በወኔ፤ ከወኔ!

በገጠሩ የአገራችን ክፍል ዛሬም ድረስ የዘለቀ የማህበራዊ ሕይወታችን ማሳያዎች መካከል ቡናን እየተጠራሩ አብሮ የመጠጣት ባህላችን ይገኝበታል። ተከታታይ ፊልም እያዩ እቤት ውስጥ ከመቀመጥ ተራበተራ እየዞሮ ከጎረቤት ጋር ቡና መጠጣት ከፍያለ ትርጉም መሆኑን የሚያሳይ... Read more »

ቂምና ገለባ…

አዲስ አበባ ሀና ማርያም አካባቢ ያሉ ነዋሪዎች ማገዶ ሲፈልጉ ጫካ መውረድ፤ ገበያ መሄድ አያሻቸውም። ቤታቸው ድረስ፣ ከመንደራቸው የሚያቀርቡ ደንበኞች አሏቸው። ደንበኞቻቸው የቡና ገለባን ከሌሎች ገዝተው ለእነሱ በጥሩ ዋጋ የሚሸጡ ናቸው። የእዚህ መንደር... Read more »

<<ዱባና ቅል አበቃቀሉ ለየቅል>>

የብሂሉ ዳራ፤ ሰውዬው ሹም ነበሩ አሉ። ስማቸው ማን ነበር? ጊዜውስ መቼ ነው? አድራሻቸውና የሥልጣን እርከናቸውስ? ወዘተ. ለሚሉት ጥያቄዎች ሕዝባዊው የሥነ ቃል ምንጫችን መልስ ስለሌለው ታሪኩን የምናስታውሰው ከአፍ አፍ እያቀባበሉ በነበር ያስተላለፉልንን ተራኪዎቻችንን... Read more »

«የቅራኔውን እርሻ የሚያርሱት ምሁራኑ ናቸው» አቶ ማሞ አፈታ የቀድሞ ሰራዊት አባልና ደራሲ

የዛሬው የዘመን እንግዳችን ምስራቅ ወለጋ ሆሮ ጉድሩ አውራጃ ጊዳ አያና ሲርበቡልቱም ቀበሌ ገበሬ ማህበር ውስጥ ነው የተወለዱት። እድሜያቸው ለትምህርት እንደደረሰ ጊዳ አያና ፤ ገሊላ ፣ ሻምፖ በተባሉ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተምረዋል።... Read more »

የሕግ ገመድ ሲላላ …

ብዙዎች ርቆ የተሰቀለን ተስፋ፣ ተደብቆ በተቀመጠ ዳቦ ይመስሉታል። በእነሱ እምነት የተደበቀውም ሆነ፣ የተሰቀለው ጉዳይ በጊዜው ከጥቅም ካልዋለ ፋይዳ ቢስ ይሆናል። እውነታውን እንመርምር፣ እንየው ካልን ደግሞ የእነሱ እሳቤ ከአንድ ጥግ ሊያደርስን ግድ ይላል።... Read more »

የሚገባውን ትኩረት የተነፈገው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አስደንጋጭ ግኝት …!?

(ክፍል ሁለት) ትናንት በዚሁ አምድ ለንባብ በበቃው ክፍል አንድ መጣጥፌ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከ1972 ዓ.ም ጀምሮ ሕወሓት በወልቃይት ፣ ጠገዴና ጠለምት የፈጸመውን በዘር ማጥፋትና በሌሎች ወንጀሎች ሊያቋቁም የሚችልን የጥናት ግኝት መነሻ አድርጌ የሽብር... Read more »

በቅድሚያ ከራሳችን ጋር እንማከር

ኢትዮጵያውያን ከአራት ዓመታት በፊት የትህነግን አረመኔያዊ የአገዛዝ ሥርዓት ገርስሰው በመጣል አዲስ አስተዳደር ለመመሥረት ታላቅ ተጋድሎን አድርገዋል። ዜጎች የፍትሕ፣ የእኩልነት ጥያቄን አንስተው ለውጥ እንዲመጣ መነሻ በመሆናቸውም አሁን መንግሥት መሥርቶ አገሪቷን እያስተዳደረ የሚገኘውን የብልፅግና... Read more »

የሚገባውን ትኩረት የተነፈገው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አስደንጋጭ ግኝት

(ክፍል አንድ) “ሁሉም ጦርነቶች ሁለት ጊዜ ይካሄዳሉ ። አንደኛ በጦር ግንባር ፤ ሁለተኛ በአዎንታዊነት አልያም በአሉታዊነት ጥለውት በሚሔዱ ትዝታዎች ወይም ጠባሳዎች ፤ “ ይላል ታዋቂው ደራሲ ትውልደ ቬትናማዊ አሜሪካዊ ቬት ታንህ ንጉየን::... Read more »

የዋጋ ንረቱ መፍትሄ ወይስ መንስኤ?

ምግብ ነክም ሆነ ምግብ ነክ ያልሆኑ ምርቶች ዋጋ በፍጥነት መጨመሩን ቀጥሏል፡፡ ገና በዓል ሳይደርስ ሽንኩርት እንኳን በአቅሙ 40 ብር ገብቷል፡፡ እንዴውም አንዳንድ ቦታዎች ኪሎው እስከ 50 ብር እየተሸጠ ይገኛል፡፡ ይሄ የሽንኩርት ዋጋ... Read more »

“የአጉራ ዘለል [ጀግንነት¡] መገለጫዎች!”

መንደርደሪያ ቢሆነን…፤ የዛሬው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ፤ የቀድሞው ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ፤ ከ1954 ዓ.ም በኋላ ደግሞ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ ዩኒቨርስቲ በመባል የሚታወቀው የአገሪቱ ታላቅና አንጋፋ የትምህርት ተቋም በየዓመቱ ተወዶና ተናፍቆ የሚጠበቅ የኮሌጅ ቀን የሚባል ዓመታዊ... Read more »