የምዕራብ ጎጃሟ ቡሬ ከተማ በዕድሜ የሚመስሉትን ሁሉ እንደ አካባቢው ባህልና ወግ አሳድጋለች። ከእነዚህ መሀል መማር የሚሹት ለተሻለ ዕውቀት ከመንደራቸው ርቀው ሄደዋል። መሥራትና መለወጥ የሚፈልጉትም እንጀራን ፍለጋ ከቀዬያቸው ወጥተዋል። ይህ እውነት ደግሞ እስከዛሬ... Read more »
የተወለዱት ጅማ ዞን ውስጥ ሰጠማ ወረዳ በ1945 ዓም ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ኢሉባቡር በደሌ ከተማ ራስ ተሰማ ናደው ትምህርት ቤት የተማሩ ሲሆን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አዲስ አበባ ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ነው... Read more »
ጠቢባን እንዲህ ይመክራሉ፡፡ ዓለም በየትኛው መንገድ ስትጠራህ ቀድመህ አቤት በል፡፡ በዝምታ ብቻ ተውጠህ ችግሮችን መወጣት አለያም የደስታ ድርብርቦሽን ማጣጣም አትችልም፡፡ በዓለም ውስጥ ሳለህ ተንቀሳቀስ፤ ጠይቅ፤ በሌሎች ስትጠየቅ ደግሞ ምላሽ ስጥ፡፡ የመውጫህ አንዱ... Read more »
ፓርኪንሰን ልክ እንደ ስኳር በሽታ ሁሉ በኬሚካል እጥረት የሚከሰት የህመም አይነት ነው።የስኳር ህመም «ኢንሱሊን »በሚባል የኬሚካል እጥረት የሚከሰት ሲሆን ፓርኪንሰን ደግሞ «ዶፓሚን»በሚባል የኬሚካል እጥረት ይከሰታል። ይህን በሽታ ለየት የሚያደርገው ችግሩ በቀላል የምርመራ... Read more »
በተለምዶ የአንድ ሰው ጥፍር ስለ ስራው ብዙ ይናገራል ይባላል። ነገር ግን የጥፍር ቀለም ከስራም አልፎ ስለ አንድ ሰው ልምድ፣ የጭንቀት መጠን እና ጤንነቱ ጭምር እንደሚገልጽ ደግሞ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ነጭ እና ጥቁር ጥፍር... Read more »
ኮሌራ ማለት (ቪብርዩ ኮሌራ) በተሰኘ ባክቴሪያ የሚከሰት አጣዳፊ ተቀማጥን የሚያስከትል ተላላፊ በሽታ ነው፡፡ እ.ኤ.አ በ2019 የዓለም ጤና ድርጅት ባወጣው መረጃ መሰረት በዓለማችን በየዓመቱ እስከ 1ነጥብ 3 እስከ 4 ሚሊዮን የሚሆን የኮሌራ ህመም... Read more »
ወላጆቹ አርሶ አደር ናቸው። እርሱም አርሶ የመብላቱን ጉዳይ ቢያውቀውም ቅሉ የህይወት መንገድ ወደሌላ ሙያ መርታዋለች። በልጅነቱ የቅስና ትምህርትን በአግባቡ ቢወስድም ከወጣትነት ዕድሜው ባለፈ ግን አልገፋበትም። በየሰው እጅ እና አንገት ላይ አልፎ ተርፎም... Read more »
‹‹ነብይ በአገሩ አይከበርም›› የሚለውን አባባል የፈጠረው ይሄው ነብይን የማያከብረው ህዝብ ነው። ሲቀጥልም ‹‹የቅርብ ጠበል ልጥ ይራስበታል›› ይላል። ይሄ አባባል ብዙም ሲባል ስለማልሰማው ትንሽ ላብራራው መሰለኝ። በአንድ አካባቢ የፈውስ ጠበል ቢመነጭ የአካባቢው ሰው... Read more »
ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ ስለማስመሰል ተናግሯል። ከጥንት የግሪክ ፈላስፎች አንዱ የሆነው ፕሌቶ 35 ያህል ድርሳናት አሉት፤ ከእነዚህ ውስጥ 33ቱ ማስመሰል ላይ ጦርነት ያወጀባቸው ናቸው። በተለይም ‹‹ለመሆን እንጂ ለማስመሰል አንሰራም›› የሚለውን ጠቃሚ ሆኖ አግኝቼዋለሁ።... Read more »
ቅድመ -ታሪክ ልጅነቱን በገፋበት መንደር ትምህርት ቤት ገብቶ ፊደል መቁጠር ችሏል።ከተማን ጠንቅቆ ቢያውቀውም ለእሱ ግን የገጠር ህይወት አዲሱ አይደለም። በትምህርቱ እምብዛም ያለመግፋቱ ህይወቱን የሚመራበት አማራጭን እንዲፈልግ ግድ ብሎታል።ለዚህ ዓላማውም የትውልድ ስፍራውን ሜታ... Read more »