ዝክረ ታሪክ፤ ኢትዮጵያ የብዙ ቅርሶች ባለፀጋ መሆኗ ለክርክር አይቀርብም። ምናልባት ያከራክር ከሆነ ለሙግት የሚቀርበው አጀንዳ የቅርስ ውርርሱና አጠባበቁ ጉዳይ ሊሆን ይችላል። በደምሳሳ ፍረጃ ጥቅል አስተያየት እንስጥ ከተባለ ግን በአገራዊ ቅርሶች ጠባቂነት፣ አስረካቢነትና... Read more »
አገራችን ወቅትን እየጠበቀ በሚከሰተው ድርቅ ስትፈተን ኖራለች። በተለይም በ1966 ዓ.ም በወሎ፣ ትግራይና ኦጋዴን አካባቢዎች የተከሰተው ድርቅ ወደ ረሃብ ተሸጋግሮ በሰውና በእንስሳት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱ አይረሳም፤ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ምስቅልቅሎችንም ፈጥሯል። የአጼ... Read more »
.በርበሬ ቀንጣሹ አካል ጉዳተኛ ከረፋዱ አምስት ሰዓት አካባቢ ነው። በአጋጣሚ መርካቶ በርበሬ በረንዳ ተገኝቻለሁ። የበርበሬው ግብይት መድራት ጀምሯል። ሻጭና ገዢ ዛላውን በእጃቸው እያገለባበጡ ዋጋ ይነጋገራሉ። ጭንቅላታቸው ላይ የሰሌን ኮፊያ ያደረጉ ሴቶች መተላለፊያ... Read more »
126ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ከሰሞኑ ተከበረ። በዓሉን አስመልክቶ ከየአቅጣጫው የእንኳን አደረሰን መልዕክቶችም እንዲሁ በስፋት ተደምጠዋል። ዛሬ ላይ የደስታ መግለጫን እየተቀያየረ ያለው ሕዝብ ወደ ኋላ ሄዶ የክተት አዋጁ በታወጀበት ቀን ላይ ቢገኝ ብለን... Read more »
ባለጉዳዮች የካቲት 11 ቀን 2005 ዓ.ም የሰነድ መለያ ቁጥር 81163 አምስት ዳኞች በተሰየሙት ችሎት አመልካች አቶ ሲሳይ ረታ ጠበቃ አቶ መዝገቡ ወልዴ ከችሎቱ ፊት ቀርበዋል፡፡ ተጠሪው ደግሞ የኢትዮጵያ እህል ንግድ ድርጅት ሲሆን፤... Read more »
በሙያቸው ሲቪል መሐንዲስ ናቸው። የፖለቲካ ሳይንስ ምሑርም ናቸው። የተወለዱት ደሴ ከተማ ልዩ ስሙ ሜጠሮ በተባለ ሥፍራ ነው። ጦሳ ተራራ ላይ ባለው በአባታቸው እርሻ ላይ እየቦረቁ ፤ የወሎዋን መዲና ሕዝብ ፍቅር እየኮመኮሙ አድገዋል።... Read more »
(ሦስተኛውና የመጨረሻው ክፍል) በዓድዋ የተሳተፉ የኢትዮጵያ የጦር አበጋዞች ስብጥር ስንመለከት ጦርነቱ በሕብረ-ብሔራዊነት የተመራና የተፋለሙለት መሆኑን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። ራስ ሚካኤል ከወሎ፣ ራስ መኮንን ከሐረር፣ ራስ አሉላና ራስ መንገሻ ከትግራይ፣ ንጉሥ ተክለሃይማኖት ከጎጃም፣... Read more »
በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ በሰጡበት ወቅት በአገሪቱ እየታየ ያለውን ሙስና አሳሳቢነት «ሌብነቱ ቅጥ የለውም» ሲሉ ገልጸውታል። እውነታቸውን ነው። ነፍስ ዘርቶ... Read more »
(ክፍል ሁለት) አዎ ! በጀግኖች አባቶቻችን ከ125 አመታት በፊት የተቀዳጀነውን ታላቁ የዓድዋ ድልም ሆነ ፤ ከጣሊያን የአምስት አመቱ ቆይታ፤ ከንጉሣዊ አገዛዙ፤ ከጊዜአዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ነፃ የወጣንባቸውን ድሎች ልንከላከላቸውና ልንጠብቃቸው ባለመቻላችን ለአንድ... Read more »
በአጼ ምኒሊክ መሪነት አድዋ ላይ ያገኘነው ድል ብዘሃነታችን ማትረፍ ብቻ ሳይሆን ህልውናችንንም ጭምር ያስከበረ ድል ነው። እኛ ኢትዮጵያውያን የጣሊያንን የነጭ ሰራዊት ዓድዋ ላይ በማሸነፋችን በጥቁር ዘር ላይ ነጮች የደገሱትን የጥፋት ድግስ በማቆም... Read more »