“ውጥንቅጥ ውስጥ ሳንገባ በእጃችን ያለውን የኮቪድ ጥንቃቄ እድል ብንጠቀም ከጥፋት እንድናለን”ዶክተር ሚዛን ኪሮስ በጤና ሚኒስቴር የኮቪድ-19 ምላሽ አስተባባሪ

ጌትነት ተስፋማርያም የኮሮና በሽታ ወደኢትዮጵያ ከገባ ዓመት ከአንድ ወር አስቆጥሯል። ጊዜውን ጠብቆ በወርሃ መጋቢት ዳግም ያገረሸው የበሽታው ስርጭት በየቀኑ የብዙሃኑን ህይወት ወደመቅጠፍ ተሸጋግሯል። በዚህ አሳሳቢ የጤና ወቅት ደግሞ እያንዳንዱ ግለሰብ እራሱንና አገሩን... Read more »

ጧፍና ሻማ በመሸጥ አምስት ቤተሰብ የምታስተዳድረው አካል ጉዳተኛ

 ኢያሱ መሰለ ከጠዋቱ አስራ ሁለት ሰዓት አካባቢ ነው:: ቦታው አዲስ አበባ ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ ጦር ሃይሎች በሚወስደው ጎዳና ደጃዝማች ባልቻ አባነፍሶ ሆስፒታል አጠገብ ነው፤ ወደ መስሪያ ቤቴ ለመሄድ ትራንስፖርት ወደምሳፈርበት ቦታ በማምራት... Read more »

ድህነትን ለማሸነፍ -ታታሪነት

አስናቀ ፀጋዬ ወጣቶች የራሳቸውን ቢዝነስ አቋቁመው ኑሮን ለማሸነፍ ከሚያደርጉት ጥረት ባሻገር በማህበር ተደራጅተው በልዩ ልዩ የቢዝነስ መስኮች ውስጥ በመሳተፍ ገቢ ለማግኘት እንቅስቃሴ ያደርጋሉ። በተለይ በአሁኑ ወቅት በግል የራሳቸውን ቢዝነስ ከመጀመር ይልቅ መንግስት... Read more »

ኢትዮጵያን የሚያፈርሣት (የልጆቿ ክዳት እንጂ የወራሪዎች ጉልበት አይደለም)

 ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ የሐገር ታሪክ ከዜጎቹ ያለፈ ድክመት ጋር ቀጠሮ አለው ይባላል። ለዚህ ነው ትናንትን ላለመድገም ዛሬን በሥርዓት መኖር የሚገባን፤ ለዚህ ነው፤ ዛሬንም በምንችለው ልክ በሰላምና በፍቅር ኖረን ለነገ ልጆች ፍቅርን ልናወርስ... Read more »

የሰላምታው ምላሽ

 መልካምስራ አፈወርቅ መቸገር ይሉትን እውነት የስሙ ያህል ጠንቅቆ ያውቀዋል። በቤተሰቦቹ ስር የሰደደ ድህነት የልጅነት ዕድሜውን በመከራ ገፍቷል። እሱን ጨምሮ እህት ወንድሞቹ በችግር ሲፈተኑ ቆይተዋል። ከእጅ ወደአፍ የሆነው የወላጆቹ ገቢ መላ ቤተሰቡን በወጉ... Read more »

‹‹ሩሲያ የያዘችው አቋም ለኢትዮጵያ ትልቅ ፖለቲካዊና ዲፕሎማሲያዊ ድል ነው››- አቶ ኃይለማርያም ተመስገን የህግ አማካሪና ጠበቃ

 ማህሌት አብዱል ተወልደው ያደጉት ጎንደር ከተማ ነው። በዚያው ከተማ በሚገኙት ፃድቁ ዮሃንስ እና እድገት ፈለግ በተባሉ ትምህርት ቤቶች የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ተከታትለዋል። መቀሌ ዩኒቨርሲቲ በህግ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ያገኙ ሲሆን በንግድ... Read more »

የደምመርጋት ምልክቶቹና ህክምናው

 የደም መርጋት በብዛት የደም አጓጓዥ በሆኑትና “ብለድ ቬዝል” የተሰኙት የደም ክፍሎች ግድግዳ ላይ በሚደርስ ጉዳት የሚከሰት ነው። ጉዳቱ በአይን የሚታየውና እንደ መቆረጥ ያለ አደጋ ሲደርስ የሚከሰት ይሆናል። አልያም በአይን የማይታይ ይሆንና በደም... Read more »

የአካል ጉዳተኛው ሠርቶ የማደር ፈተና

ኢያሱ መሰለ ታመነ በቀለ ይባላል። የተወለደው በ1971 ዓ.ም በምዕራብ ወለጋ ዞን ጃርሶ ወረዳ፣ ቶርባን በተባለ የገጠር ቀበሌ ነው። ለቤተሰቦቹ ስድስተኛ ልጅ የሆነው የያኔው ብላቴና እድሜው ለትምህርት እስኪደርስ ከሰፈሩ ልጆች ጋር እየተጫወተ ማደጉን... Read more »

በአባላት ጥንካሬ ወደ ከፍታ የተንደረደረ ዩኒየን

አስናቀ ህብረት ሥራ ማህበራት ሰዎች ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ፣ ባህላዊና ሌሎች የጋራ ፍላጎቶቻቸውን ለማሟላት እና በተናጥል ሊፈቱ ያልቻሏቸውን ችግሮች በጋራ ለማቃለል የሚያስችሉ በመሆናቸው ተመሳሳይ ዓላማ ያላቸው ሰዎች በፈቃደኝነት የሚያቋቁሟቸው ፣ በጋራ ባለቤትነት የሚያስተዳድሯቸው፣ በኅብረት... Read more »

ሰው ሞተ በሉ እንጂ!!

በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ሰሞኑን በሐገራችን ውስጥ እየሆነ ያለውና እየተነገረ ባለው መካከል ያለው ውዝግብ እጅግ አስቸጋሪ መሆኑ አያጠያይቅም። ድሮ ድሮ እንደምሰማው ዋሺንግተንና ሞስኮ እንዲህ እና እንዲያ ተባባሉ ሲባልና የምስራቅንና እና የምዕራብን ክፍል ወክለው... Read more »