የፍርድቤቱ ችሎት በሰአቱ ተሰይሟል። ዳኞች፣ ዓቃቤ ህግና ጠበቆች ስፍራቸውን ይዘዋል።ስማቸው ሲጠራ በየተራ የሚመጡ፣ በምስክር ሳጥን ውስጥ እየቆሙ እማኝነታቸውን ይሰጣሉ።ተከሳሹ ተጠርጣሪ በሆነበት የወንጀል ጉዳይ ላይ የሚሰማውን ክስ በጥንቃቄ ያዳምጣል፡፡ የመጀመሪያው የዓቃቤ ህግ ምስክር... Read more »
ቅድመ – ታሪክ የገጠር ልጅ ነች። በልጅነቷ የትምህርትን ዕድል አላገኘችም። ዕድሜዋ ከፍ እንዳለ ወላጆቿ የሴትነት ሙያን አስተማሯት። ከእናቷ ስር እየዋለች የቤቱን ሥራ መከወን ልምዷ ሆነ። በአካባቢው እኩዮቿ ደብተር ይዘው ትምህርትቤት ሲሄዱ እነሱን... Read more »
ብራ ሆኖ የዋለው የመስከረም አየር ምሽቱን ቀለል ያለው ይመስላል:: በዝናብና ጭቃ የከረመው መሬት ስፍራውን በአረንጓዴ አለምልሞት ይታያል:: ነፋሻማው ቀን በስሱ የሚወርደውን ካፊያ ለማባረር ትግል እየገጠመ ነው:: አንድ አፍታ ሽው የሚለው ንፋስ የመንገዱን... Read more »
ተወልዶ የልጅነት ዕድሜውን ያጋመሰው በገጠሪቷ አሊባቦር ነው። የዛኔ የአካባቢው በረከት የፈለገውን አላሳጣውም። ከጓዳው ወተት፣ ከጓሮው እሸት እያገኘ ከቀዬው ቦርቋል። ወላጆቹ እሱን ጨምሮ ሌሎች ልጆቻቸውን ማስተማር፣ ቁምነገር ማድረስ ይሻሉ። ሁሉም ቀለም ይቆጥሩ፣ ዕውቀት... Read more »
ከፖሊስ ጣቢያው በተጠርጣሪነት የቀረበው ተከሳሽ በመርማሪው ፖሊስ የሚጠየቀውን ይመልሳል ። ፖሊሱ ተፈጽሟል ያለውንና በማስረጃ የያዘውን የወንጀል ድርጊት እየጠቀሰ የሰውዬውን ቃል ይቀበላል ። ግለሰቡ ሆነ የተባለውን ድርጊት ከፖሊስ መዝገቡ እየተነበበለት አንድ በአንድ ያዳምጣል... Read more »
አመልካቹ .. ሰውዬው በማለዳው ከፖሊስ ጣቢያ ተገኝተዋል። ተፈጽሟል ያሉትን የወንጀል ድርጊት በአግባቡ አስረድተው ቃላቸውን እየሰጡ ነው ። የዕለቱ ተረኛ ፖሊስ ተበዳይ የሚሉትን እያዳመጠ ሀሳባቸውን ያሰፍራል።በንብረታቸው ላይ የስርቆት ወንጀል ተፈጽሞ ጉዳት ደርሷል። እልህና... Read more »
የተወለዱት አዲስ አበባ ሾላ ከተባለ አካባቢ በ1951 ዓ.ም ነው። ልጅነታቸው እንደማንኛውም የሰፈሩ ልጆች ነበር። ለወላጆቻቸው ሲታዘዙ ለጎረቤት ሲላላኩ አድገዋል፡፤ ወቅቱ የፈቀደውን ለብሰው ትምህርት ቤት ውለዋል። አቶ መኮንን ገብሬ ዕድሜያቸው ለትምህርት እንደበቃ አንደኛ... Read more »
የነሐሴ ዝናብ ብሶበታል። ቀኑን ሙሉ ‹‹እኝኝ›› እንዳለ ውሏል። ዕለቱን ለአንዴም ብልጭ ያላለችው ጸሀይ በዳመናው ተሸፍና በወጀቡ ተሸንፋ ተሸፍና ውላለች። ዝናቡ የቀኑ ብቻ የበቃው አይመስልም። ሀይሉን አጠንክሮ ምሽቱንም መቀጠል ፈልጓል። ብርድና ጭቃውን መቋቋም... Read more »
ሰዎቹ ጠዋት ማታ ይጨቃጨቃሉ። በየምክንያቱ በየአጋጣሚው የሚጋጩበት አያጡም። ሁሉም ከዓመታት በፊት ስለነበራቸው ቅርበት አይረሱትም። እንደዛሬ በየሰበቡ ጥርስ ሳይናከሱ ውሎና መክረሚያቸው በአንድ ነበር። የዛኔ በጋራ የሚገናኛቸው፣ አብሮ የሚያከርማቸው ጉዳይ አጣልቶ አጋጭቷቸው አያውቅም። ጪሞ... Read more »
ትምህርት ቤቱ በመልከ ብዙ ገጽታዎች ሲደምቅ ይውላል። መምህራን የማስተማሪያ ነጭ ካፖርታቸውን ደርበው ከወዲያ ወዲህ ይላሉ። በቡድን ሰብሰብ ብለው የሚቀመጡ ተማሪዎች ጥናት አልያም ጨዋታ መያዛቸው የተለመደ ነው። አንዳንዶቹ በሩጫና ልፊያ ግቢውን ያተራምሱታል ።... Read more »