የፊንጢጣ ኪንታሮት ወይም ሄሞሮይድ የሚከሰተው በፊንጢጣ ውስጥ የሚገኙ የደም መልስ የደም ስሮች በደም ተወጥረው ሲያብጡ ነው። የህመሙ ዋና ዋና ምልክቶች የኪንታሮት ህመም ምልክቶች እንደኪንታሮቱ ቦታ የሚወሰን ሲሆን የውስጠኛው የኪንታሮት ዓይነት ብዙውን ጊዜ... Read more »
ተወልዶ ያደገው በአዲስ አበባ ልዩ ስሙ ጃንሜዳ በሚባለው አካባቢ ነው። 12 ልጆች ባሉበት ቤተሰብ ውስጥ ያደገው የዛሬው ስራ ፈጣሪ እንግዳችን አቶ ክብረት አበበ አሁን ለደረሰበት ደረጃ ለመድረስ በርካታ ውጣ ውረዶችን አልፏል። በተለይም... Read more »
አዝማሪ ወታደር ነው። አዝማሪ ሽማግሌ ነው። አዝማሪ መካሪ ነው፤ አዝማሪ ጠብ አጫሪ ነው። አዝማሪ ነብይ ነው። በኢትዮጵያ ውስጥ አዝማሪ ይሄን ሁሉ ነበር። ነበር የምንልበት ምክንያት አሁን ላይ እንኳን ይሄን ሁሉ አንዱንም ስላልሆነ... Read more »
በብዙ ምክንያት ራሳቸውን በፍርሃት አጥር ውስጥ ያጥራሉ፡፡ ፍርሃት የብዙ ጉዞዎቻችን መሰናክል፣ የዓላማችን እንቅፋትና የጥያቄዎቻችን ሁሉ አጉል ምክንያት ነው፡፡ ሰው የራሱ በሆኑ ምክንያቶች ወደ ፍርሃት አዘቅት ራሱን ይከታል፡፡ አንዳንዶች በአስተዳደጋቸው ተጽዕኖ፣ አንዳንዶች በውሎ... Read more »
ቅድመ -ታሪክ አዲስ አበባ ቢወለዱም ዕድሜያቸው በወጉ ሳይጠና ወደ ገጠር ሊሄዱ ግድ ሆነ። የዛኔ ስልጤ አካባቢ የሚኖሩት ዘመዶቻቸው አቅም ደህና የሚባል ነበር። ይህ መሆኑ ደግሞ ለሕፃኑ አስተዳደግ የሚበጀው ገጠር መሆኑን ታምኖበት ወደ... Read more »
በትግራይ ክልላዊ መንግሥት አጋሜ አውራጃ ተንከተ በምትባል አካባቢ በ1953 ዓ.ም ተወለዱ። እስከ ስደተኛ ክፍል አሰፈ በሚባል አካባቢ በሚገኝ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተምረዋል። ከስድስተኛ ክፍል በኋላ ግን የተማሩት በአዲግራት ከተማ ነው። እስከ... Read more »
ፍትህ ለሁሉም የተሰኘው ተቋም መስራች ናቸው። በበጎ ፍቃደኝነት በተቋቋመው የአገር ሽማግሌዎች ምክር ቤትም ሰብሳቢና በተለያዩ አገራዊ የሽመግልና ሂደቶች ላይ የነቃ ተሳትፎን ያደረጉ ይገኛሉ፡፡ በተለይም ምርጫ 97ትን ተከትሎ በአገሪቱ ላይ በተፈጠረው አለመግባባት ለእስር... Read more »
ትውውቅ አማኑኤልንም ሆነ እሴተ ማርያምን ሳነጋግር ከ14 እና ከ15 ዓመት ታዳጊ ሕፃናት ጋር እያወራሁ ያለሁ ሳይሆን ከብዙ ዓመት የእድሜ ባለፀጋ ዘንድ ምክር ልቀበል የሄድኩ ያህል ነው የተሰማኝ። ምክንያቱም ባንድም ይሁን በሌላ ከእድሜያቸው... Read more »
በኢትዮጵያም ሆነ በመላው ዓለም በዚህ በሽታ የሚጠቁ ህሙማን ቁጥር ከፍ ያለ ነው። በዚህ ህመም የጨጓራው የተለያዩ ክፍሎች ወይም የትንሹ አንጀት የመጀመሪያው ክፍል (ዱዮድነም) ሊጠቃ ይችላል። ቁስለቱ ጨጓራ ውስጥ ከተፈጠረ ጋስትሪክ አልሰር ሲባል... Read more »
ሀሳብ የማይዳሰስና የማይጨበጥ ነገር ግን ደግሞ የማንኛውም እምነትና ነገረ-ክዋኔ መነሻና መሰረት በመሆኑ የማንኛውንም ግለሰብ፣ ማህበረሰብ እንዲሁም ሀገር መነሻ ብቻ ሳይሆን መድረሻም ጭምር የሚወስን ታላቅ የለውጥ ሀይል ነው፡፡ ብዙም ይሁን ጥቂት ትንሽም ይሁን... Read more »