምህርቱን አቋረጠ። ይህ መሆኑ ያላስጨነቀው ወጣት... Read more »
አዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 17 የሚገኝ አንድ ቤት በሶስት የቤት ቁጥሮች የተከፈለ ስያሜ ተሰጥቶታል ። ቤቱ አንድ ጣራና ሶስት ግዳግዳዎች አሉት። በሶስቱ በሮች የግል መግቢያና መውጫም ተሰርቶለታል። በቤቱ የሚኖሩ ሶስት... Read more »
የአዲስ ዓመት ጅማሬ … የመስከረም ወር ከባተ ቀናት አልፈዋል። የአዲስ ዓመቱ ድባብ አሁንም እንዳለ ነው። ቀኑን በድምቀት የዋለው ከተማ ምሽቱ ያገደው አይመስልም። በየቦታው የሚታዩ ሱቆችና መደብሮች ደንበኞቻቸውን እያስተናገዱ ነው። መንገደኞች ትራንስፖርት ለመያዝ... Read more »
ትግራይ የተወለደው ግደይ ኪሮስ እስከ አስረኛ ክፍል ተምሯል። ልጅነቱን ያሳለፈው በወላጆቹ እንክብካቤ ነበር። ዕድሜው ከፍ ማለት ሲጀምር ግን አዲስ ሀሳብ ብልጭ አለለት ። የአዲሱ ሀሳብ ሚስጥርም ትምህርቱን አቋርጦ ሥራ መያዝ እንዳለበት ወሰነ።... Read more »
የመጨረሻው መጀመሪያ … የፍርድቤቱ ችሎት ተሰይሟል። ዳኞች ቦታቸውን ይዘዋል። በርካታ የፍርድቤቱ ታዳሚዎች የመጨረሻውን የፍርድ ውሳኔ ለመስማት አዳራሹን ሞልተውታል። ተከሳሹ በችሎቱ አንድ ጥግ በተዘጋጀ ስፍራ እንደቆመ ነው። ዓቃቤህግና ጠበቃው ጥቁር ካባቸውን እንደለበሱ በተቃራኒ... Read more »
ወይዘሮዋ ለዓመታት በፍቅርና በመተሳሰብ ያፀኑት ትዳር በባላቸው ሞት ምክንያት ቤታቸው ቀዝቅዟል:: ባለቤታቸውን ካጡ ወዲህ በብዙ ይጨነቃሉ:: አሁን በአባወራው ትከሻ የነበሩ በርካታ ስራዎች የእሳቸው ድርሻ ሆነዋል:: ሁሌም እየተከዙ ለነገው ይወጥናሉ፣ ስለልጆች ያስባሉ፣ ስለራሳቸው... Read more »
ሁለቱ የህግ ባለሙያዎች ‹‹ሆነብን›› ባሉት በደል ቅሬታ አድሮባቸዋል። የህግ ባለሙያዎቹ እስከአሁን በነበረው የህይወት ጉዞ በርካታ ፈተናዎችን ተሻግረዋል። ሁለቱም ማየት የተሳነቸው ናቸውና በአካል ጉዳታቸው ሰበብ የሚገባቸውን መብት ሲነፈጉ ቆይተዋል። ማየት አለመቻላቸውን ያዩ አንዳንዶች... Read more »
መልካምስራ አፈወርቅ ትውልድና ዕድገቱ ምዕራብ ጎጃም ልዩ ስሙ ‹‹መራዊ›› ከተባለ ስፍራ ነው። እንደማንኛወም የገጠር ልጅ በግብርና ስራ ሲሰራ ቆይቷል።በትምህርቱ እምብዛም አልዘለቀም።የቤተሰቦቹ ችግር ከእሱ ፍላጎት ማጣት ተደምሮ ርቆ አልተራመደም።ለእርሻ ካሉት ግን ትጉህ ገበሬ... Read more »
መልካምስራ አፈወርቅ መቸገር ይሉትን እውነት የስሙ ያህል ጠንቅቆ ያውቀዋል። በቤተሰቦቹ ስር የሰደደ ድህነት የልጅነት ዕድሜውን በመከራ ገፍቷል። እሱን ጨምሮ እህት ወንድሞቹ በችግር ሲፈተኑ ቆይተዋል። ከእጅ ወደአፍ የሆነው የወላጆቹ ገቢ መላ ቤተሰቡን በወጉ... Read more »
መልካምስራ አፈወርቅ የልጅነት ህይወቱ በውጣ ውረድ የተሞላ ነው። ህጻንነቱን እንደሌሎች እኩዮቹ በምቾት አላለፈም። በጨቅላነቱ ከእናቱ ደረት ተለጥፎ ጡት አልጠባም፣ እናቱን በፍቅር ሽቅብ እያስተዋለ አልሳቀም፣ አላወራም፣ በእናቱ ተሞካሽቶ አልተሳመም፤ አልተቆላመጠም። ገና በጠዋቱ እናትና... Read more »