በምንም ያልተበገረ፣ ለምንም ያልተንበረከከ ማንነት ጦርነት፣ ስደትና መሰል ማህበራዊ ቀውሶች ሲፈጠሩ የበለጠ ተጎጂ ከሚሆኑት የህብረተሰብ ክፍሎች መካከል ሴቶች፣ አቅመ ደካሞች፣ ህጻናትና አካል ጉዳተኞች ቀዳሚዎች ናቸው። ከቅርብ ዓመታት ወዲህ አሸባሪው የሕወሓት ቡድን በፈጠረው... Read more »

የፈተናው ውጤት!

ታሪኩ የሆነው ከዓመታት በፊት ነበር። ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት እንደ ዲቪ ሎተሪ በሚቆጠርበት ጊዜ። ባለታሪኩ ተማሪ መዘጋጀት ባለበት ደረጃ የተዘጋጀ እንደሆነ ስለቆጠረ ውጤቱን በጉጉት ነበር የጠበቀው። የአስራ ሁለት አመታቱን ጉዞ... Read more »

የጉድጓዱ ሚስጥር …

ወይዘሮዋ ከሁለት ልጆቻቸው ጋር ሲመክሩ ከርመዋል። ያሰቡትን ለመፈጸም፣ የልባቸውን ለማድረስ ጊዜ የበቃቸው አይመስልም። እሳቸው ልጆቹን ባገኙ ጊዜ ሚስጥራቸው ይበዛል፣ ጨዋታቸው ይለያል። ሁለቱ ጎረምሶች ከእናታቸው ሲውሉ የሚያወሩትን ያውቃሉ። ሁሌም ሲገናኙ የእናትና ልጆቹ ወግ... Read more »

የራሷን ቀብር አስፈጻሚዋ – “ታላቅ ሀገር”

ቀዳሚ መደላድል፤ ኢትዮጵያ የእምነትና የሃይማኖቶችን የኅብር ፀጋ የተጎናጸፈችና የቆነጀች ሀገር ስለመሆኗ ሕዝቧ፣ ታሪኳም ሆነ ቅዱሳት መጻሕፍት የጸኑ ማረጋገጫዎቿና ምስክሮቿ ናቸው። ምስክርነት ደግሞ በሦስት ዋቢዎች ስለሚጸና ተጠራጥሮ በይግባኝ መሟገቱ እጅግም የሚያዋጣ አይሆንም። እስታትስቲክሱም... Read more »

አገር – የጋራ አብሮነት ውጤት ናት

አገር ተብሎ በወል ስም ሲጠራ ብዙ ሀሳቦች ወደ አእምሯችን እንደሚመጡ እሙን ነው። ለምሳሌ ያህል “አገር ማለት ሰው ነው ሰው ማለት አገር ነው” ከሚለው አባባል አንስቶ እስከ “ወንዙ፣ ተራራው፣ አየሩና ሸንተረሩ” በሚሉ የተለያዩ... Read more »

ሉአላዊነታችንን አክብሩልን!

ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አገራት በተለየ ሁኔታ ሉአላዊነቷን አክብራና አስከብራ የኖረች አገር ስለመሆኗ ተደጋግሞ ይነሳል። ይህ እውነት የማይዋጥላቻው ቢኖሩም እንኳን እውነታውን መቀየር ግን የህልም እንጀራ እንደሚሆን ደግሞ የገባቸው ይመስላል። ኢትዮጵያ ሉአላዊነቷን አስከብራ የኖረች አገር... Read more »

ብልጽግና ሆይ ሰምተንሃል፤ አንተም ሕዝቡን ስማ!

ሰሞንኛው የብልጽግና ክራሞት ገዢያችን ብልጽግና ፓርቲ ጉባዔውን “በሰላም አጠናቆ” ገና ከጣመናው አላገገመም፡፡ “እንኳንም በሽልም ወጣህ” ብለን መልካም ምኞታችንን ብንገልጽ ዘግይቷል አያሰኝም፡፡ የፓርቲው ቤትኞች ስለ ወደፊቱ የሥልጣን ማረፊያቸው እየተጨነቁ፤ እኛ ግፉዓን ተገዢ ዜጎች... Read more »

“ባለ ዲግሪው ……ወይንስ … ባለ ዱላው. !!”

እንደምን አላችሁልኝ ውድ የአዲስ ዘመን ጋዜጣ አንባቢዎች:: በዛሬው ዝግጅቴ ከናንተ ጋር ቆይታ የማደርገው፣ በፈረደበት ሶሻል ሚዲያ ከሰሜን አሜሪካ እስከ አውሮፓና ኢትዮጵያ ድረስ ሲደሰኮርለት ለነበረው የአዲስ አበባው ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጉዳይ ትንሽ ነገር ማለት... Read more »

ምክክራችን ለለውጥ ይሁን!

የሰውነት አንዱ መገለጫም፤ መነሻና መድረሻውም አገር ነው። ሰው ያለ ሀገር፣ አገርም ያለ ሰው ምንም ናቸው። ይሄ በዓለም ላይ የተጻፈ የሰው ልጅ ሁሉ የጋራ እውነት ነው። ዓለም ከዚህ የሚበልጥ እውነት የላትም። ሁሉም የሰው... Read more »

“የማይቆነጥጡት ልጅ …”

ዳግም ከበደ ኢትዮጵያውያኖች ስንፍናን የምንተችበት ጠንካራ አገላለፆች አሉን። ስንፍናን ብቻ ሳይሆን ከተግባር ወሬ የሚቀድመውንም እንዲሁ ሸንቆጥ አድርገን መስመር እንዲይዝ ለማድረግ የሚያስችል ጠንካራ ማህበራዊ ሂሶችን በተለያዩ መልእክት የማስተላለፊያ ዘዴዎች እንጠቀማለን። ይሄ የሺህ ዘመናት... Read more »