ለመኖር – መልካም እጆችን ፍለጋ

እሷና ልጅነት… ልጅነቷን ስታስብ ብዙ ጉዳዮች ውል ይሏታል። እንደ ልጅ የእናት ፍቅር አላየችም። እንደእኩዮቿ እናቷን ‹‹እማዬ›› ብላ አልጠራችም። ገና ጨቅላ ሳለች ወላጆቿ ባይስማሙ እናት ልጆቻቸውን ትተው ከቤት ጠፉ ። የዛኔ እሷና ታናሽ... Read more »

ስኬት በርግጥም ስሜት ነው?

ስኬት በብዙ መንገድ ይገለፃል። ሁሉም እንደየሙያውና እንዳለበት ሁኔታም ነው ለስኬት ያለውን አመለካከት የሚገለፀው። አንድ ሁሉንም ሊያስማማ የሚችለው ነጥብ ግን ስኬት በየትኛውም የሙያ ዘርፍም ይሁን በየትኛውም ሁኔታና፣ ቦታ፣ ጊዜና ሰአት በፊት ከነበሩበት አነስተኛ፣... Read more »

ተስፋን ያዘለ ትከሻ …

ልጅነት ደጉ.. ደብረማርቆስ ጎዛምን አካባቢ ከምትገኝ አንዲት ቀበሌ ተወልዳ አድጋለች። ልጅነቷ እንደማንኛውም የገጠር ልጅ ነበር። ከእናት አባቷ ጉያ አልራቀችም። ወላጆቿ በስስት እያዩ እንደአቅማቸው ያሻትን ሁሉ ሞልተውላታል። ትንሽዋ ትርንጎ ጫኔ ነፍስ ማወቅ ስትጀምር... Read more »

በእምነት እንጂ በፍርሃት አትኑሩ!

በዚህ ዓለም ዋጋ ሳንከፍል የምናገኘው ምንም ነገር የለም። ሁሉም ነገር የራሱ የሆነ ዋጋ አለው። ልክ እንደምንፈልገው ነገር ማለት ነው። ታዲያ ዋጋው ምንድን ነው? ብዙ አይነት ነገር ሊሆን ይችላል። ነገር ግን በመጀመሪያ በማሰብም... Read more »

መልካሚቱ እረኛ – ስለ አንዲቱ ግልገል …

እንደ መነሻ … ሀድያ ዞን ‹‹እሙጩራ›› ቀበሌ መሬቱ ለምለምና አረንጓዴ ነው። ስፍራው ያሉ ነዋሪዎች እንሰትና ቡና ያመርታሉ። ከአብዛኞቹ ጎተራ በቆሎና ስንዴ ይታፈሳል። መሬቱ የሰጡትን አብቃይ ነውና ጠንካሮቹ አርሶአደሮች ዓመቱን ሙሉ ሥራ አይፈቱም።... Read more »

 እንደ ንስር አሞራ ሕይወትን መቀየር !

ንስር አሞራ እስከ 70 ዓመት የሚኖር የእድሜ ባለፀጋ ነው። ነገር ግን 70 ዓመት ሙሉ በደስታ ከመኖሩ በፊት በእድሜው አጋማሽ ማለትም ከ35 – 40 ባለው እድሜው ላይ ከባድ ነገር ይገጥመዋል። የመጀመሪያው ምግቡን ለማደን... Read more »

 ድንበርተኞቹ

እኛ ኢትዮጵያውያን የመሬትና የድንበር ጉዳይን የሕልውና ጥያቄ አድርገን እንወስደዋለን። ለነገሩ አያት ቅድመ አያቶቻችን እፍኝ አፈር ተዘግና ከሀገራችን እንዳትወጣ ሲሉ አይደል ከፍተኛ ተጋድሎ ያደረጉት። ይህ ጉዳይ ወደ ግለሰቦችም ወርዶ ደም አቃብቷል፡፡ ጎረቤታሞቹ በፍቅር... Read more »

የሻማው ብርሃን …

የገበሬ ልጅ ነች። ወሎ መርሳ አባ ጌትዬ ፣ ከአንድ የገጠር መንደር ተወልዳ አድጋለች። ልጅነቷ እንደ እኩዮቿ ነው። በሜዳ በመስኩ ከብትና ፍየል ትጠብቅ ነበር። ከጓሮው እሸት ከማጀቱ ትኩስ ወተት አላጣችም። ወላጆቿ ፍቅር አልነፈጓትም።... Read more »

ጠንካራ ማንነት እንዴት መገንባት ይቻላል?

አንድ ሀገር ኃያል ነው የሚባለው ምን ሲኖረው ነው? በርግጠኝነት ብዙ መልስ ይኖራችኋል። አንድ ሀገር ኃያል ነው የሚባለው በገንዘብ ትልቅ አቅም ሲኖረው፣ በርካታ የተማሩና የሥራ ፈጠራ ባለቤቶች ሲኖሩት፣ የተደራጀ የጦር አቅም ሲኖረው፣ በዲፕሎማሲው... Read more »

የአባት ልብ – ስለ ልጅ…

አንድ- ለእናቱ ና ለአባቱ ለቤቱ የመጀመሪያም የመጨረሻም ልጅ ነው። እናት አባቱ እሱን ካገኙ በኋላ ሌላ ልጅ አልወለዱም። ይህ እውነት ለአንድዬው ቅምጥል ለማ ለጌቦ የተለየ ዓለም ፈጠረ። ወላጆቹ ጠዋት ማታ በስስት እያዩ አሳደጉት።... Read more »