ተወልደው ያደጉት በትግራይ ክልላዊ መንግስት መዲና መቐለ ከተማ ሲሆን ያደጉትና ትምህርታቸውን የተከታተሉት ግን በአድዋ ከተማ ነው። የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በዛው በአድዋ ከተማ በሚገኘው ንግስተ ሳባ ትምህርት ቤት ተምረዋል። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ደግሞ... Read more »
አባ በሪሳ፣ አባ ዲክሽነሪ ልዩ መጠሪያ ስማቸው ነው። የትውልድ ቦታቸው ምሥራቅ ኦሮሚያ በወቅቱ የሐረርጌ ጠቅላይ ግዛት በአሁኑ ደግሞ ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ጭሮ ከተማ ሲሆን፣ 1943 ዓ.ም የትውልድ ዘመናቸው ነው። እኚህ የ69 ዓመት... Read more »

የተወለዱት በቀድሞው ጎጃም ክፍለ ሀገር በ1954 ዓም ነው። አባታቸው የመንግሥት ሠራተኛ ስለነበሩ በተለያዩ ክፍለ ሀገራት ይዘዋቸው ይዞሩ ስለነበር የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን የተማሩት በነቀምቴ ከተማ ሲሆን ስምንተኛ ክፍልን በሀዋሳ ከተማ ነው። ከዘጠነኛ ክፍል... Read more »

ይህችን ምድር የተቀላቀሉት በ1935 ዓ.ም ሲሆን፣ የትውልድ ቦታቸው ደግሞ በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ አንቆርጫ በሚባልበት አካባቢ ነው። ከአርሶ አደር ዋቄ በሻ እና ከእናታቸው ወይዘሮ ድምቡሼ ጎረንጦ የተወለዱት እኚህ ሰው ክርስትና የተነሱትም... Read more »

እንቅልፍ ተመራማሪዎች እንደሚናገሩት በቀን ቢያንስ የ7 ሰአት እንቅልፍ ማግኘት አለብን። የአንድ ቀን እንቅልፍ መዛባት እንኳ ንጭንጭ እና ስንፍናን ያመጣል። በአግባቡ ስራ ለመስራት፣ አካል ብቃት እንቅስቃሴ ለማድረግም ሆነ ጤነኛ ምግቦችን ለመብላት እንሰንፋለን። እንቅልፍ... Read more »

በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች ክልላዊ መንግስት ሳውላ ዞን በቡልቂ በሚባል አካባቢ ከዛሬ 70 ዓመት በፊት ተወለዱ። እስከ ስምንተኛ ክፍል እዛው ሳውላ ከተማ የተማሩ ሲሆን ስምንተኛ ክፍል ከጨረሱ በኋላ ግን ወደ ንግድ ስራ ትምህርት... Read more »

በትግራይ ክልላዊ መንግሥት አጋሜ አውራጃ ተንከተ በምትባል አካባቢ በ1953 ዓ.ም ተወለዱ። እስከ ስደተኛ ክፍል አሰፈ በሚባል አካባቢ በሚገኝ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተምረዋል። ከስድስተኛ ክፍል በኋላ ግን የተማሩት በአዲግራት ከተማ ነው። እስከ... Read more »

ፍትህ ለሁሉም የተሰኘው ተቋም መስራች ናቸው። በበጎ ፍቃደኝነት በተቋቋመው የአገር ሽማግሌዎች ምክር ቤትም ሰብሳቢና በተለያዩ አገራዊ የሽመግልና ሂደቶች ላይ የነቃ ተሳትፎን ያደረጉ ይገኛሉ፡፡ በተለይም ምርጫ 97ትን ተከትሎ በአገሪቱ ላይ በተፈጠረው አለመግባባት ለእስር... Read more »

የተወለደው ክብረ መንግስት ሲሆን ያደገው አርሲ ነገሌ ነው። አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን የተማረው እዛው አርሲ ነገሌ ነው። አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ገብቶ በአካውንቲንግ ኤንድ ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ተምሯል። በአድቬንቲስት ኮሌጅ፥ ኩየራ አፍሪካ ቤዛ፥... Read more »

የተወለዱት ጅማ ዞን ውስጥ ሰጠማ ወረዳ በ1945 ዓም ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ኢሉባቡር በደሌ ከተማ ራስ ተሰማ ናደው ትምህርት ቤት የተማሩ ሲሆን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አዲስ አበባ ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ነው... Read more »