በአንዲት ቃል …

መልካምስራ አፈወርቅ የልጅነት ህይወቱ በውጣ ውረድ የተሞላ ነው። ህጻንነቱን እንደሌሎች እኩዮቹ በምቾት አላለፈም። በጨቅላነቱ ከእናቱ ደረት ተለጥፎ ጡት አልጠባም፣ እናቱን በፍቅር ሽቅብ እያስተዋለ አልሳቀም፣ አላወራም፣ በእናቱ ተሞካሽቶ አልተሳመም፤ አልተቆላመጠም። ገና በጠዋቱ እናትና... Read more »

የምች በሽታ ሳይንሳዊ እና ባህላዊ መፍትሄዎች

ዳንኤል ዘነበ ምች(cold sore) በተለምዶ ከሚከሰቱ የቆዳ ኢንፌክሽኖች መካከል ዋነኛው ሲሆን በተለይም የላይኛው ወይም የታችኛው የከንፈር ጠርዝ ከፊታችን ቆዳ ጋር በሚገናኝበት አካባቢ ላይ በሚወጡ ውሃ የቋጠሩ ጥቃቅን ቁስለቶች ይታወቃል። በተለምዶ የምች በሽታ... Read more »

የቶንሲል ህመም ለኩላሊት መድከም፣ ለልብ ህመምና ለሞት ሊዳርግ እንደሚችል ያውቃሉ?

 ዳንኤል ዘነበ  በአዳጊ አገራት ዕድሜያቸው ከ5 እስከ 15 ባሉ ልጆች ላይ የሚከሰተው የልብ በሽታ (ሪውማቲክ ዲዚዝ) በአግባቡ ካልታከመ የቶንሲል ኢንፌክሽን እንደሚከሰት በቅጡ ያውቃሉን? የቀዘቀዘ ምግብን ወይም መጠጥን አብዝቶ መጠቀም አሊያም በኃይለኛ የፀሐይ... Read more »

«ሁሉም መንግሥታት ባልገነቡት አገር ላይ ሆነው ህዝብ ለመምራት ያደረጉት ጥረት ውጤታማ አላደረጋቸውም» – አቶ ከበደ ቀጄላየ አሞዲያስ ስራ አስፈፃሚ ዳይሬክተር

  ማህሌት አብዱል የተወለዱት ቀድሞው አጠራር ወለጋ ጠቅላይ ግዛት ጊምቢ አውራጃ አይራ ጉሊሶ ወረዳ ነው። እድሜያቸው ለትምህርት እንደደረሰ አባታቸው አቅራቢያቸው ወደነበረው ሚሲዮን ትምህርት ቤት አስገቧቸው። በስድስት ዓመታት ውስጥ ስምንተኛ ክፍል አጠናቀቁ። በአካባቢያቸው የሁለተኛ... Read more »

የአዛውንቷ ውሎና አዳር

ኢያሱ መሰለ ቀን ቀን እየሠሩ እራስን መለወጥ የሚችሉበትን አጋጣሚ እንደዋዛ የሚያባክኑ ወጣቶች ባሉበት ሀገር ሌትና ቀን እየሠሩ ኑሯቸውን ለማሸነፍ የሚጥሩ እንስት የእድሜ ባለጸጋን መመልከት ያስገርማል። ታታሪዋ እናት 24 ዓመታትን በምግብ አብሳይነት ሰው... Read more »

ከውድቀት ወደ ውጤት

አስናቀ ፀጋዬ የራሱን ቢዝነስ የጀመረው ከወላጅ እናቱ ጋር በመሆን ነው። የቢዝነስ ህይወቱን እንደጀመረ ባገኘው ገቢ እንደብዙዎቹ ወጣቶች አልተዘናጋም። ዋነኛ ትኩረቱም ሥራው ላይ ብቻ ነበር። እምብዛም ባልተለመደው የ‹‹ኢንቴሪየር ዲዛይን›› ሥራ ውስጥ በድፍረት ገብቶም... Read more »

አምስቱ ኃይሎች በመንገዳችን ላይ

በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ደብዳቤው የተጻፈው በእንግሊዝኛ ነው፤ ልቅም ባለ እንግሊዝኛ። ደብዳቤው የተጻፈበት መንፈስ አንድ ቀን በወደኩበት መንገድ ላይ አምላክ ያስበኛል በሚል ልብ ነው። ደብዳቤው የተጻፈው ይህን ማህበረሰብ በተቀየመ በቅይማት ውስጥ ዓመታትን ባስቆጠረ... Read more »

ከጥቁር ጃኬት ስር …

መልካምስራ አፈወርቅ ዘመዳሞቹ ተደውሎ በተነገራቸው ክፉ ዜና ሲጨነቁ ውለዋል። ሁሉም ጥልቅ ኀዘን ገብቷቸዋል። አገር ቤት ያለችውን የአጎታቸውን ልጅ ሞት የሰሙት በከባድ ድንጋጤ ነው። እነሱ ከቤተሰብ ርቀው አዲስ አበባ ይኖራሉ። እንጀራ ፍለጋ ያመጣቸው... Read more »

የጀርባ ህመም መነሻ 10 ምክንያቶች

መነሻው ምን እንደሆነ በውል ሳያውቁት በጀርባ ህመም ተሰቃይተዋል? የጀርባ ህመም በአደጋ ብቻ ላይከሰት ይችላል። የአቀማመጥ ሁኔታ፣ የሚጠቀሙት ጫማ፣ ከመጠን ያለፈ ውፍርትና ከባድ ነገሮችን ማንሳት የላይኛውና የታችኛው ጀርባ ህመም ያስከትላል። የጀርባ ህመም የሚያስከትሉ... Read more »

የቲቢ በሽታ ሥርጭትና የመቆጣጠሪያ መንገዶቹ

ዳነኤል ዘነበ በየዓመቱ መጋቢት 15 በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚከበረው “የአለም ቲቢ ቀን” የሚያስታውሰን የበሽታውን አደገኛነት ሲሆን፤ ቲቢ በባህሪው ቀስ በቀስ እያደገ የሚሄድ በመሆኑ ድንገተኛና አጣዳፊ ከሚባሉት የበሽታ ዓይነቶች ክፍል የሚመደብ አለመሆኑን ነው።... Read more »