በአገራችን በዓልና ቀጤማ ቁርኝታቸው ጠንከር ያለ ነው:: ቀጤማ /ለምለም ሳር/ በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ የምስራች መገለጫ ተደርጎ ይታመናል:: ወቅቱ የትንሳኤ በዓል የሚከበርበት እንደመሆኑ ይህንኑ እሳቤ ተከትሎ ቀጤማ በሰፊው ጥቅም ላይ እየዋለ ይገኛል::... Read more »
በተለያዩ የውጪ ኮንስትራክሽን ድርጅቶች ውስጥ በሲቪል ምህንድስና ባለሙያነት ተቀጥረው ሰርተዋል:: በሰሩባቸው በነዚህ ድርጅቶች ውስጥም በሲቪል ምህንድስናው ዘርፍ በቂ ልምድና አውቀት አግኝተዋል:: ይህንኑ ልምድና እውቀታቸውን ተጠቅመውም የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን የሚያስመጣ የራሳቸውን ኩባንያ ለማቋቋም በቅተዋል::... Read more »
ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ:: የሰሞንኛው ሰላምታችን መነሻውም መድረሻውም መልካም የበዓል ምኞት መግለጥ ስለሆነ እኔም እድሌን ልጠቀም:: የጽሁፉን መንደርደሪያ በአባትና ልጅ መካከል የሆነን ታሪክ አድርገናል:: በልጁ ውስጥ በአባትነት ያልተገኘው... Read more »
ወይዘሮዋ ለዓመታት በፍቅርና በመተሳሰብ ያፀኑት ትዳር በባላቸው ሞት ምክንያት ቤታቸው ቀዝቅዟል:: ባለቤታቸውን ካጡ ወዲህ በብዙ ይጨነቃሉ:: አሁን በአባወራው ትከሻ የነበሩ በርካታ ስራዎች የእሳቸው ድርሻ ሆነዋል:: ሁሌም እየተከዙ ለነገው ይወጥናሉ፣ ስለልጆች ያስባሉ፣ ስለራሳቸው... Read more »
የተወለዱትና ያደጉት በቀድሞው አጠራር ጎጃም ክፍለሃገር ሞጣ ከተማ ነው:: ሞጣ አንደኛ ደረጃና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ትምህርታቸውን ተከታትለዋል:: ከልጅነታው ጀምሮ አረብኛ ቋንቋ የመማር ፍላጎት ያደረባቸው እንግዳችን 12ኛ ክፍል እንደረሱ በጓደኞቻቸውና በዘመዶቻቸው እርዳታ... Read more »
አካላዊ የስነልቦና ችግሮች/ሶማቶፎረም ዲስኦርደርስ/ አካላዊ ችግር የሚመስል ግን አካላዊ ምልክት ወይም ምክንያት የሌለው የሥነ-ልቦና ችግር ነው፡፡ ብዙ ሰዎች በተደጋጋሚ ወደ ህክምና ቦታዎች በመሄድ መፍትሄ እንዳላገኙ ቅሬታቸውን ሲያቀርቡ ሰምታችሁ ሊሆን ይችላል፡፡ አንዳንዶችም በህክምና... Read more »
ዝብርቅርቅ የህይወት ገጽታ የሚታይባት የአዲስ አበባ ከተማ የማታሳየን የኑሮ አይነት የለም። ከፍ ስንል የቅንጦት ኑሮን የሚኖሩ ቱጃሮችን እናያለን፤ ዝቅ ስንል የጎዳና ላይ ህይወትን የሚመሩ ጎስቋሎችን እናገኛለን። ከሚሊየነርነት ወደ ቢሊየነርነት ሽግግር ለማድረግ ቀን... Read more »
ትሁትና አመለ ሸጋ ነው። ይህ ባህሪው አሁን ለደረሰበት ደረጃ ትልቅ አስተዋፅኦው ስለማድረጉ አያጠራጥርም። በወጣትነቱ ስራ ሰርቶ ገንዘብ ማግኘት እንዳለበት አስቀድሞ በመረዳቱ ከወንድሙና ከሌሎች የሰፈሩ ልጆች ጋር በማህበር በመደራጀት የድንጋይ ጥበብ ስራን ‹‹ሀ››... Read more »
ጊንጦችና ሸረሪቶች የሩቅ ዝምድና አላቸው ይባላል። ሸረሪት፣ እርሷን ለመገናኘት የመጣውን ድንጉላ “ሸረሮ” (የእኔ ውልድ ቃል ነው፤ ለወንዱ ሸረሪት) ከተገናኛት በኋላ ቅርጥፍ አድርጋ ትበላውና የቀብር ሥርዓቱን በሆዷ ውስጥ ታከናውንለታለች። አዝና ይሆን…? እንጃ፤ ሸረሪትኛ... Read more »
ሁለቱ የህግ ባለሙያዎች ‹‹ሆነብን›› ባሉት በደል ቅሬታ አድሮባቸዋል። የህግ ባለሙያዎቹ እስከአሁን በነበረው የህይወት ጉዞ በርካታ ፈተናዎችን ተሻግረዋል። ሁለቱም ማየት የተሳነቸው ናቸውና በአካል ጉዳታቸው ሰበብ የሚገባቸውን መብት ሲነፈጉ ቆይተዋል። ማየት አለመቻላቸውን ያዩ አንዳንዶች... Read more »