ትውልድና እድገቷ ከፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ነው። ልጅነቷን እንደማንኛውም የአካባቢው ልጅ አሳልፋለች። ዕድሜዋ ከህጻንነት እንደተሻገረ ከወላጆቿ ልትለይ ግድ ሆነ። አልፎ አልፎ እነሱ ቤት የምትመጣው አክስት አይኖቿ በእሷ ላይ አረፉ። አክስትዬው ከሌሎች ልጆች... Read more »
ለቀስተኞቹ ከቤተክርስቲያኑ አፀድ ቀድመው ተገኝተዋል። ገሚሶቹ ከቤት የሚነሳውን አስከሬን ለማጀብ በሟች መኖሪያ ቤት የደረሱት ገና በጠዋቱ ነው። አብዛኞቹ የሰውዬውን ስም እያነሱ፣ ደግነት መልካምነቱን ያስታውሳሉ። በድንገቴው ሞት እያዘኑ አምርረው ያለቀሳሉ። ከለቀስተኞቹ መሀል አንዳንዶቹ... Read more »
ተወልዶ ባደገባት የወሊሶ ከተማ ከወላጆቹ ጋር ህይወትን ተጋርቷል። ልጅነቱን እንደእኩዮቹ ለማሳለፍ አካባቢውን መስሎ ነው ያደገው። ቤተሰቦቹ ሀብታሞች አልነበሩም። እሱን አስተምረው ወግ ማዕረግ ለማድረስ ግን የአቅማቸውን ሞክረዋል። አመንቴ ዕድሜው ከፍ ሲል ትምህርት ቤት... Read more »
አመልካቹ በጫት መሬታቸው ይገባኛል ምክንያት የተለያዩ ፍርድ ቤቶችን ረግጠዋል።ከዓመታት በፊት በአደራ ‹‹ሰጠሁት›› የሚሉት ሰፊ መሬት እንዲለቀቅላቸው ያልሞከሩት የለም። ይህ ስድስት ሄክታር መሬት ከዓመት እስከ ዓመት በረከት እንደያዘ ነው።ለምለም ጫትን ያስታቅፋል። ለአካባቢው ሰዎች... Read more »
ቅድመ- ታሪክ ተወልዶ ባደገበት የገጠር ቀበሌ ወላጆቹን በስራ ሲያግዝ፣ ሲያገለግል ቆይቷል። በልጅነቱ እንደ እኩዮቹ ትምህርትቤት ቢሄድ ይወድ ነበር። የቤተሰቦቹ ችግር ግን ለዚህ ዕድል አላበቃውም። ጓደኞቹ ከቀያቸው ወጥተው ትምህርት ቤት ሲውሉ እሱ እነሱን... Read more »
ትውልድና ዕድገቱ በደቡብ ክልል ነው።ልጅነቱን እንደ እኩዮቹ በየመስኩ ሲቦርቅ አሳልፏል። ወላጆቹ ቤት ያፈራውን አጉርሰው፣ አቅማቸው የቻለውን አልብሰው አሳድገውታል።ዕድሜው ከፍ ማለት ሲጀምር እንደመንደሩ ልጆች ትምህርት ቤት መግባት ፈለገ ፤ቤተሰቦቹ አልተቃወሙም።እርሳስና ደብተር ገዝተው የልቡ... Read more »
ዓመለ ሸጋ ነው፡፡ በሰፈር መንደሩ ስሙ በበጎ ሲወሳ ይውላል፡፡ ትንሽ ትልቁን አክባሪ ነውና ያየው ሁሉ ይወደዋል። እናት አባቱ ስለእሱ አውርተው፣ ተናግረው አይጠግቡም፡፡ እሱ እንደሚያከብራቸው እነሱም ያከብሩታል፡፡ ዘወትር በሚያሳየው በጎ ምግባር ምርቃት ምስጋና... Read more »
የጽድ ሰፈሩ ጠላ ቤት ሁሌም በደንበኞች ይደምቃል። ስፍራውን ሽተው የሚመጡ ሁሉ ጠላ በጣሳ አስቀርበው ይጎነጫሉ። በአቅማቸው ወዳጅ ዘመድ ለመጋበዝ የሚፈልጉ የእማማ ሽታዬን ጠላ ይመርጡታል። ሽታዬ በየቀኑ የሚመጡ ደንበኞችን ተቀብለው በወጉ ያስተናግዳሉ። አንዳንዴ... Read more »
ከኖረበት አካባቢ አዲስ አበባ ለመምጣቱ ምክንያት የተሻለ ህይወትን ፍለጋ ነበር። ተወልዶ ባደገበት የጎጃም ገጠር እድሜውን የገፋው በእርሻ ስራ ላይ ነው። ለዓመታት በግብርናው ሲዘልቅ ኑሮና እቅዱ ከገጠር ህይወት አልራቀም። በአካባቢው መልካም ገበሬ መሆን፣... Read more »
ቅድመ-ታሪክ የልጅነት ዕድሜውን በገጠሩ መስክ ሲቦርቅ አሳልፏል። ቤተሰቦቹ ለሱ ያላቸው ፍቅርና እንክብካቤ የተለየ ነበር።ዕድሜው ከፍ እንዳለ ትምህርት ቤት ላኩት ። በልጃቸው ተስፋ ያደረባቸው እናት አባት ስለነገው መልካሙን አሰቡ። ዛሬን በርትተው ልጅ ቢያሳድጉ፣... Read more »