«ግርግር ለሌባ ያመቻል» – ሕገ ወጥ ደላሎቹን አንድ በሏቸው

ዓለማችን በታላቅ ቀውስ ውስጥ ትገኛለች። የኃያላን ጉትቻ ከመቼውም ጊዜ በተለየ መልኩ እንደ እንዝርት እየሾረ ነው። በዚህ የክረት መጠን ከቀጠለ ተበጠሶ ጥፋት የማያስከትልበት ምንም ምክንያት የለም። የታላላቆቹ አገራት ፍጥጫ የኃይል ሚዛኑን ወደ አንደኛው... Read more »

በዐቢይ አራት ሻማዎች ጭላንጭል… ! ?

 በዚች ሀገር የ”100”፣ የሦሥት ሺህም ሆነ የሰባት ሺህ ዓመት ዘመናዊ ሆነ ጥንታዊ የአገረ መንግሥት ታሪክ እንደ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር መንግሥት እና እንደዚህ ሕዝብ በኃይለኛ የውቅያኖስ ማዕበል (ሱናሚ ) መካከል እንደምትቀዝፍ ታንኳ ከየአቅጣጫው... Read more »

በጊዜው ሊሆን የሚገባው የፌስቡክ መርዘኞች ማርከሻ

በአሁኑ ወቅት በፌስቡኩ መንደር መልካም እና ገንቢ እሳቤዎች የሚንሸራሸሩበትን ያህል በብዙ መልኩ የስነ ስርዓትና የስነ ምግባር ዝቅጠት ጎልቶና ተደጋግሞ ይታያል። በርካቶችም ጥላቻንና ስሜታዊነትን የሚሰብኩበት፤ ጦርነት የሚቀሰቅሱበት፤ ግለሰብን፣ ህዝብና አገርን የሚዘልፉና የሚያፈርሱ መልእክቶችን... Read more »

“እናንት አባቶች ሆይ፣ ልጆቻችሁን በጌታ ምክርና በተግሳፅ አሳድጓቸው እንጂ አታስቆጧቸው” (ኤፌ 6:4)

በሁላችንም ዘንድ እንደሚታወቀው፣ ሁላችንም የአብ ልጆች ነን። (ዮሐንስ 1፡12-13) አንድ በጉዳዩ ላይ እየሰሩና ቀጥለን ከምንነጋገርበት ታሪክ ጋር ተያያዥነት ባለው ጉዳይ ዙሪያ በብሎጋቸው (“አስተምህሮ ዘተዋህዶ” ይሰኛል) በሚያሰራጯቸው መጣጥፎች ላይ እንዳሰፈሩት “አባቶች የሚባሉት እነማን... Read more »

መከዳትን መክዳት

አምቡላንሱ በሚያሰማው ጩኸት መኪኖች መንገድ እንዲለቁለት እየጠየቀ በቻለው ፍጥነት እየከነፈ ነው። እያንዳንዱ ሴኮንድ በአምቡላንሱ ውስጥ ላለችው ከሞት ጋር ትግል ውስጥ ለገባችው ወጣት ትርጉም አለው። ሞትን ማስቀረት ወይንም ልጃቸውን ከማጣት ውጪ ሌላ አማራጭ... Read more »

ሩቅ አላሚው እንግዳ …

የቤቱ አባወራ ትጉህና ጠንካራ አባት ነው። ቤተሰቦቹን ለማኖር ቤቱን በወጉ ይመራል፤ ሚስቱን አክባሪ ልጆቹን ወዳድ ስለመሆኑም አገር ጎረቤት ይመሰክራል። አመታትን የዘለቀበት ትዳር ለበርካቶች ምሳሌና አርአያ እንደሆነ ዘልቋል። ከፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ።... Read more »

እንደ ነዋሪ መሥራት፤ እንደ ሟች መኖር

ቀዳሚ መንደርደሪያ፤ ግፈኞች ለበደል የሚፈጥኑት ሟች መሆናቸውን ስለማያስቡ ብቻም አይደለም። ሟችነታቸው ባይጠፋቸውም የግፋቸውን ጥም ለማርካት ሲሉ በደላቸውን እንደ ውሃ ስለሚጎነጩ ለፀፀት ጊዜ አይኖራቸውም። የሰው ልጅ ከሌሎች ፍጡራን የሚለየው በጋራ በጸደቀ ሕግ መመራቱ... Read more »

«ሕወሓት ሕዝብና ሠራዊቱ እንዳይታረቅ አድርጎ ነበር ያጣላው» ሃምሳ አለቃ ጋሻዬ ጤናው (ቻቻው) ወታደርና ደራሲ

የዛሬው የዘመን እንግዳችን ወታደርና ደራሲ ወጣት ነው። የተወለደው ምሥራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ውሃ ገልጥ ቀበሌ ውስጥ ሲሆን የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን ውሃ ገልጥ እና አውጃ በተባሉ ትምህርት ቤቶች ተከታትሏል። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ደግሞ... Read more »

ዓባይ እያንዳንዳችንን ነው

በሰው ልጅ የዘመናት ታሪክ ውስጥ ብዙ ኩነቶች ይሄዳሉ ይመጣሉ። ሁሉም ባይሆኑም በሰው ልጅ ቁጥጥር ስር ሆነው የሚያልፉ ናቸው። ሆኖም አንድነትና መተባበርን ባህል ላደረገ ማህበረሰብ የትኛውም ችግር ከአቅሙ በላይ አይሆንበትም። በዘመናት የሰው ልጅ... Read more »

ጮክ ብለው የተስተጋቡ ሰሞነኛ እሮሮዎች…!?

ከብልጽግና 1ኛ ጉባኤ በኋላ በተዘጋጁ ሕዝባዊ መድረኮች ያለልዩነት ዳር እስከ ዳር ጮክ ብለው የተደመጡ እሮሮዎች ከሞላ ጎደል ተመሳሳይ ናቸው ። የደህንነትና የጸጥታ ጉዳይ ፤ ከእለት ወደ እለት እየተባባሰ የመጣው የኑሮ ውድነት ፤... Read more »