ውይይቱ፤ ከምንነቱ እስከ አስፈላጊነቱ

በቋንቋ እቅፍ ውስጥ ካሉ ሐረጋት መካከል «እንከን የለሽ» የሚለው አንዱ ነው። እውነትም እንዲህ የሚባል ከሆነ ይህንን ማዕረግ ሊጎናፀፉ ከሚገባቸው ቃላት አንዱና ቀዳሚው «ውይይት» መሆን አለበት። ምክንያቱም «ውይይት» ምንም ዓይነት እንከን ሊወጣለት ስለማይችል።... Read more »

ኢትዮጵያ – ለእስልምና ሃይማኖት ያላት አበርክቶ

ኢትዮጵያ እንደ አገር፣ ኢትዮጵያውያን ደግሞ እንደሕዝብ ከሌሎች የዓለም አገራትና ሕዝቦች ለየት የሚያደርጓቸው በርካታ ነገሮች መጥቀስ ይቻላል። አገራችን ኢትዮጵያ የራሳቸው ፊደልና የዘመን መቁጠሪያ ካላቸው ጥቂት የዓለማችን አገራት አንዷ ከመሆኗ በተጨማሪ በቅዱስ መጽሐፍት በተደጋጋሚ... Read more »

‹‹ብሔራዊ ደወሉ ተደውሏል…!!››

እንደምን አላችሁልኝ የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ወዳጆቼ፤ በቅርቡ በአገራችን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጸደቀው የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽነሮች ምርጫ ተጠናቆ በቀጣይ ወራቶች ሥራቸውን እንደሚጀምሩ በጉጉት እየተጠባበቅን ነው። ባለፉት አስርት ዓመታት ሲንከባለሉ የመጡ ችግሮቻችን ቢቻል... Read more »

ጅብ ከሚበላህ በልተኸው ተቀደስ

ዌኒስተን ቸርቺል እንደሚሉት፤ የማይቀየር ወዳጅም ሆነ የማይቀየር ጠላት የሚባል ነገር የለም፤ ምን ጊዜም የማይቀየረው የሰው ፍላጎት ብቻ ነው። ይሄንን ብሂል ብዙ ሰዎች ሲደጋግሙት እንሰማለን። ኮምጣጣው ያገሬ ሰው ግን ይህን አይቀበለውም፤ ይልቁንም፡- “ጠላትማ... Read more »

የሀሳብ ዥዋዥዌ…!?

አንዳንድ ነገር በባህሪው እዚህና እዚያ መርገጥን፤ አንስቶ መጣልን፤ በሀሳብ መብሰልሰልን፣ መባዘንንና መቅበዝበዝን፤ ማለቂያ የሌለው የሀሳብ ድር ማዳወርን፤ ከፍ ሲልም የሀሳብ ዥዋዥዌ መጫወትን ግድ ይላል። በአገራችን እየተስተዋለ ያለውን አሳሳቢ የኑሮ ውድነት ባሰብሁ ቁጥር... Read more »

ሰላምን ለማስከበር ከሕዝብ ጋር መተማመንን መፍጠር ግድ ነው

 የሰላም ጉዳይ አገራዊ ራስ ምታት ሆኖ ቀጥሏል። በሁሉም አቅጣጫዎች ሰላም ብርቅ ሆኗል። ሰላማዊ ነው የሚባል ክልል በአገሪቱ አለ ለማለት ያስቸግራል። በአሸባሪው ሕወሓት የተነሳ ትግራይ ክልል ጦርነት ውስጥ ከገባ ወደ ሁለተኛ ዓመቱ እየተዳረሰ... Read more »

ኑሮና በሽታን አሸንፎ ራስን የማሰንበት ግብግብ

ዓለማችን በተቃራኒ ነገሮች የተሞላች ነች። ዛሬ ብታስደስተን ነገ ታሳዝነናለች። እነዚህን ተቃራኒ ነገሮች መሰረት ያደረገው ኑሮም መቼም ቢሆን ጎዶሎ አያጣም። ዛሬ ቢሞላ ነገ መጉደሉ አይቀርም። በመሆኑም በራሱ የሰው ልጅ ፈተና ነው። ህመም ሲታከልበትም... Read more »

ይቅርታ አይቅር

የምናብ ታሪካችን ወደ ችሎት ይወስደናል:: ለመጀመሪያ ጊዜ በፍርድ ቤት ችሎት ለመገኘት የተገኙ እናትን በችሎት የተነገረ አስተያየትን:: እኒህ እናት ከዚህ ቀደም በተለያዩ ቦታዎች ላይ ስለ ብዙ ጉዳይ የሆነን ሰፊ ሰልፍ ተመልክተዋል:: ቀበሌ ሄደው... Read more »

“ተቀምጠን የሰቀልነውን፤ ቆመን ማውረድ አቃተን!”

ለርዕሱ የሰጠነውን ብሂል እንደተናገሩ የሚታመነው ፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ (ከ144 – 1919 ዓ.ም) ናቸው። ብልህነታቸውና ፍትሕ አዋቂነታቸው ደምቆ የሚመሰከርላቸው እኒህ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ጎምቱ አባት ከዳግማዊ አፄ ምኒልክ እስከ ዘመነ ዘውዲቱ ተከብረውና አንቱታን... Read more »

«ሁሉም የራሱን ጉዳይ ብቻ ለማስፈፀም መሯሯጡን የሚቀጥል ከሆነ ነገ ቁጭ ብለን የምንነጋገርባት ሃገር አትኖረንም» ኡስታዝ ሃሰን አሊ የአፍሪካ ሚዲያ ቴሌቪዥን ጣቢያ መስራች

የተወለዱትና ያደጉት አዲስ አበባ ከተማ ልዩ ስሙ መሳለሚያ በሚባለው አካባቢ ነው፡፡ ቤተሰቦቻቸው ሙስሊሞች ቢሆኑም ቄስ ትምህርት ቤት አስገብተዋቸው ፊደል ቆጥረዋል፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በዝብዝ ካሳ፣ ኢኑሪትማን፣ ብላታ አየለ፣ ሸኖ እና የካቲት... Read more »