ውጥረት በሰዎች ጤና ላይ ምን ያስከትላል? መከላከያ መንገዶቹስ?

አዳዲስ ወረርሽኝ በዓለም ላይ ተከሰተ ሲባል ሁሉም ሰው መጨነቅ ይጀምራል። ወደ ሀገራችን እንዳይገባም ይጸልያል። በዚህም አይበቃውም አስፈላጊ ናቸው ያላቸውን ጥንቃቄዎች ሁሉ ለማድረግ በራሱ ይዘጋጃል። ይሄ የጥንቃቄ ዝግጅት የሚደረገው በግለሰቦች ብቻ አይደለም፤ ሀገራትም... Read more »

የቤት ሰባሪዎቹ መጨረሻ

ሁለቱ ባልና ሚስቶች በቅርቡ ለገቡበት አዲስ ቤታቸው ገና አዲስ ናቸው። ታዲያ በዚህ አዲስ ቤታቸው የተጋቡበትን 10ኛ ዓመት የጋብቻ በዓል ከቤተሰቦቻቸው እና ከወዳጅ ዘመዶቻቸው ጋር በመሆን እያከበሩት ይገኛሉ። በሁሉም የእድሜ ክልል እናት አባት... Read more »

«ሰላም እና ነፃነት የምንጠብቃቸው እንጂ የሚሰጡ አይደሉም» ዶ/ር ተፈራ በላቸው

ዶ/ር ተፈራ በላቸው ተመራማሪ እና የመልካም ስብዕና አሠልጣኝ በሕክምና እና በፍልስፍና ሁለት የተለያዩ ዶክትሬት ዲግሪዎችን ሠርተዋል፡፡ ዓለም አቀፍ ይዘት ያላቸው ከ30 በላይ የጥናት ጽሑፎችንም ለንባብ አብቅተዋል፡፡ WHY SHOULD I LISTEN TO GOD?... Read more »

ማፓዎ – አይበገሬዋ ቀንበጥ

በራዊጋ … ጎፋ ዞን ዛላ ወረዳ:: የ‹‹በራዊጋ›› ለም ምድር ሁሌም የሰጧትን ታበቅላለች:: ከአገሬው እጅ የምርት በረከት አይነጥፍም:: እርጥቡ መሬት በቆሎና ጤፍ ያሳፍሳል:: በዚህች ቀዬ ልጅ ተወልዶ በሰላም ያድጋል:: ሽማግሌ አርጅቶ በወግ ይጦራል::... Read more »

አዎንታዊ አስተሳሰብና አካላዊ ጤንነት

በአንዱ ቀን በማለዳው ከእንቅልፉ ሲነቃ አዕምሮው ‹‹ለወደፊትህ ሕይወትህ ምንም ዋስትና የለህም፤ በትምህርት ቤት ውስጥ በሚያጋጥሙህ ጉዳዮች ጭንቀት ውስጥ ነህ፤ ብቻህን የቤተሰብህን ኃላፊነት እንደተሸከምክ ነው›› በሚል አሉታዊ ሃሳብ ደጋግሞ የሚመጣበትን አንድ ግለሰብ በአዕምሮህ... Read more »

ቅናት የሳለው ሰይፍ

ሮባ አበበ እና ባለቤቱ ካሳነሽ ሙላት ኑሯቸውን በአዲስ አበባ ከተማ ለዓመታት ያድርጉ እንጂ ትውውቃቸው በዚያ በተወለዱበት የወንዶ ገነት አነስተኛ ከተማ ነው:: ሮባ በአስተዳደር ሥራ ረጅም ዓመት ያስቆጠረ ሲሆን ባለቤቱ ካሳነሽ በወንዶ ገነት... Read more »

‹‹ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነቱን ከኤርትራ በስተቀር ሁሉም የአፍሪካ ሀገራት ፈርመዋል›› – አቶ ታገስ ሙሉጌታ

አቶ ታገስ ሙሉጌታ – በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የዓለም አቀፍና ቀጣናዊ ንግድ ትስስር መሪ ሥራ አስፈፃሚ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የአፍሪካ ሀገራት ወደ ሀገራቸው በሚያስገቧቸው ምርቶች ላይ የሚጣለውን ቀረጥና ሌሎች ከቀረጥ... Read more »

የተከፈለው ልብ …

የጨንቻው ልጅ … መስፍን ጩበሮ የአርባምንጭ ‹‹ጨንቻ›› ፍሬ ነው:: እንደ እኩዮቹ ልጅነቱን በሰፈር መንደሩ አሳልፏል:: አርባምንጭ ለእሱ ሁሌም የውስጠቱ ውልታ ናት:: በትዝታ ይቃኛታል:: በናፍቆት ያስባታል:: መስፍን ዕድሜው ከፍ እንዳለ የትውልድ ሀገሩን ርቆ... Read more »

ወደ ኋላ የሚመልሱ ሃሳቦችን ለማሸነፍ ምን እናድርግ?

በሕይወት ላይ ለስኬትና ውድቀት የሚኖረን በጎ እሳቤ ትልቁን ድርሻ ይወስዳል። በተለይ እምነታችን ግባችንን ለማሳካት በእጅጉ ጠቃሚ ነው። በተቃራኒው በራስ መተማመን የሌለንና ያለን እምነት ዝቅተኛ ከሆነ የምንፈልገውን ለማሳካት ይቸግረናል። በመሆኑም በማንኛውም ሙያ፣ ሥራና... Read more »

ለሕፃን ያልራራ ልብ

ርብቃ ተካልኝ እና ባለቤቷ ዮሐንስ ትዳር ከመሠረቱ አራት አመት ያህል ጊዜን አስቆጥረዋል። አስቀድመው ይኖሩበት ከነበረው የሽሮ ሜዳ ሰፈር ለቀው ወደ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አያት አካባቢ ወደተከራዩት አዲሱ ቤታቸው የገቡት ርብቃ የመጀመሪያ... Read more »