አስቴር ኤልያስ ታላቁ የህዳሴ ግድብ የመሰረት ድንጋይ ከተጣለ እነሆ አስር ዓመት ሊደፍን ቀናት ብቻ ቀርተውታል፡፡ በነዚህ ሁሉ ዓመታት ታዲያ ግድቡ እውን እንዳይሆን ያልተደረገ ሙከራ አለ ለማለት አይቻልም፡፡ በተለይ የኢትዮጵያን እድገት የማይፈልጉ የውጭ... Read more »
ኢያሱ መሰለ ሰዎች በተለያዩ ምክንያቶች የኑሮ ደረጃቸው ሊለያይ ይችላል:: በተንጣለለ ቪላ የሚኖሩ ባለጸጎችም ይሁን በደሳሳ ጎጆ የሚኖሩ ምስኪኖች እንደ አቅማቸው ልኬትና እንደስራቸው ባህሪ ቤታቸውን አሸንፈው ለመኖር ሲሉ ይታትራሉ:: አንዳንዶች ታትረው የድካማቸውን ዋጋ... Read more »
አስናቀ ፀጋዬ አብዛኛዎቹ ወጣቶች ገንዘብን በአቋራጭ ለማግኘትና በራሳቸው ሥራን ፈጥረው ከመንቀሳቀስ ይልቅ ተቀጥሮ በመስራት አባዜ በተለከፉበት በዚህ ዘመን ገና የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ተማሪ እያለ ሥራን በግሉ የመስራት ሃሳብ ነበር በውስጡ የጠነሰሰው ።... Read more »
የተወለዱት በቀድሞው አጠራሩ በጎንደር ክፍለሃገር ወገራ አውራጃ ዳባት ከተማ ነው:: እድሜያቸው ለትምህርት እንደደረሰ በቀጥታ የቄስ ትምህርት ቤት ገቡ:: አስር ዓመት ሲሞላቸው ግን በጀርመን መንግስት ተራድኦ ድርጅት አማካኝነት በተቋቋመው ዳባት መንፈሳዊ ትምርት ቤት... Read more »
በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ጥንዶቹ ጎጆ ቀይሰው የጋብቻን ህይወት አንድ ብለው የጀመሩ ደስተኛ ባልና ሚስት ናቸው:: በጊዜ ሂደት ግን ሰላም የበረከተበት ቤት ውስጥ ጸብ ያለወትሮው እየበረከተ መጣ:: የጸባቸው መብዛት ጉዳዩን ጎረቤት ጋር ደረሰና... Read more »
መልካምስራ አፈወርቅ ቅድመ -ታሪክ ባልና ሚስት ለዓመታት በትዳር ዘልቀዋል:: በአብሮነታቸውም ልጆች ወልደው ሀብት ንብረት አፍርተዋል:: አዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 17 የሚገኘው ቤት ለቤተሰቦቻቸው መኖሪያ ሆኖ ቆይቷል:: የጥንዶቹ ሁለት መኪኖች የቤተሰቡ... Read more »
ዳንኤል ዘነበ የእብድ ውሻ በሽታ ራቢስ በሚባል ቫይረስ አማካኝነት የሚመጣ አንጎልን የሚያጠቃ በሽታ ነው። የእብድ ውሻ በሽታ በሁሉም የዓለም ክፍል በእንስሳቶች ላይ የሚከሰት በሽታ ሲሆን በበሽታው በተጠቁ እንስሳዎች ምክንያት በሚከሰት ንክሻ ወይንም... Read more »
ዳንኤል ዘነበ ጀርመን ውስጥ ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሰዎች በላይ የአልዛይመር በሽታ ተጎጂ ናቸው። የአንጎል የነርቭ ሴሎች ሲሞቱ ሰዎች መርሳት ይጀምራሉ፤ የመናገር እና የማስታወስ ችሎታቸውም ይዳክማል። እንደ የጀርመን የአልዛይመር ማህበረሰብ መረጃ የታማሚው... Read more »
ማህሌት አብዱል የተወለዱት በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ወልቂጤ በሚገኘው ሥላሴ በተባለ ትምህርት ቤት የተከታተሉ ሲሆን፤ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ ያበሩስ በተባለ ትምህርት ቤት ተከታትለዋል። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ... Read more »
ኢያሱ መሰለ መስሪያቤቴ ባዘጋጀው የጉብኝት መርሐ ግብር መሰረት በእንጦጦ ፓርክ ተገኝቻለሁ። በስተሰሜን በኩል ባለው መግቢያ አድርጌ ግራና ቀኝ እያማተርኩ ከሌሎች የሥራ ባልደረቦቼ ጋር በመሆን ቁልቁል መንደርደር ጀመርኩ። በዛፍ የተሸፈነው ተራራማ ቦታ በነፋሻማ... Read more »