በአገራችን በተደጋጋሚ በድርቅ ስትጠቃ ዐይተናል ሰምተናልም፤ አንዳንዶች ሲናገሩ ድርቅ በየአሥር ዓመቱ ዳግም ዑደት (recycle) እያደረገ የሚከሰትባት ሀገር ናት ይላሉ። በእንግሊዝኛ መዝገበ ቃላታቸውም ድርቅን ሲፈቱ ማሳያ አድርገው ኢትዮጵያን ጠቅሰው ነበር። እነሱ ምንም ይበሉ... Read more »
አለም አስር ሞልታ አታውቅም እንላለን ብዙ ነገሮች ቢሟሉልንም:: ሁልጊዜ ዓለም ዘጠኝ ናትም ዘፈናችን ነው:: ሕይወት ከአምስት በታች የሆነባቸው ስንቶች እንደሆኑ ብናነሳ ቤት ይቁጠረው ከማለት ውጪ ምላሽ አይኖረንም:: በተለይም እናት ለሆኑ ሴቶች ጎዶሎነት... Read more »
ቦታው ወፍጮ ቤት ነው፤ እህል የሚፈጭበት ብናኝ የበዛበት፤ የወፍጮ ቤት ጩኸት የበረከተበት።ሁሉም እንደ አቅሙ የሚያስፈጨውን ይዞ መጥቶ ወይንም እዚያው ገዝቶ ወደ ወፍጮው የሚጨምርበት። አንድ ቀን ወፍጮ ቤቱ ውስጥ ጭቅጭቅ ተነሳ።የጭቅጭቁ ምክንያት የነበረው... Read more »
የየካቲት ወር ተጋምሷል። ፀሃይዋ እንዲህ እንደዛሬው ያለቅጥ የምታሳርር ሆናለች። በተለይ በየካቲት 26 ቀን 1982 ዓ.ም ቀትር ሰባት ሰዓት ላይ የፀሃይዋ መክረር በፈጣሪ ሳይሆን በሰው የታዘዘች እስኪመስል ድረስ ጭካኔዋ በርትቷል። በአማራ ክልል ሰሜን... Read more »
ተወልደው ያደጉት ሳውዲ አረቢያ ጅዳ ከተማ ውስጥ ነው።የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እዛው ጅዳ ከተማ ውስጥ በሚገኙ ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤቶች ተከታትለዋል።በካይሮ በሚገኘው የካናዳ ዩኒቨርሲቲ በኒሮሊንጉስቲክ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል። በተጨማሪም በብረት ብየዳ ትምህርት... Read more »
ግለ ትዝታን እንደ መነሻ፤ ይህ ዐምደኛ ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴን በአካል ያወቃቸውና ደጋግሞ በቅርበት ያያቸው በታዳጊነት የዕድሜ ዘመኑ ነበር። ምክንያቱ ደግሞ፤ አንድም፡- ቆፍጣናው ወጥቶ አደር (ወታደር) አባቱ ለቤተሰቡ አዘውትሮ ይተርክ የነበረውን... Read more »
ሙስና (ጉቦ)- ብዙውን ጊዜ አንድ ባለስልጣን ወይም አካል በአደራ የተሰጠውን ኃላፊነትና ሥልጣን ከህግ እና ከሥነ ምግባር መርሆዎች በተቃራኒ ለግል ፍላጎትና ጥቅም ማዋል እና ያልተገቡ ዕድሎችንና ግንኙነቶችን መፍጠርን የሚያመለክት ፅንሰ-ሀሳብ ነው። ሙስና መቀበልን... Read more »
ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ ወጥረው ከያዟት ዘርፈ ብዙ ትብታቦች እንድትላቀቅ እና የቀደመ ገናናነትና የታሪክ ባለቤትነቷን የሚመጥን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ መሰረቶችን ማኖር በዚህ ዘመን ትውልድና በአሁኑ መንግስት ላይ የወደቁ ትልቅ የቤት ሥራዎች ናቸው። ይሄን... Read more »
ለዛሬ ጽሑፌ መነሻ ያደረኩት ከማህበራዊ ድረ ገጽ ያገኘሁት አንድ መሳጭ ታሪክን ነው። ነገሩ እንዲህ ነው ፤ ሦስት ወንዶች ልጆች ያሉት አንድ ሀብታም የግመል ነጋዴ ሰው ነበር አሉ፤ ይህ ነጋዴ ያለውን ሀብትና ንብረት... Read more »
የዛን ጊዜው በመማጸኛ ከተማው መቐሌ የመሸገው የዛሬው አሸባሪ ሕወሓት፣ የታሪካዊ ጠላቶቻችን ተላላኪ ሆኖ አገራችንን ለማፍረስና ለመበተን እንደ ልማዱ ተልዕኮ ተቀብሎ በሰብዓዊ ማዕበል ህጻናትን በአሽሽ እያሳበደ ነፍሰ ጡር ሴቶችን አረጋውያንን አካል ጉዳተኞችን መነኮሳትንና... Read more »