“በአንድ አገር ውስጥ እየኖረን አንዱ የአገሩ ጉዳይ የሚመለከተው ሌላው ደግሞ የማያገባው ሆኖ መቆየቱ ያሳዝናል”አቶ ኢሰቅ አብዱልቃድር የቤኒ ሻንጉል ጉሙዝ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ኃላፊና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል

ቤኒሻንጉል ክልል ከሌሎች ክልሎች ለየት የሚያደርገው የኢትዮጵያውያን አሻራ የሰፈረበት ታላቁ የህዳሴ ግድብ መገኛ መሆኑ ነው። ክልሉ ከዚህም በላይ በርካታ የተፈጥሮ ሀብቶች ያሉት መሆኑ የተረጋገጠለት ነው። ነገር ግን ላለፉት 27 ዓመታት እንደአንዳንዶቹ ክልሎች... Read more »

ከፈተና ወደ ልዕልና

ከፈተና ወደ ልዕልና የብልጽግና ፓርቲ የመጀመሪያ ጉባኤ መሪ ሃሳብ ብቻ ሳይሆን አሁን ላለችው ኢትዮጵያም መሪ ሀሳብ መሆን አለበት ብዬ አምናለሁ። እንደአገር ተንከባለው በመጡና ፖለቲካው በወለዳቸው ሳንካዎች በብዙ ችግሮች ስንታመስ ከርመናል ይሄ ሁላችንንም... Read more »

ስልጣን ብቻ ሳይሆን አጀንዳም ወደ መሐል መጠጋት አለበት

ገዢው ፓርቲ ብልጽግና ከተመሠረተ ወዲህ የመጀመሪያ የሆነውን ጉባኤውን ሰሞኑን አካሂዷል፤ የፓርቲውን ፕሬዚዳንት እና ምክትሎቻቸውን እንዲሁም የስራ አስፈጻሚ እና ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን መርጧል። ከስብሰባው በኋላ የተለያዩ ስሜቶች የተንጸባረቁ ሲሆን፣ ትኩረቴን የሳበው የብልጽግና ፓርቲ... Read more »

“HR 6600” በማር የተለወሰው መርዝ

አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ልትጥለው ላሰበችው ማዕቀብ HR 6600 ፤”የኢትዮጵያ መረጋጋት ፣ ሰላምና ዴሞክራሲ ሕግ፤”(“Ethiopia Stabilization, Peace and Democracy Act”) የሚል መላዕካዊ ስም ሰጥታዋለች። ለኢትዮጵያ ሰላምን ፣ መረጋጋትንና ዴሞክራሲ የሚያመጣ ማዕቀብ ቢኖርማ እኛ... Read more »

ሰውነት ይከበር!

‹‹ማንም ቢሆን ወዶ ጠብ ውስጥ አይገባም›› ብሎ መደምደም አይቻልም። ምክንያቱም አንዳንዶች ጥጋብ መድረሻ አሳጥቷቸው ጠብ ውስጥ ይገባሉ። ይሄኔ ‹‹ማዘን ለተራበ ሳይሆን ለጠገበ ነው።›› ያስብላል። አንዳንዱ ከጎረቤቱ ጋር ይጣላል። አንዳንዱ ከቤተሰቡ፤ አንዳንዱ ደግሞ... Read more »

‹‹ውለታዬ ተረሳና የቀበሌ ቤት እንኳን የሚሰጠኝ አጥቼ ሜዳ ላይ ወደቅሁኝ›› አርቲስት ኢቲአና ቶሎሳ

ሕይወት ወጥ የሆነ መስመር የላትም፤ በፈተና መንገድ ታጅባ ላይና ታች ትዋዥቃለች፤ ግራና ቀኝ ትዋልላለች፤ ፊትና ኋላ ትመላለሳለች። ከስኬታችንም ይሁን ከውድቀታችን በፊት በርካታ ውጣ ውረዶችን ታስቃኘናለች። ሩቅ አሳቢ ሆነን ቅርብ አዳሪ ወይም ቅርብ... Read more »

ከድንግዝግዝ ወደ …!

እስከቅርብ ጊዜ ድረስ የሥነ-ልቦና አማካሪዎች የሚባሉ ባለሙያዎች በአደባባይ አይታወቁም ነበር። ሙያው ለማህበረሰብ አገልግሎት በሰፊው እየዋለ ሲመጣ የምክር አገልግሎት ፈልገው ወረፋ ከሚይዙት መካከል የሕይወት ጉዞ ውስጥ ጥያቄ የበዛባቸው ግለሰቦች ተጠቃሾች ናቸው። አማካሪን ፍለጋ... Read more »

ያልተሸኘችው -ተጓዥ

ሰሞኑን በመንደሩ መመላለስ የያዙት ፖሊሶች ውሏቸው ከነዋሪዎች ከሆነ ሰንብቷል። ፖሊሶቹ ሁሌም በመጡ ቁጥር ጥያቄያቸው ይበዛል። የሚሹትን እየቀረቡና እያዋዙ በጥንቃቄ ያወጋሉ ። አንዳንዱን ደግሞ እያጫወቱ፣ እየቀለዱ ያናዝዛሉ ። ከተጠያቂው የሚፈልጉትን ባገኙ ጊዜም ‹‹ይበቃናል!››... Read more »

“አገር ታማለች፤ የሚያክማት ሕዝብ ነው”

አከራካሪው – “አገር ማለት ሰው ነው!”  በ2007 ዓ.ም ለዘጠነኛ ጊዜ በቤኒሻንጉል ክልል ለተከበረው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ድምቀት እንዲሆን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴያትር ጥበባት ክፍል ተማሪዎች አንድ ሙዚቃዊ ድራማ ተዘጋጅቶ የአሶሳን... Read more »

“ዛሬን እያበላሸን ያለፈውን ሥርዓት ልንኮንን አንችልም” አቶ አለልኝ ምህረቱ የሰብአዊ መብት ተሟጋችና ጠበቃ

የተወለዱት በቀድሞው አጠራር ጎንደር ክፍለ ሀገር ሰሜን አውራጃ ነው። እድሜያቸው ለትምህርት እንደደረሰ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ትምህርት ሥርዓት መሰረት የድቁና ትምህርት ጀምረው እስከ ፆመ-ድጓ ደርሰዋል። በመቀጠልም ድልይብዛ እና ጎርጎራ በተባሉ ትምህርት ቤቶች የመጀመሪያና... Read more »